ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.14K subscribers
1.56K photos
57 videos
101 files
965 links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
በዚ ቻናል

🔥ፕሪሚየም ኤፒኬ ሞዶች(Premium APK Mods)፣
🖥 ፕሮፌሽናል ሶፍትዌሮች (Professional Software)፣
🔰የክራክድ ጨዋታዎች (Cracked Games)
💎የሚከፈልባቸው ኮርሶች በነጻ!(Paid COURSES for FREE!)
🖥 የቴክኖሎጂ ምክሮች እና ዘዴዎች (Technology tips and Tricks)
❤️ ፕሪሚየም መለያዎች(PREMIUM ACCOUNTS)
🌟 ሀኪንግ ቱቶሪያል (HACKING TUTORIALS)
🆓 ሁሉም ነገር በነጻ (Everything For Free)
ያገኛሉ ። ከርሶ የምጠበቀው #like,#share,#follow
File Hide Expert Hide Pictures_v3.0.0_apkpure.com.apk
2.6 MB
📲File Hide Expert

በሞባይል ስልክ ላይ የሚገኝ እና መታየት ያልቻለን ፋይል ለመፈለግ: File Hide expert

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
           @Ethio
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
✳️ ጄፍ ቤዞስ የአማዞን መስራች

📌 January 12 1964 በNew Mexico ግዛት የተወለደው ጄፍ ቤዞስ ገና በለጋነቱ ነበር ወደ ቴክኖሎጂ ማዘንበል የጀመረው።
ከፕሪንስተን ዩኒቨርሲቲ በ ኮምፒውተር ሳይንስ እና በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ  ተመርቋል።

📌 ለአራት አመታት ተቀጥሮ ቢሰራም የራሱን ፈጠራ ለመፍጠር በማሰብ የመጀመሪያውን የመጽሃፉ መገበያያ ድረ-ገጽ ይፋ አደረገ። ስሙንም Amazon.com ብሎ ሰየመው። የስሙ መነሻም እንደ ግዙፉ የአማዞን ጫካ ግዝፈቱን ለማሳየት ነው።

📌 ቀስ በቀስም ሌሎች እቃዎች በማገበያየት ባጭር ጊዜ ውስጥ ታዋቂ ለመሆን በቅቷል። በ2007 ያስተዋወቀው Kindle የዲጂታል  መጻህፍት ማንበብያ በሰፊው ተቀባይነትን አስገኝቶለታል። በአሁን ሰአት እጅግ በጣም ሰፋፊ በሆኑት መጋዘኖች በ ሰከንድ እስከ 500 ትዕዛዛትን ይቀበላል። ሀብቱም ወደ 130 ቢሊዮን ዶላር እየተጠጋ ነው።

📌 ከቴክኖሎጂው ባሻገር ወደ ሚድያው ዘርፍም በመቀላቀል በቅርቡ ለ 140 አመታት የዘለቀውን Washington Post ጋዜጣ በ250mln$ መግዛት ችሏል። እንዲሁም "Whole food" የተሰኘ ምግብ አቅራቢ ድርጅትን በ13.7bln$ በመግዛት የግሉ አድርጎታል።

📌 ከላይ ከዘረዘርኳቸው ውጪ በርካታ ፈጠራዎች ላይ እየሰራ ይገኛል። በ ሙከራ ላይ ያለው "Amazon prime air" የተለያዩ መልዕክቶችን በ ድሮን አማካኝነት ባጭር ጊዜ ማድረስ አንዱ ነው።
 

   #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
      ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
           @ethio
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
#ትንሽ ስለ #ኮምፒተር

