ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.14K subscribers
1.56K photos
57 videos
101 files
963 links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
የሚፈልጉትን ነገር ለማግኘት ከፈለጉ እነዚህ #ዌብሳይቶችን ጋበዝናችሁ! ለማግኘት የምትሹት ማንኛውንም አይነት መረጃ #Search በማድረግ ያግኙ!

◾️ www.google.com
◾️ www.about.com
◾️ www.alltheweb.com
◾️ www.altavista.com
◾️ www.askjeeves.com
◾️ www.excite.com
◾️ www.hotbot.com
◾️ www.looksmart.com
◾️ www.lycos.com
◾️ www.dmoz.org

◾️ www.mamma.com
◾️ www.webcrawler.com
◾️ www.aol.com
◾️ www.dogpile.com
◾️ www.10pht.com

⚠️ የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On በማድረግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ!
የምፈልገውን #አፕ ከ PlayStore እያገኘሁ አይደለም!

''አብዛኛው ጊዜ
#Search አርጌ ስፈልግ አይመጣም''

#Update ያላቸው አፕሊኬሽኖች #PlayStore ላይ #ማደስ አልቻልኩም!

PlayStore ጭራሹም
#Download ማድረግ አቁሟል መሰል እምቢ አለኝ!

መሰል የሆኑ ጥያቄዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ይደርሱናል

✳️በዚህም ላይ ልዩ የሆነ ጥናት አርገን
#ትክክለኛ የሆነ መልስ ይዘን እነሆ ለናንተ ልናካፍላችሁ ወደድን!

🛃አብዛኛው ጊዜ የምንፈልገውን አፕ ከ
#PlayStore ላይ ለመጫን ፈልገን ነገር ግን አይመጣልንም! ይህ ችግር የሚፈጠረው የስልካችን #Version ከመተግበሪያው ጋር የማይሄድ ሲሆን ነው! ይህ ጥያቄ ምላሽ ያገኘ ይመስለኛል!

🛃
#Update ያላቸው ነገር ግን #PlayStore ላይ #Update የሚል ነገር አይመጣም! ይሄ ሙሉ ለሙሉ የስልኩ ችግር ነው! ያረጀ ነው አልያም #ሶፍትዌሩ የድሮ ነው! አዳዲስ ነገራቶች መቀበል አይችልም!

🛃
#Download አያረግም ''Waiting For Network'' ብሎ ይቀራል! ይህ ቀለል ያሉ አማራጮችን እንጠቀም
✔️
#PlayStore የምንጠቀምበት #አካውንት (Gmail) መቀየር!
✔️ የስልካችን
#Settings (Apk Manager) ውስጥ በመግባት #ClearData ማድረግ!
✔️Google Play Service
#Update ማድረግ ቀጥታ #VidMate, #Aptiude, #ApkPure ላይ ታገኙታላችሁ!
✔️ስልክዎን
#Restart አርጋችሁ መሞከር!
💠በነዚህ መንገዶች ካልተስተካከለ
#ስልክዎን #Restore አርገው ይሞክሩት! ምናልባትም ሙሉ ለሙሉ ይሰራ ይሆናል!


      
#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
        ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
          
@ethiotechnologyyE
          
@Ethio_technology_info_bot
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
ኮምፒውተር ላይ ልታውቋቸው የሚገቡ አቋራጭ የኪቦርድ መንገዶችን (#Shortcuts)

🛃Ctrl+C እና Ctrl+X
🔺Ctrl+C የመርጥነውን ጽሁፍ ወይንም #ፎልደር ፋይል ኮፒ ለማድረግ ይረዳናል!
🔺ወይም ድግግሞሽ ነው ቆርጬ (#Cut) ነው መውሰድ የምፈልገው ካልን ደሞ Ctrl+Xን መንካት ነው! #cut ካደረግንበት ቦታ ፋይሉን ወይም ጽሁፉን ያጠፋዋል!

⚠️አፕል ኮምፕዩተር ተጠቃሚዎች Ctrl በ #command (Cmd) በመተካት መጠቀም ይቻላል!

🛃Ctrl+V
🔺ይህ አቋራጭ የሚጠቅመን ከላይ #Copy ወይም #Cut ያደርግነውን በምፈልገው ቦታ ላይ ለማስቀመጥ ነው!
🔺የምንፈልገው ቦታ ላይ ሄደን Ctrl+V ስንነካ #Copy ያደረግነውን ፋይል #Paste ያደርገዋል!

⚠️ለአፕል ተጥቃሚዎች Cmd+Vን መጠቀም ይቻላል!

🛃Ctrl+F
🔺Ctrl+F በመንካት የመፈለጊያ ሳጥን (#Search) መክፈት እንችላለን!
🔺እንዲሁም የፈለግነዉን ጽሁፍ (Text) እና ፋይል ለማግኘት ይረዳናል!

