ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.13K subscribers
1.56K photos
57 videos
101 files
965 links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
💢ኮምፒውተር💻 ማለት በሰውም ይሁን በፕሮግራም በታዘዘው የተለያዩ #ትእዛዞች መሰረት ስራ የሚያከናውን #ማሽን ነው፡፡ ይህ ስራ ለምሳሌ #ሰነድ ለመጻፍ፣ #ሂሳብ ለማሰል፣ #ኢንተርኔት ለመጠቀም፣ #ለመጫወት#ፎቶና ቪዲዮ ለማዘጋጀት ወዘተ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህንን የስራ ክንውን ለመፈጸም #ኮምፕዩተር #በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል፡፡ ከታች የቀረቡት ሶስቱ መሰረታዊ ክፍሎች ኮምፕዩተሩ እንደ #ኮምፕዩተር እንዲሆንና #ትእዛዞቹም እንዲፈጸሙ ያስችሉታል፡፡ በአይነትም ሆነ በትልቅነት የተለያዩ ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ለምሳሌ የጭን፣ የቤት፣ የመስሪያ ቤት ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ከአካል #መጠናቸው፣ ከፍጥነታቸውና ከአቅማቸው ልዩነት በስተቀር መሰረታዊ #አሰራራቸው ይመሳሰላል፡፡

1⃣. አንደኛው 

#የውስጥ አካላዊ ክፍሎቹ ለምሳሌ Harddrive HD ፣ #RAM#Motherboard#Sound card ፣ #Video card፣ #CPU ይገኙበታል፡፡ እና #የውጭ አካላዊ ክፍሎቹ ደግሞ #Display#Keyboard#CD/DVD-rom ፣ #Printer#Mouse ፣ ይገኙበታል፡፡ የሁሉም የውስጥና የውጭ አካል የጋራ ስም ደግሞ #ሃርድዌር ይባላል፡፡ ይህ ሃርድዌር #በአካል የሚታይና የሚነካ ነው፡፡

2⃣. ሁለተኛው

#አካላዊ ያልሆኑ ፕሮግራም ተብለው የሚጠሩ ናቸው፡፡ እነዚህም ለምሳሌ #ሰነድ መጻፊያዎች፣ #ሂሳብ ማስሊያወች፣ #ኢንተርኔት መጠቀሚያዎ ፣ #ስእል መሳሊያወች፣ #ፎቶና ቪዲዮ ማቀናበሪያወች ወዘተ የሚያገለግሉ ፕሮግራሞች ናቸው፡፡ እንደተጠቃሚው ፍላጎትና ስራ #በመቶና በሺህ የሚቆጠሩ ፕሮግራሞች አሉ፡፡ የሁሉም ፕሮግራሞች አጭር የጋራ ስም #software ሊባል ይችላል፡፡ ሶፍትዌር ልክ እንደ #ሃርድዌር የሚነካና #የሚጨበጥ አይደለም፡፡ 

3⃣.ሶስተኛው

# Operating System ዋና ዋና ሚና ካላቸው አንዱ ክፍል ነው፡፡ ባጭሩ ዋናው የ #Operating System ስራ ግን #;የኮምፕዩተር የውስጥና #የውጭ አካል እና #ሶፍትዌሮች በአንድ ላይ ተጣጥመው ወይም #እጅና ጓንት ሆነው እንዲሰሩ የሚያስችል ነው፡፡ ለምሳሌ #Windows#Mac#Linux የመሳሰሉት #Operating System #አይነቶች ናቸው፡፡

#ኮምፕዩተሩ እንዲሰራ ሶስቱም ክፍሉች ማለትም #አካላዊ ክፍሎቹ፣ #ፕሮግራሞቹና Operating System በአንድ ላይ ተቀናጅተውና #ተስማምተው መስራት አለባቸው፡፡ 
      
#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
        ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
           @ethiotechnologyyE
           @Ethio_technology_info_bot
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
◼️Android ምንድን ነው?🙄🤔

◽️Android Open #Source የሆነ #Operating #System ሲሆን በብዛት ለስማርት ስልኮች ያገለግላል!

◽️ጉግል በ 2003 #አንድሮድን ያገኘ ሲሆን ከዚያ ጊዜ ወዲህ በዓለም ላይ ለተንቀሳቃሽ ስልኮች በጣም ታዋቂው #Operating #System ሲስተም ሊሆን ችሏል!