💢ኮምፒውተር💻 ማለት በሰውም ይሁን በፕሮግራም በታዘዘው የተለያዩ #ትእዛዞች መሰረት ስራ የሚያከናውን #ማሽን ነው፡፡ ይህ ስራ ለምሳሌ #ሰነድ ለመጻፍ፣ #ሂሳብ ለማሰል፣ #ኢንተርኔት ለመጠቀም፣ #ለመጫወት#ፎቶና ቪዲዮ ለማዘጋጀት ወዘተ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህንን የስራ ክንውን ለመፈጸም #ኮምፕዩተር #በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል፡፡ ከታች የቀረቡት ሶስቱ መሰረታዊ ክፍሎች ኮምፕዩተሩ እንደ #ኮምፕዩተር እንዲሆንና #ትእዛዞቹም እንዲፈጸሙ ያስችሉታል፡፡ በአይነትም ሆነ በትልቅነት የተለያዩ ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ለምሳሌ የጭን፣ የቤት፣ የመስሪያ ቤት ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ከአካል #መጠናቸው፣ ከፍጥነታቸውና ከአቅማቸው ልዩነት በስተቀር መሰረታዊ #አሰራራቸው ይመሳሰላል፡፡

1⃣. አንደኛው 

#የውስጥ አካላዊ ክፍሎቹ ለምሳሌ Harddrive HD ፣ #RAM#Motherboard#Sound card ፣ #Video card፣ #CPU ይገኙበታል፡፡ እና #የውጭ አካላዊ ክፍሎቹ ደግሞ #Display#Keyboard#CD/DVD-rom ፣ #Printer#Mouse ፣ ይገኙበታል፡፡ የሁሉም የውስጥና የውጭ አካል የጋራ ስም ደግሞ #ሃርድዌር ይባላል፡፡ ይህ ሃርድዌር #በአካል የሚታይና የሚነካ ነው፡፡

2⃣. ሁለተኛው

#አካላዊ ያልሆኑ ፕሮግራም ተብለው የሚጠሩ ናቸው፡፡ እነዚህም ለምሳሌ #ሰነድ መጻፊያዎች፣ #ሂሳብ ማስሊያወች፣ #ኢንተርኔት መጠቀሚያዎ ፣ #ስእል መሳሊያወች፣ #ፎቶና ቪዲዮ ማቀናበሪያወች ወዘተ የሚያገለግሉ ፕሮግራሞች ናቸው፡፡ እንደተጠቃሚው ፍላጎትና ስራ #በመቶና በሺህ የሚቆጠሩ ፕሮግራሞች አሉ፡፡ የሁሉም ፕሮግራሞች አጭር የጋራ ስም #software ሊባል ይችላል፡፡ ሶፍትዌር ልክ እንደ #ሃርድዌር የሚነካና #የሚጨበጥ አይደለም፡፡ 


3⃣.ሶስተኛው

# Operating System ዋና ዋና ሚና ካላቸው አንዱ ክፍል ነው፡፡ ባጭሩ ዋናው የ #Operating System ስራ ግን #;የኮምፕዩተር የውስጥና #የውጭ አካል እና #ሶፍትዌሮች በአንድ ላይ ተጣጥመው ወይም #እጅና ጓንት ሆነው እንዲሰሩ የሚያስችል ነው፡፡ ለምሳሌ #Windows#Mac#Linux የመሳሰሉት #Operating System #አይነቶች ናቸው፡፡

#ኮምፕዩተሩ እንዲሰራ ሶስቱም ክፍሉች ማለትም #አካላዊ ክፍሎቹ፣ #ፕሮግራሞቹና Operating System በአንድ ላይ ተቀናጅተውና #ተስማምተው መስራት አለባቸው፡፡ 
      
        #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
          ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
  
🔸ስለ you tube ሰወች የሚጠይቋቸዉ ጥያቄወች


⚪️ በምንድነው ሚከፍለው YouTube?

✔️ YouTube ሚከፍለው የሰራቹሁትን በየወሩ በባንክ አካውንታቹ ቀጥታ ወይም በWestern Union ነው (Western Union በ2021 ሚቋረጥ ቢሆንም)፡፡

   ⚪️ በስንት ተመልካች ስንት ይከፈላል?

✔️ ከቻናል ቻናል ይለያያል፤ የተመልካቾች ቦታ፣ የቪድዮ ርዝመት እና ሌሎች፡ነገሮችም ይወስኑታል ስለዚህ በዚህ ያህል ቪው ይሄን ያህል ማለት አይቻልም፡፡

⚪️ ሰብስክራይበር ምን ያደርጋል?

✔️ በርካታ ሰብስክራይበር አላቹ ማለት አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለማየት ሚፍልጉ በርካታ ሰዎች አሉ ማለት ነው፤ ስለዚህ አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለሰብስከራይበር ይደርሳል ያ ማለት ደሞ ቪው ይጨምራል ያ ማለት ደሞ ብር ይጨምራል፡፡


⚪️ የኔ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ አልቻልም?

✔️ Copyright የናንተ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ ቻናላቹን ሊያስዘጋባቹ ይችላል፤ ድሮ ብዙ
ቻናሎች የራሳቸው ባልሆነ ቪድዮ ብዙ ብር ሰርተዋል አሁን ግን ቻናላቹ ብር ለመስራት ከመለቀቁ በፊት ምን ዓይነት ቪድዮ እንደምትለቁ ይታያል ስለዚህ የሰው ቪድዮ በመልቀቅ ብር መስራት እንደማይቻል ሆንዋል!!

YouTube channel እንዴት #Subscribe እናደርጋለን?

➡️ስልካችሁ ላይ #Google account (Gmail) ካለ በቀላሉ ከታች ያለውን ሊንክ ውስጥ ገብተው "Subscribe" የሚለውን #መንካት ብቻ/ Facebook ላይ ፎቶ like👍 ማድረግ ያህል ቀላል ነው።

➡️ስልካችሁ ላይ Google account (Gmail) የሌለ ደግሞ የGmail Username and password በማስገባት "Subscribe" ማድረግ ትችላላችሁ /ወደፊትም ድንገት ስልካችሁ📲 ቢበላሽ ይጠቅማችኋል።
#share          #share
💢ሚስጥራዊ ኮድ ለአንድሮድ ተጠቃሚዎች


#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
           @Ethiotechnology
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
ምርጥ 10 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር ማዉረጃ ሳይቶች

1) Download.Com

የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ግምገማዎችን መፃፍ እና ለ ሶፍትዌሮቹ ደረጃ መስጠት ይችላሉ፡፡

2) FileHippo.Com

ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡

3) ZDNet Download

ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡


4) Softpedia.Com

Softpedia የሮማኒያ ዌብሳይት ሲሆን ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ሶፍትዌሮቹ ማብራሪያ መረጃዎችን ማግኘት ያስችለናል፡፡ ከ ሶፍትዌሮቹም በተጨማሪ የ ቴክኖሎጂ፣ ጤና፣ ሳይንስ እና መዝናኛ ዜናዎችን ያገኙበታል፡፡ ሶፍትዌሮችን በ ካታጎሪ ተቀምጠዉ ማግኘት ስለምንችል ስራችንን ያቀልልናል፡፡ ተጠቃሚዎችም በሚፈልጉት መስፈርት መፈለግ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ በተሻሻሉበት ቀን፣ በተጠቃሚ ብዛት፣ ሬቲንግ እና በመሳሰሉት፡፡

5) Tucows.Com

ስሙ ምህጻረ ቃል ሲሆን ይህም The Ultimate Collection Of Winsock Software ማለት ነዉ፡፡ ለ Windows, Linux እንዲሁም ለድሮዎቹ የ Windows ቨርዢኖች የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡

6) FreewareFiles.Com

ነፃ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በብዛት የምናገኝበት ሳይት ሲሆን ከ 15,800 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን አካቷል፡፡ እነዚህን ሶፍትዌሮችንም በ ካታጎሪ ስለተቀመጡ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን፡፡

7) MajorGeeks

ይህ ሳይት በፊት TweakFiles በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ አብዛኞቹ ፋይሎች አሪፍ ኢንተርፌስ ያላቸዉ እና ለተጠቃሚዎች በቀላሉ የተገለፁ ናቸዉ፡፡ ፋይሎቹ ዌብሳይቱ ላይ ከመለጠፉ በፊት ጥራታቸዉ ይረጋገጣል ይህም ብዙዎችን ከሚያሰለቸዉ የዉሸት ሶፍትዎሮች እንዲሁም ቫይረሶች ይጠብቅዎታል፡፡ በተጨማሪም አሪፍ ዩሰር ኮሚዩኒቲ ያለዉ ሲሆን ስለ ኮምፒዉተር ያሉንን ጥያቄዎች ይመልሱልናል፡፡


8) FileCluster

FileCluster አሁን ላይ ከተመሰረቱ አዳዲስ ዌብሳይቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ተጠቃሚዎቹም አዲስ እና የተሻሻሉ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የ WordPress Themes፣ ዜናዎችን እና ሶፍትዌር ካምፓኒዎችንም ማግኘት ይችላሉ፡፡

9) Soft32

በ 2003 የተመሰረተ ሲሆን የ ሶፍትዌር ዳይሬክተሪዉን ቶሎ ቶሎ update በማድረግ ይታወቃል፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux እንዲሁም ለ ሞባይል የሚሆኑ ሶፍትዌሮች ሲኖሩት ለ iPhone ተጠቃሚዎች ብቻ ራሱን የቻለ ክፍል አዘጋጅቷል፡፡ ከ 85,000 በላይ ሶፍትዌሮች ሲይዝ ጥያቄዎቻችንን መጠየቅ የምንችልበት ፎረምም አለዉ፡፡

10) File Horse

እንደ ሌሎቹ ሳይቶች በቁጥር ብዙ ሶፍትዌሮችን ያካተተ ባይሆንም በጣም ታወቂ እና ጥራት ያላቸዉን ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የምናወርዳቸዉ ፋይሎችም ቫይረስ እንደሌለዉ የሚያረጋግጥ ሲስተም አካቷል፡፡ ነጻ ሶፍትዌሮችን ስለያዘ በክፍያ የሚገኙ ሶፍትዌሮችንም አማራጭ ነጻ ሶፍትዌር ልናገኝበት እንችላለን፡፡
    
         #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
          ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

               🗣share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
               @Ethiotechnology
               ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
​​✳️ ስቲቭ ጆብስ ፡ Steve Jobs

◽️ Steve Jobs በ1955 በአሜሪካዋ San Francisco ወደዚህች ምድር ተቀላቀለ። ከሶርያ ለትምህርት ብሎ ከመጣው ወላጅ አባቱ እና የካቶሊክ እምነት ተከታይ ከሆነች እናት የተገኘው Steve ገና በጨቅላነቱ ነበር ለማደጎ ልጅነት የተሰጠው። የዚህም ምክንያት ጥንዶቹ ገና የዩንቨርሲቲ ተማሪ ስለነበሩ እና በሁለቱ መካከል በነበረው የባህል እና የእምነት ልዩነት ቤተሰብ ደስተኛ ሊሆን ባለመቻሉ ነበር።

◽️ ነገር ግን ከብዙ የመከራ አመታት በሃላ ትዳር መስርተው Lisa የተባለች ሌላኛው እህቱን አፍርተዋል።  Steve ለማደጎ ከተሰጠ በሃላ አሳዳጊ ከነበረው አባቱ ጋር በትርፍ ጊዜያቸው ኤሌክትሮኒክስ እየጎረጎረ ያሳልፉ ነበር።

◽️ ከአመታት በኻላ ወደ ዩኒቨርስቲ የመግባት ዕድል የነበረው Steve ለስድስት ወራት ብቻ ተምሮ ለማቃረጥ በቅታል ይሄም የሆነው በትምህርት ሰርአቱ ላይ ተቃውሞ ስለነበረው ነው።

◽️ በ1974 ወደ ህንድ አቅንቶም ስለ Enlightenment እና ስለ Zen Buddhism እውቀት ለመቃረም ሞክሮራል። እንግዲ ከዚህ በኻላ ነበር  ኮሌጅ እያለ ከተዋወቀው ጋደኛው Steve Wozniak ጋር በመሆን በቤታቸው ጋራጅ ውስጥ ቀን ከሌት ኤሌክትሮኒክስ በመጎርጎር ማሳለፍ የጀመሩት።

◽️ ለመጀመሪያ ጊዜም ህልማቸው ፍሬ አፍርቶ በ1976 Apple 1 ኮምፒውተርን ለገበያ ለማብቃት ችለው ሰፊ ተቀባይነትን በማግኘት ወደ 80000 የአሜሪካ Dollar ሊያስግቡ ችለዋል።

◽️ በቀጣይ አመትም Apple 2 ለገበያ አቅርበው ስኬታማ ሆነዋል። ነግርግን በ1984 በብዙ ወጪ የተሰራውን Apple Lisa ገበያ ላይ ቢያቀርቡም ከዋጋው መወደድ የተነሳ ለኪሳራ ተዳርገዋል። በዚህም የተነሳ Steve የመባረር እጣ ገጥሞታል። ይሄን አስመልክቶ በ2005 የዩኒቨርሲቲ ምርቃት ላይ ተጋብዞ እንዲህ ብሎ ነበር።

"...እናም እኔ 30ኛ ዓመቴን እንደያዝኩ - ተባረርኩ!...እንዴት ነው ራሳችሁ ካቋቋማችሁት ኩባንያ የምትባረሩት? ነገሩ እንዲህ ነው። አፕል እያደገ ሲመጣ በጣም ክህሎት አለው ብዬ ያመንኩበት ሰው አብሮኝ ኩባንያውን እንዲመራ ቀጠርነው፡፡ በመጀመሪያ ዓመት አካባቢ ነገሮች በጥሩ ሁኔታ ላይ ነበሩ። ቀስ በቀስ ግን የድርጅቱን መፃኢ ዕድል በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ራዕያችን እየተራራቀ መጣና በስተመጨረሻ ጭርሱኑ ተለያየን፡፡ ስንለያይ ፣ የዳይሬክተሮቹ ቦርድም ለእሱ ወገኑና ፣ በ30 ዓመቴ ተባረርኩ። ሀገር ባወቀው አሳፋሪ ሽንፈት-ተባረርኩ! ህይወቴን የሰጠሁለት ነገር በአንዴ ከእጄ በንኖ ጠፋ፡፡ ይጎዳል - ተጎዳሁ..."

◽️ Appleን ከተሰናበተ በኻላም ተስፋ ያልቆረጠው ስትቭ Next የተሰኘ አዲስ ድርጅት በመክፈት እንዲሁም Pixarን በመግዛት በሌላ ስኬት ብቅ ሊል ችላል። ከስቲቭ መሰናበት በሃላ Apple የውድቀት መንገዱን ተያይዞት ነበር። ከ10 አመታት በሃላ Apple የስቲቭ የነበረውን Nextን ሲገዛው ስቲቭም ወደ ስራ በመመለስ CEO ለመሆን በቅተዋል። ስለዚህ ሁኔታም በዛው የምርቃት ፕሮግራም ላይ እንዲህ ብሎ ነበር።

"...ከአፕል ባልባረር ኖሮ እነዚህ ሁሉ ነገሮች ላገኝ እንደማልችል እርግጠኛ ነኝ፡፡ በዕርግጥ በጣም መራር መድኃኒት ነበር። ግን እንደምገምተው ለበሽተኛው የግድ አስፈላጊ ነበረ፡፡ አንዳንዴ ህይወት አናታችሁን ትቀውራችኋለች፡፡ እምነት ግን አትጡ፡፡ በሽንፈቴ ውስጥ ሁሉ እንዳላቆም ፣ እንድቀጥል የረዳኝ የምሰራውን መውደዴ ለመሆኑ ጨርሶ ጥርጥር የለኝም፡፡

◽️ የምታፈቅሩትን ልታገኙ ይገባል ይህ ደግሞ ለስራችሁም ሆነ ለፍቅራችሁ ወሳኝ ነው፡፡ ስራችሁ የህይወታችሁን ትልቁን ክፍል የሚይዝ ነው። እናም በስራችሁ ልትረኩ ዘንድ የምትሰሩት ነገር ታላቅ መሆኑን ልታምኑበት ይገባል፡፡

◽️ ይህ ሊሆን የሚችለው ደግሞ የምትወዱትን ስትሰሩ ነው! የምትወዱትን ሥራ እስካሁን ካላገኛችሁት ለመፈለግ አትቦዝኑ። ፈልጉ - አትርጉ፡፡ እናም ፣ እንደሁሉም ከልብ የሆነ ነገር ሁሉ ፣ ስታገኙት ታውቁታላችሁ። እንደሁሉም ታላላቅ ግንኙነቶች ሁሉ ፣ ዓመታት በነጎዱ ቁጥር፣ ይበልጡን እያማረና እየሰመረ ሂያጅ ነው፡፡ ስለዚህ ፈልጉ፤ አትርጉ!"

◽️ ከዛ በሃላ Apple አለማችን ላይ በጣም ዝነኛ ካምፓኒ ሊሆን በቅታል። ለመጀመሪያ ጊዜም Full Touch Screen ስልኮችን ለአለም አስተዋውቃል።

◽️ ስቲቭ በ1991 ትዳር የመሰረተ ሲሆን የ3 ልጆች አባት ነበር። በ2003 ጀምሮ በጣፊያ ካንሰር ሲሰቃይ የኖረው Steve ህመሙ ጸንቶበት በ2011 ለህልፈተ ህይወት ሊያበቃው ችላል። በአለም ላይ ሞቱ ብዙሀንን ያስደነገጠ ነበር።
      
           #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
             ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

                  🗣share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
                 @remoteict
              ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
⚜️ሀከር ማለት ምን ማለት ነዉ?
🌐ስንት አይነት ሀከሮች አሉ?

📶ደረጃቸውስ?
✔️በዛሬው ክፍለ ጊዜ ስለ ሀከር ምንነቱና ስለ አዬነቶቹ እንዲሁም ስላላቸው የእውቀት ደረጃ ባጭሩ እንዳስሳለን!

ሀከር ማለት አንድ ግለሰብ ወይም ቡድን አንድን ኮምፒዉተር ወይም የኮምፒዉተር ኔትወርክ ለራሱ ትርፍ ወይም ለመዝናናት ሰብሮ የሚገባ የግለሰብ አይነት ነዉ! ሀከር ሲባል ብዙውን ጊዜ የICT እውቀት ያለውና ማንኛውንም ሚስጥራዊ መረጃ አደባባይ ላይ ማውጣት የሚችል ጥበበኛ ማለት ነው!

☑️የሀከር አይነቶችን በዝርዝር እንመልከት!
🎭ሀከሮች በሶስት ወሳኝ አይነቶች ይከፈላሉ!
#White_Hat_Hackers:- እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገ-ወጥ ተግባራትን በጥብቅ የሚከለክሉ ናቸው! ጥሩ ሀከሮች ነዉ የሚባሉትም እነዚሁ ናቸው! እንዲሁም Security_Expert በመባል ይታወቃሉ!
:
#Black_Hat_Hackers:- እኚህ ሀከሮች ብዙ ጊዜ #Crackers ይባላሉ እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገ-ወጥ ተግባራትን ያከናዉናሉ!
ለምሳሌ:- #Credit_Card ባንኮችን ሀክ ማድረግ...ወዘተ መጥፎ ተግባራት ላይ የሚሳተፉ ሀከሮች ናቸው!
:
#Grey_Hat-Hackers:- የምንላቸዉ በWhiteHat እና በBlackHat መካከል የሚገኙ Hybrid ናቸዉ! ይህም ማለት አንዳንዴ BlackHat አንዳንዴ ደሞ #White_Hat_Hackers በመሆን ይወላዉላሉ!

⚛️የሀከሮች ደረጃ በሶስት አይነት ከፋፍለን እንያቸው!

➡️Scriptkiddies:- እነዚህ የሀኪንግ ልምድ የሌላቸዉ ግለሰቦች ነገር ግን ቡድን መሆን የሚፈልጉ ግለሰቦች ናቸዉ! ሀክ ለማድረግ የሚጠቀሙትም  #Ready_Made_Tool ወይም በተዘጋጀ ሶፍትዌር ነዉ ብዙም ጊዜ ልምድ ስለሌላቸዉ እራሳቸዉን ችግር ውስጥ ይከታሉ! አንድ ታዋቂ የሚለው ነገር አለ! ❝Little Knowledge Is Dangerous❞ ይህም ብዙ ጊዜ የምናየዉ ችግር ነዉ! አብዛኛውን ጊዜ የሚፈጠር የሀኪንግ ተግባር ነው!

➡️Intermediate Hackers:- ከScriptKiddies በበለጠ የሀኪንግ ልምድ እንዲሁም እዉቀት ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ ግን የራሳቸዉን #Exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት አይችሉም ቢሆንም ጥሩ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ!

➡️Professional Or Elite Hackers:- ብንቀናባቸውም የሚመረጡ በጣም የረቀቁ የሀኪንግ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸው! የራሳቸዉን #Exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት ይችላሉ! ስለሆነም የትኛዉም አይነት System ሰብረዉ መግባትና ራሳቸዉን የመደበቅ ልምድ አላቸዉ!

☣️ስለ ሀከሮች ምንነት፣አይነትና ደረጃ በአጭሩ ይህን ይመስላል! ቁም ነገር እንደያዛችሁ ተስፋ እናረጋለን!
#share

ቻናል:-https://www.youtube.com/channel/UCcyO8Yt4swWlW5pzIu8YAPw

@remoteict
✍️ Morse Code Chart የማታውቁ ፎቶውን በማውረድ የ #Hamster Combat #Mission Codun ካገኛችሁ ብኋላ ያለማንም እርዳታ በራሳችሁ መወጣት ትችላላችሁ 🙏

ቻናላችንን #like #share አድርጉ። 🙏

እስካሁን Hamster ያልጀመራቸሁ ጀምሩ #still if you want any help, We are here to assist you. 👉@malle65 አናግሩን።

#hamster link
👇👇👇👇👇👇

https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId605427581

ሌላው አስፈላጊ ሊንኪ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/gamee?start=ref_1152494513
🔔Hamster Kombat today morse code

H: •••• (dot dot dot dot)
A: •- (dot dash)
M: -- (dash dash)
S: ••• (dot dot dot)
T: - (dash)
E: • (dot)
R: •-• (dot dash dot)

ሌላው ምርጥ Notcoin ማግኛ ሊንኪ          
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/community_bot/join?startapp=id_396-r_ODU5NDc4XzM1MDQ=
   
🦋#Share🦋
🔔Time Farm New Airdrop

ከጀመረ ሳምንት እንኳን ያላስቆጠረው Time Farm 5M ሰዎች ወደዚ ቦት ጎራ ብለዋል ምክንያቱ ደግሞ AirDrop Farmer  በዝቶ አይደለም  ይሄን ቦት ያስጀመረው Developer ምክንያት ነው።

ይሄ ቦት በቀጥታ የሚደገፈው ከዚ ቀደም $TIME የተባለ ቶክን Launch ባደረገው Chrono.tech አሁን ላይም ይሄንን ቦትም ዴቨሎፕ አድርጎ ያስጀመሩት Chrono.tech ስር የሚሰራ LaborX Team አማካኝነት ነው።

$TIME ከዚ ቀደም ETHEREUM Blockchain ላይ ነበር የተመሰረተው ይሄም $SECOND የተባለ token ETHEREUM Blockchain ላይ Launch እንደተደረገ እርግጥ ነው።

ይሄን ሁሉ የምዘረዝረው መስራት ስላለባቹ እንድትሰሩት ነው በጣም ቀላል ነው በየ 4 ሰአት እየገባቹ CLAIM ማድረግ Task በመስራት ያላቹን Point አሳድጉ።
በቻልኩት አቅም አሪፍ Potential አለው ብዬ ሰለማስበው ቶሎ መረጃ ላደርሳቹ እሞክራለው ለዛሬ ግን አንድ አሳይመንት ልስጣቹ CoinMarketCap ላይ ግቡና TIME ብላቹ ሰርች አድርጋቹ 😊ተመልከቱ።

Time Farm ለመጀመር https://t.me/TimeFarmCryptoBot?start=pvfd7mlsaDpUrCz3

                   🦋#Share🦋
ኢትዮ ቴክኖሎጂ Ethio Technology ዘመኑ ያፈራቸው የቴክኖሎጂ እውቀት ለመማር ትክክለኛ ቦታ ነው ።

ቀናቹ ብሩህ ላይፋቹ ጣፋጭ ይሁን እያልን 😀

ቻናሎቻችንን ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆኑ #like #share

👇

t.me/remoteict

https://t.me/EthioTechnollogy
🔔TimeFarm New Update

TimeFarm ከዚ ቀደም እንደነበረው Farming speed በራሱ አይጨምርልንም እሱ ኢቨንት ለ 2 ሳምንት የተዘጋጀ ነበር ከዚ በኋላ Farming Speed በራሳችን አፕግሬድ እያደረግን ነው የምንሰራው ።

LOCK የሆኑት የሚከፈቱት Upgrade  የሚለውን ነክተን አንዱን ስናሳድግ ወደ ሌላኛውን እንድናሳድግ ይከፈትልናል።

በደንብ የሰበሰባቹ አሳድጉት እስከመጨርሻው።

Time Farm ለመጀመር https://t.me/TimeFarmCryptoBot?start=75pdG7FQxNKnwyJY

                   🦋#Share🦋
https://t.me/TimeFarmCryptoBot?start=pvfd7mlsaDpUrCz3
Windows 12 መቼ ይለቀቃል?

በ2024 አጋማሽ ላይ ይለቀቃል የተባለው windows 12 በርካታ አዳዲስ future ይዞ ይመጣል ተብሎ ይጠበቃል።
ከነዚህም መካከል:-
⚫️android app ያለምንም ተጨማሪ software መጠቀም የሚቻልበትን future ያካትታል።
⚫️User interface የተሻለ design ይኖረዋል።
⚫️ Integrated Microsoft Ai ይኖረዋል።
⚫️task bar እና search bar በተሻለ መልኩ ይቀርባሉ።
⚫️Security system ከwindows 11 የበለጠ ይሻሻላል።
⚫️ Loock screen redesign ይደረጋል።
⚫️Widows messenger የተባለ የሜሴጅ app ይኖረዋል።

እነዚህ በጭምጭምታ ደረጀ የተነገሩ እንጂ Microsoft የሚካተቱትን ፊቸሮች እስካሁን በግልፅ አላሳወቀም።

ይፋዌ መግለጫ ሲሰጥ ተከታትለን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
        #unmute #share
      ©remoteict
Time Farming በቅርብ አስደሳች ነገር አለ እያለ ነው።

ይሄ ቦት በቀጥታ የሚደገፈው ከዚ ቀደም $TIME የተባለ ቶክን Launch ባደረገው Chrono.tech አሁን ላይም ይሄንን ቦትም ዴቨሎፕ አድርጎ ያስጀመሩት Chrono.tech ስር የሚሰራ LaborX Team አማካኝነት ነው።

ያልጀመራችሁ ቀጥቅጣችሁ ስሩ ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበት Airdrop ነው

ለመጀመር ከታች ያለውን ሊንኪ ተጠቀሙ

https://t.me/TimeFarmCryptoBot?start=pvfd7mlsaDpUrCz3

https://t.me/TimeFarmCryptoBot?start=pvfd7mlsaDpUrCz3

ሌሎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ቻናላችንን #Share ያድርጉ
👉TIME FARM New Update

👉Time Farm Earn section ውስጥ አዲስ ነገር አምጥቷል ጥያቄዎችን በመመለስ እስከ 250,000 Second Point ማግኘት ትችላላቹ ጥያቄዎቹ በቀላሉ Google ቢደረጉ የሚገኙ ስለሆነ ሰርች በማድረግ ብቻ መልሱን ማግኘት ይቻላል ።

👉የዛሬው መልስ October 31 2008 ነው

👉መልሱን የምታስገቡት አጠገቡ የ Calendar ምልክት አለ እሱን በመንካት ወይም መልስ ምስጫ ሳጥኑን ስትነኩት ካላንደር ይከፍትላቿል ሳትሳሳት ሙሉ።

https://t.me/TimeFarmCryptoBot?start=pvfd7mlsaDpUrCz3



                  🦋#Share🦋