⚠️ለአፕል ተጠቃዎች Cmd+F በመንካት መጠቀም ይቻላል!

🛃Alt+Tab
🔺Alt+Tab መጫን በተከፈቱ ፕሮግራሞች መሃል እንደፈለግን እንድቀያይር ይረዳናል!
▪️ለምሳሌ በBrowser ኢንተርኔት እየተጠቀምን ከነበረ እና ወደ ከፈትነው #Recent #ፋይል መሄድ ብንፈልግ Alt+Tab በመንካት መለወጥ እንችላለን!

⚠️ለአፕል ተጠቃሚዎች cmd+Tab መጠቀም ይችላሉ!

🛃Ctrl+Backspace , Ctrl+Left (Right arrow)

🔺BackSpace የጽሁፍ ፋይል ላይ አንድ ፊደልን ወይም ምልክትን ለማጥፋት ይጠቅምናል! ነገር ግን Ctrl+Backspace ሁሉንም ነገር አንድ ሳያስቀር ያጠፋልናል!
🔺Ctrl ተጭነን የግራ እና የቀኝ ቀስቶችን ስንነካ እንደ ከርሰር ተጥቅመን የምንፈልገዉን ተከታታይ ፋይል ወይም ጽሁፍ በጅምላ እንድንመርጥ ይረዳናል!

🛃Ctrl+S
🔺ዶክመንቶች እየፃፍን የሰራነውን ቶሎ #Save ለማድረግ ቢያስፈልገን የምንጠቀመው Ctrl+S ነው!

⚠️ለአፕል ተጠቃሚዎች Cmd+S መጠቀም ይችላሉ!

🛃Ctrl+Home እና Ctrl+End
🔺Ctrl+Home ከሆም ላውንች ወደ ዶክመንት (ፋይል) መመለሻ ነው
🔺Ctrl+End ደግሞ ከ Search ወደ ዶክመንታችን (ፋይላችን) ይወስደዋል!

🛃Ctrl+P
🔺Print ለማድረግ የምንፈልገው #ፋይል ካለ Ctrl+P ስንነካ የፕሪንትን መስኮት በመክፈት የፕሪንት አማራጮችን ያሳየናል!

⚠️ለአፕል ተጠቃሚዎች Cmd+P ን ተጠቀሙ!

🛃PageUp , SpaceBar , And PageDown

🔺ከስሙ መገመት እንደሚቻለው #PageUp እና #Pagedown ዶክመንታችን ላይ ወደ ቀጣይ ገጽ ወይም ወደ #ቀድሞ ገጽ ለመሄድ ይጠቅመናል!

🔺የኢንተርኔት #Browser በምንጠቀምበት ሰአት ደግሞ SpaceBar (Shift + Spacebar) በመጠቀም አንድ ገጽ ለመዝለል ያስችለናል!

የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረጋቹን አረጋግጡ!

©️birhan tech

https://t.me/joinchat/VP0zpyXkgr_OmkCK
የምፈልገውን #አፕ ከ PlayStore እያገኘሁ አይደለም!

''አብዛኛው ጊዜ #Search አርጌ ስፈልግ አይመጣም''

#Update ያላቸው አፕሊኬሽኖች #PlayStore ላይ #ማደስ አልቻልኩም!

PlayStore ጭራሹም #Download ማድረግ አቁሟል መሰል እምቢ አለኝ!

መሰል የሆኑ ጥያቄዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ይደርሱናል

✳️በዚህም ላይ ልዩ የሆነ ጥናት አርገን #ትክክለኛ የሆነ መልስ ይዘን እነሆ ለናንተ ልናካፍላችሁ ወደድን!

🛃አብዛኛው ጊዜ የምንፈልገውን አፕ ከ #PlayStore ላይ ለመጫን ፈልገን ነገር ግን አይመጣልንም! ይህ ችግር የሚፈጠረው የስልካችን #Version ከመተግበሪያው ጋር የማይሄድ ሲሆን ነው! ይህ ጥያቄ ምላሽ ያገኘ ይመስለኛል!

🛃 #Update ያላቸው ነገር ግን #PlayStore ላይ #Update የሚል ነገር አይመጣም! ይሄ ሙሉ ለሙሉ የስልኩ ችግር ነው! ያረጀ ነው አልያም #ሶፍትዌሩ የድሮ ነው! አዳዲስ ነገራቶች መቀበል አይችልም!