▪️Android ስራው ምንድን ነው?

◽️አንድሮድ #Operating #System ሲስተም ስለሆነ ዓላማው ተጠቃሚውን እና መሣሪያውን ማገናኘት ወይም ማግባባት ነው!

▫️ለምሳሌ : አንድ ተጠቃሚ #Text መላክ በሚፈልግበት ጊዜ አንድሮይድ ለተጠቃሚው የመፃፊያ #Keyboard ይሰጣል! ፅፎ ሲጨርስ ደግሞ ተጠቃሚው መላኪያውን በሚነካበት ጊዜ #Android መልእክቱ እንዲልክ ስልኩን ይመራዋል!

◽️Google በየአመቱ ለ Android System #Update ይለቃል! ምንም እንኳን Google ለ #Android እድገት ትልቅ ሚና ቢጫወትም ጉግል የ #Android #Operating ሲስተምን ለሞባይል አምራቾች በነፃ ይሰጣል!

◽️Electric ፣ Samsung ፣ LG ፣ Huawei ፣ Lenevo እና Sony አንድሮይድን በሚያመርቷቸው ስልኮች ላይ ከሚጭኑ አምራቾች ጥቂቶቹ ናቸው! በአሁን ሰአት Android Operating System በአንድ ቢሊዮን ሞባይሎች ላይ ተጭኖ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል!

◽️ብዙ ሰዎች የሚያነሱት አንድ የተለመደ ጥያቄ Android ለምን በተለያዩ ስልኮች ላይ የተለያየ መልክ ይይዛል? የሚል ነው! መልሱም ብዙ የ #Android ስሪቶች አሉ ምክንያቱም #AndroidOpenSource #ሶፍትዌር ስለሆነ የሞባይል አምራቾች በሶፍትዌሩ ላይ የሚፈልጓቸውን ለውጦችን ማድረግ ይችላሉ!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረግዎን አይርሱ!

https://t.me/joinchat/VP0zpywjPkTwuCtW
💢ኮምፒውተር💻 ማለት በሰውም ይሁን በፕሮግራም በታዘዘው የተለያዩ #ትእዛዞች መሰረት ስራ የሚያከናውን #ማሽን ነው፡፡ ይህ ስራ ለምሳሌ #ሰነድ ለመጻፍ፣ #ሂሳብ ለማሰል፣ #ኢንተርኔት ለመጠቀም፣ #ለመጫወት#ፎቶና ቪዲዮ ለማዘጋጀት ወዘተ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህንን የስራ ክንውን ለመፈጸም #ኮምፕዩተር #በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል፡፡ ከታች የቀረቡት ሶስቱ መሰረታዊ ክፍሎች ኮምፕዩተሩ እንደ #ኮምፕዩተር እንዲሆንና #ትእዛዞቹም እንዲፈጸሙ ያስችሉታል፡፡ በአይነትም ሆነ በትልቅነት የተለያዩ ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ለምሳሌ የጭን፣ የቤት፣ የመስሪያ ቤት ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ከአካል #መጠናቸው፣ ከፍጥነታቸውና ከአቅማቸው ልዩነት በስተቀር መሰረታዊ #አሰራራቸው ይመሳሰላል፡፡

1⃣. አንደኛው 

#የውስጥ አካላዊ ክፍሎቹ ለምሳሌ Harddrive HD ፣ #RAM#Motherboard#Sound card ፣ #Video card፣ #CPU ይገኙበታል፡፡ እና #የውጭ አካላዊ ክፍሎቹ ደግሞ #Display#Keyboard#CD/DVD-rom ፣ #Printer#Mouse ፣ ይገኙበታል፡፡ የሁሉም የውስጥና የውጭ አካል የጋራ ስም ደግሞ #ሃርድዌር ይባላል፡፡ ይህ ሃርድዌር #በአካል የሚታይና የሚነካ ነው፡፡

