ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.13K subscribers
1.56K photos
57 videos
101 files
965 links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
  ሀከር ማለት ምን ማለት ነዉ?
🌐ስንት አይነት ሀከሮች አሉ?
📶ደረጃቸውስ?
✔️በዛሬው ክፍለ ጊዜ ስለ ሀከር ምንነቱና ስለ አዬነቶቹ እንዲሁም ስላላቸው የእውቀት ደረጃ ባጭሩ እንዳስሳለን!
ሀከር ማለት አንድ ግለሰብ ወይም ቡድን አንድን ኮምፒዉተር ወይም የኮምፒዉተር ኔትወርክ ለራሱ ትርፍ ወይም ለመዝናናት ሰብሮ የሚገባ የግለሰብ አይነት ነዉ! ሀከር ሲባል ብዙውን ጊዜ የICT እውቀት ያለውና ማንኛውንም ሚስጥራዊ መረጃ አደባባይ ላይ ማውጣት የሚችል ጥበበኛ ማለት ነው!
☑️የሀከር አይነቶችን በዝርዝር እንመልከት!
🎭ሀከሮች በሶስት ወሳኝ አይነቶች ይከፈላሉ!
#White_Hat_Hackers:- እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገ-ወጥ ተግባራትን በጥብቅ የሚከለክሉ ናቸው! ጥሩ ሀከሮች ነዉ የሚባሉትም እነዚሁ ናቸው! እንዲሁም Security_Expert በመባል ይታወቃሉ!
:
#Black_Hat_Hackers:- እኚህ ሀከሮች ብዙ ጊዜ #Crackers ይባላሉ እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገ-ወጥ ተግባራትን ያከናዉናሉ!
ለምሳሌ:- #Credit_Card ባንኮችን ሀክ ማድረግ...ወዘተ መጥፎ ተግባራት ላይ የሚሳተፉ ሀከሮች ናቸው!
:
#Grey_Hat-Hackers:- የምንላቸዉ በWhiteHat እና በBlackHat መካከል የሚገኙ Hybrid ናቸዉ! ይህም ማለት አንዳንዴ BlackHat አንዳንዴ ደሞ #White_Hat_Hackers በመሆን ይወላዉላሉ!
የሀከሮች ደረጃ በሶስት አይነት ከፋፍለን እንያቸው!
➡️Scriptkiddies:- እነዚህ የሀኪንግ ልምድ የሌላቸዉ ግለሰቦች ነገር ግን ቡድን መሆን የሚፈልጉ ግለሰቦች ናቸዉ! ሀክ ለማድረግ የሚጠቀሙትም  #Ready_Made_Tool ወይም በተዘጋጀ ሶፍትዌር ነዉ ብዙም ጊዜ ልምድ ስለሌላቸዉ እራሳቸዉን ችግር ውስጥ ይከታሉ! አንድ ታዋቂ የሚለው ነገር አለ! ❝Little Knowledge Is Dangerous❞ ይህም ብዙ ጊዜ የምናየዉ ችግር ነዉ! አብዛኛውን ጊዜ የሚፈጠር የሀኪንግ ተግባር ነው!
➡️Intermediate Hackers:- ከScriptKiddies በበለጠ የሀኪንግ ልምድ እንዲሁም እዉቀት ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ ግን የራሳቸዉን #Exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት አይችሉም ቢሆንም ጥሩ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ!
➡️Professional Or Elite Hackers:- ብንቀናባቸውም የሚመረጡ በጣም የረቀቁ የሀኪንግ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸው! የራሳቸዉን #Exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት ይችላሉ! ስለሆነም የትኛዉም አይነት System ሰብረዉ መግባትና ራሳቸዉን የመደበቅ ልምድ አላቸዉ!
ስለ ሀከሮች ምንነት፣አይነትና ደረጃ በአጭሩ ይህን ይመስላል! ቁም ነገር እንደያዛችሁ ተስፋ እናረጋለን!
#share

ቻናል:- https://t.me/joinchat/AAAAAFT9M6csIz5E8LgrVg
⚜️ሀከር ማለት ምን ማለት ነዉ?
🌐ስንት አይነት ሀከሮች አሉ?