🛃 #Download አያረግም ''Waiting For Network'' ብሎ ይቀራል! ይህ ቀለል ያሉ አማራጮችን እንጠቀም
✔️ #PlayStore የምንጠቀምበት #አካውንት (Gmail) መቀየር!
✔️ የስልካችን #Settings (Apk Manager) ውስጥ በመግባት #ClearData ማድረግ!
✔️Google Play Service #Update ማድረግ ቀጥታ #VidMate, #Aptiude, #ApkPure ላይ ታገኙታላችሁ!
✔️ስልክዎን #Restart አርጋችሁ መሞከር!
💠በነዚህ መንገዶች ካልተስተካከለ #ስልክዎን #Restore አርገው ይሞክሩት! ምናልባትም ሙሉ ለሙሉ ይሰራ ይሆናል!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On አድርጉት!
የሚፈልጉትን ነገር ለማግኘት ከፈለጉ እነዚህ #ዌብሳይቶችን ጋበዝናችሁ! ለማግኘት የምትሹት ማንኛውንም አይነት መረጃ #Search በማድረግ ያግኙ!

◾️ www.google.com
◾️ www.about.com
◾️ www.alltheweb.com
◾️ www.altavista.com
◾️ www.askjeeves.com
◾️ www.excite.com
◾️ www.hotbot.com
◾️ www.looksmart.com
◾️ www.lycos.com
◾️ www.dmoz.org

◾️ www.mamma.com
◾️ www.webcrawler.com
◾️ www.aol.com
◾️ www.dogpile.com
◾️ www.10pht.com

⚠️ የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On በማድረግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ!
#በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ ሶፍትዌር ሳንጠቀም እንዴት ማፅዳት እንችላለን ?
በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ እንዴት ያለአንቲ ቫይረስ እንደምናጸዳውና ስንገዛው እንደነበረው አዲስ እንደምናደርገው እናያለን።
እባክዎ ከመጀመርዎ በፊት ፍላሹ ላይ ጠቃሚ ፍይል ካለዎት ወደ ሌላ ቦታ ኮፒ ያድርጉ። ምክንያቱም ፋይሉ ሙሉ በሙሉ ስለሚጠፋ!
በመጀመሪያ ኮምፒዩተራችን ላይ '#command_prompt' ወይም '#cmd' እንከፍታለን።
( '#cmd'ን ለመክፈት በመፈለጊያችን ላይ #cmd ብለን #search እናደርጋለን. #Cmd
ሲመጣልን right click አድርገን run as #administrator የሚለውን በመጫን cmdን
እንከፍታለን)
Cmd ከከፈትን በኋላ የሚከተሉትን ትእዛዞች በቅደም ተከተል እናስገባለን። እያንዳንዱን
ትእዛዝ ከጻፍን በኋላ ENTER ቁልፍን እንጫናለን
1. #DISKPART
2. #LIST DISK
(አሁን በኮምፒውተሩ ላይ ያሉትን ዲስኮች ይዘረዝርልናል. ለማጽዳት
የፈለግነውን ፍላሽ ቁጥር ከለየን በኋላ ወደ ሶስተኛው ትእዛዝ እንሄዳለን። ምሳሌ.disk 1)
3. SELECT DISK *
(በኮከቡ ፋንታ ሁለተኛው ትእዛዝ ላይ የለየነውን የፍላሽ ቁጥር እናስገባለን)
4. CLEAN
(በዚህ ጊዜ ፍላሹ ላይ ያለውን ማንኛውም ነገር ያጠፋዋል)
5. CREATE PARTITION PRIMARY
(ለፍላሹ ይዘት ይፈጥራል)
6. SELECT PARTITION 1
7. ACTIVE
(ይህ ፍላሹን ዝግጁ ያደርገዋል)
8. FORMAT FS=FAT32 Quick
(ይህ ፋላሹን በጥልቀት በመሰረዝ በውስጡ ያሉትን
ማንኛውም ቫይረስ ወይም ሌላ ችግር ያጠፋል። ሂደቱ የተወሰነ ጊዜ ስለሚወስድ
እስከሚጨርስ ወይም 100 % እስኪሞላ በትዕግስት እንጠብቀዋለን)
9. ASSIGN
(አዲስ ለፈጠርነው ፍላሽ የፊደል ስም ይሰጥልናል)
10. EXIT
(ፕሮሰሱን ይጨርስልናል)
አሁን አዲሱን ፋላሻችንን መንቀልም ሆነ መጠቀም እንችላለን። ይህንን መንገድ በመጠቀም
ማንኛውንም ቫይረሱ ያለበት ፍላሽ
ማስተካከል እንችላለን።
#Notcoin_UPDTE
      ~~~
🙏ትናንት coincarketcup.com በተባለው ታዋቂ የክሪፕቶከሪንሲ መገበያያ ድረገጽ ተካትቷል። ይሁንና ዋጋ ወጥቶለት ግብይት አልተጀመረም።