2⃣. ሁለተኛው

#አካላዊ ያልሆኑ ፕሮግራም ተብለው የሚጠሩ ናቸው፡፡ እነዚህም ለምሳሌ #ሰነድ መጻፊያዎች፣ #ሂሳብ ማስሊያወች፣ #ኢንተርኔት መጠቀሚያዎ ፣ #ስእል መሳሊያወች፣ #ፎቶና ቪዲዮ ማቀናበሪያወች ወዘተ የሚያገለግሉ ፕሮግራሞች ናቸው፡፡ እንደተጠቃሚው ፍላጎትና ስራ #በመቶና በሺህ የሚቆጠሩ ፕሮግራሞች አሉ፡፡ የሁሉም ፕሮግራሞች አጭር የጋራ ስም #software ሊባል ይችላል፡፡ ሶፍትዌር ልክ እንደ #ሃርድዌር የሚነካና #የሚጨበጥ አይደለም፡፡ 

3⃣.ሶስተኛው

# Operating System ዋና ዋና ሚና ካላቸው አንዱ ክፍል ነው፡፡ ባጭሩ ዋናው የ #Operating System ስራ ግን #;የኮምፕዩተር የውስጥና #የውጭ አካል እና #ሶፍትዌሮች በአንድ ላይ ተጣጥመው ወይም #እጅና ጓንት ሆነው እንዲሰሩ የሚያስችል ነው፡፡ ለምሳሌ #Windows#Mac#Linux የመሳሰሉት #Operating System #አይነቶች ናቸው፡፡

#ኮምፕዩተሩ እንዲሰራ ሶስቱም ክፍሉች ማለትም #አካላዊ ክፍሎቹ፣ #ፕሮግራሞቹና Operating System በአንድ ላይ ተቀናጅተውና #ተስማምተው መስራት አለባቸው፡፡ 
#ትንሽ ስለ #ኮምፒተር

#keyboard

መደበኛ ኪቦርድ በአራት ብሎኮች ይከፈላል።

Functional keys

ከF1 ቁልፍ እስከ F12፣ በሶስት ቡድን በአራት፡ ከF1 እስከ F4፣ ከF5 እስከ F8 እና ከF9 እስከ F12 ያካትታል። አሰራሩ እየሄደ ላለው ፕሮግራም ወይም መተግበሪያ ተገዢ ይሆናል። ለምሳሌ፣ በብዙ ፕሮግራሞች ውስጥ፣ F1 ቁልፍ ሲጫን፣ በአጠቃላይ ከዚያ ፕሮግራም ጋር የተያያዘውን የእገዛ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።

Block alphanumeric
ከተግባር ቁልፎች ቡድን በታች ይገኛል ፣ እና ከ 1 እስከ 0 ያሉትን ቁጥሮች ቁልፎች እና እንደ መደበኛ የጽሕፈት መኪና የሚሰራጩትን ሙሉ ፊደሎችን ያካትታል። በተጨማሪም እንደ Tab ↹ (ታብ)፣ ⇪ Caps Lock (Caps Lock)፣ ⇧ Shift (Shift key)፣ Ctrl፣ ⊞ Win (Windows key)፣ Alt፣ space፣ Alt Gr፣ ↵ አስገባ የመሳሰሉ የተወሰኑ ልዩ ቁልፎችን እናገኛለን።

Special block

በፊደል ቁጥራዊ ቁልፍ ክላስተር በቀኝ በኩል ይገኛል፣ እና እንደ Print Screen ወይም SysRequest፣ Scroll Lock፣ Pause፣ Insert፣ Delete፣ Home፣ End፣ Up Up፣ Page Down እና ቀስት ጠቋሚውን በአራቱም አቅጣጫዎች (↑፣ ↓፣ ←፣ →) ለማንቀሳቀስ ያስችላል።

Numerical key

በልዩ የቁልፎች ቡድን በቀኝ በኩል ይገኛል እና ለማንቃት የNum Lock ቁልፍ መጫን አለበት።ይህም የአረብ ቁጥሮችን የያዘ ሲሆን እነሱም ጣት ለመንሳት እንዲረዳቸው እንደ ካልኩሌተር ውስጥ የተደራጁ ናቸው። በተጨማሪም ፣ ነጥቡን እንደ አስርዮሽ መለያየት እና የአራቱ የመጀመሪያ ደረጃ ስራዎች ምልክቶችን ያጠቃልላል-መደመር + ፣ መቀነስ - ፣ ማባዛት * እና ማካፈል /; እንዲሁም Enter ወይም ↵ አስገባ ቁልፍን ያካትታል።