📶ደረጃቸውስ?
✔️በዛሬው ክፍለ ጊዜ ስለ ሀከር ምንነቱና ስለ አዬነቶቹ እንዲሁም ስላላቸው የእውቀት ደረጃ ባጭሩ እንዳስሳለን!

ሀከር ማለት አንድ ግለሰብ ወይም ቡድን አንድን ኮምፒዉተር ወይም የኮምፒዉተር ኔትወርክ ለራሱ ትርፍ ወይም ለመዝናናት ሰብሮ የሚገባ የግለሰብ አይነት ነዉ! ሀከር ሲባል ብዙውን ጊዜ የICT እውቀት ያለውና ማንኛውንም ሚስጥራዊ መረጃ አደባባይ ላይ ማውጣት የሚችል ጥበበኛ ማለት ነው!

☑️የሀከር አይነቶችን በዝርዝር እንመልከት!
🎭ሀከሮች በሶስት ወሳኝ አይነቶች ይከፈላሉ!
#White_Hat_Hackers:- እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገ-ወጥ ተግባራትን በጥብቅ የሚከለክሉ ናቸው! ጥሩ ሀከሮች ነዉ የሚባሉትም እነዚሁ ናቸው! እንዲሁም Security_Expert በመባል ይታወቃሉ!
:
#Black_Hat_Hackers:- እኚህ ሀከሮች ብዙ ጊዜ #Crackers ይባላሉ እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገ-ወጥ ተግባራትን ያከናዉናሉ!
ለምሳሌ:- #Credit_Card ባንኮችን ሀክ ማድረግ...ወዘተ መጥፎ ተግባራት ላይ የሚሳተፉ ሀከሮች ናቸው!
:
#Grey_Hat-Hackers:- የምንላቸዉ በWhiteHat እና በBlackHat መካከል የሚገኙ Hybrid ናቸዉ! ይህም ማለት አንዳንዴ BlackHat አንዳንዴ ደሞ #White_Hat_Hackers በመሆን ይወላዉላሉ!

⚛️የሀከሮች ደረጃ በሶስት አይነት ከፋፍለን እንያቸው!

➡️Scriptkiddies:- እነዚህ የሀኪንግ ልምድ የሌላቸዉ ግለሰቦች ነገር ግን ቡድን መሆን የሚፈልጉ ግለሰቦች ናቸዉ! ሀክ ለማድረግ የሚጠቀሙትም  #Ready_Made_Tool ወይም በተዘጋጀ ሶፍትዌር ነዉ ብዙም ጊዜ ልምድ ስለሌላቸዉ እራሳቸዉን ችግር ውስጥ ይከታሉ! አንድ ታዋቂ የሚለው ነገር አለ! ❝Little Knowledge Is Dangerous❞ ይህም ብዙ ጊዜ የምናየዉ ችግር ነዉ! አብዛኛውን ጊዜ የሚፈጠር የሀኪንግ ተግባር ነው!

➡️Intermediate Hackers:- ከScriptKiddies በበለጠ የሀኪንግ ልምድ እንዲሁም እዉቀት ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ ግን የራሳቸዉን #Exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት አይችሉም ቢሆንም ጥሩ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ!

➡️Professional Or Elite Hackers:- ብንቀናባቸውም የሚመረጡ በጣም የረቀቁ የሀኪንግ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸው! የራሳቸዉን #Exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት ይችላሉ! ስለሆነም የትኛዉም አይነት System ሰብረዉ መግባትና ራሳቸዉን የመደበቅ ልምድ አላቸዉ!

☣️ስለ ሀከሮች ምንነት፣አይነትና ደረጃ በአጭሩ ይህን ይመስላል! ቁም ነገር እንደያዛችሁ ተስፋ እናረጋለን!
#share

ቻናል:-https://www.youtube.com/channel/UCcyO8Yt4swWlW5pzIu8YAPw

@remoteict