🙏 ዛሬ #Bybit በሚባለው ግዙፍ የክሪፕቶከሪንሲ መገበያያ ድረገጽ ተካትቷል። ነገር ግን በዚህ ድረገጽም ዋጋ አልወጣለትም። ግብይትም አልተጀመረም።

🙏 አሁን ከመሸ #የnotcoin ይፋዊ ድረገጽ  https://notcoin.im/en/listing መረጃ #Update ተደርጓል::
👌 በዚህም መሰረት #Bybit እና #OKX ላይ ተሞክሮ ስኬታማ መሆኑን በመግለጽ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ግብይት ሊጀመር እንደሚችል ጠቅሷል::
👌 በቀዳሚነት ግብይት የሚጀመረው
#በOKX cryptocurrency exchange (OKX በሚባል የክሪፕቶከረንሲ ገበያ እንደሆነም አሳውቋል::

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ግን #OKX account መክፈት ግድ እንደሆነና #Verified ሊሆን እንደሚገባው አስምሮበታል:: ይሁንና #OKX ላይ አካውንት ከፍቶ #verified ማድረግ ፓስፖርት፣ ዲጂታል መታወቂያ ወይም ዲጂታል መንጃ ፍቃድ ግድ የሚል በመሆኑ ለብዙዎች (በተለይም ኢትዮጵያ ውስጥ) ትንሽ ሊያስቸግር ይችላል። በተጨማሪም #Verified ማድረጉ ወዲያውኑ የሚከናወን ባለመሆን ከአሁን አስቡበት - በፍጥነት አዘጋጁ ተብሏል።

👌 ሲጀመር ግብይት የሚካሄደው የሚካሄደው #በUSDT ሳይሆን #በTON ብቻ እንደሆነ ተጠቁሟል።

👌 ዋጋው ቀደም ሲል በተጠቀሰው መነሻ ሳይሆን ለጊዜው እንደማይታወቅና አሁን ያለው #የNotcoin ቫውቸሮች ዋጋ፣ (የቅድመ ገበያ ሽያጭ ዋጋ)፣ ግብይት ሲጀመር ለሽያጭ የሚቀርበው #Not ብዛት፣ የተገበያዮች ብዛትና ንቁ ተሳትፎ እንዲሁም ሌሎች በክሪፕቶከረንሲ ዋጋ ላክ ተፅእኖ የሚፈጥሩ ጉዳዮች እንደሚወስኑት ተብራርቷል።

🙏 ቴሌግራም ላይ በተለያዩ ቻናሎች #የNotcoin ሽያጭ መጀመርን በተመለከተ በርካታ ያልተረጋገጡ መረጃዎች፣ ግምቶች፣ ጥቆማዎች፣ መሞች . . . እየተጋሩ ሲሆን በኮሜንት መስጫዎች ላይ ደግሞ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ #ባለNotcoinች ግብይቱ በመዘግየቱ ቁጣቸውንና ብስጭታቸውን እየገለጹ ነው። #Soon_Coin#Probably_Coin#Nothing_Coin . . . የመሳሰሉ አስቂኝ ቅጽል ስሞች የሚሰጡትም አሉ።

በዚህ ምክንያት #Notcoin ያገኘውን ግዙፍ ማህበረሰብ እንዳያጣ የጉጉት መልእክቶችን ማጋራት ተያይዞታል። ከደቂቃዎች በፊት እንኳን #NotCoin_Community ከዚህ ቀደም ያጋራውን "#2024 is the year of Notcoin, The beginning of the story, which is your story." የሚል መልእክት በድጋሚ አጋርቷል።

የሆነው ሆኖ የዛሬ መረጃዎች #Notcoin ወደተጨባጭ እውነቱ መቃረቡን ያመላክታል።

🤗🤗🤗🤗🤗
#ከNotcoin ቀጥሎ ብዙ ተስፋ የተጣለበት #Tapswap ሲሆን May 30/2024 (ማለትም ከ23 ቀናት በኋላ መቀየር እንደሚጀመር ገልጾ ቀኑን #Save አድርጋችሁ ተጠባበቁ ብሏል። #በNotcoin ያመለጣችሁ ይሄን ወርቃማ እድል ተጠቀሙበት። የጀመራችሁ #Tap ማድረጉን በርቱ፤ ወዳጅ ዘመድ ጓደኞቻችን በራሳችሁ #referal link እንዲጀምሩ አድርጉ። በቀጥታ #Search አድርጎ መጀመር ከዜሮ መጀመር ሲሆን ከlink መጀመር በ2500 Coin ሽልማት መጀመር ይቻላል:: ያልጅፍመራችሁ በሽልማት በ👇ጀምሩ::

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift