የአፍሪካ አካዳሚ أكاديمية أفريقيا
6.31K subscribers
189 photos
39 videos
9 files
114 links
አፍሪካ ኦንላይን መድረክ ነፃ የሸሪዓ ትምህርት ማስተማሪያ

ለበለጠ መረጃ የአካዳሚውን ተቆጣጣሪ ያነጋግሩ: @ethio_africaacademy
Download Telegram
ሙስሊሟ እህቴ ሆይ የቤት እመቤት በመሆንሽ ፣ በስራዎች በመወጠርሽ እና ጊዜ ባለማግኘትሽ ከመስጅዶችና ከእስላማዊ ት/ት ቤቶች እውቀት መቅሰም ከብዶሻል?
የፈጣሪሽን ንግግር መረዳት ፤ ትርጉሙን መገንዘብና ማብራሪያውን ማወቅ ትፈልጊያለሽ?
እንግዲያውስ ይህ ነፃ ፕሮገራም ላንቺ ነው።

ለሁሉም ክፍት ከሆነው የአፍሪካ አካዳሚ አጫጭር ኮርሶች ማዕድ ውስጥ አዲስ ፕሮግራም

ፕሮግራሙ አጫጭር የቁርዐን ምዕራፎችን ቀለል ባለ መልኩ ሰፊ ትንታኔ እና ማብራሪያ የሚሰጥ ነው። ተሳታፊዎቹ የእነዚህን ምዕራፎች ማብራሪያ ፣ አላማ እና የወረዱበትን ምክኒያት በመማር ከአላህ ንግግር ጋር ይቆራኛሉ።

ፕሮግራሙን ልዩ የሚያደርገው
-ነፃ ነው :ፕሮግራሙን ለመከታተል ይሁን የምስክር ወረቀት ለማግኘት ክፍያ አይጠይቅሞ።
-ትምህርቱ የርቀት ነው : በስልክዎ አልያም በላፕቶፓ መከታተል ይችላሉ።
-መማሪያ : ታላቁ ቁርዐን ከአማረኛ ተፍሲር ጋር ከተሰኘው ኪታብ
-ጊዜው አጭር ነው : ፕሮግራሙ የአስራ አምስት ቀን ብቻ ነው።
-ዝቅተኛ የቀን ኮታ : በቀን ከበዛ ሁለት ገፅ ብቻ ይማራሉ።
-የምስክር ወረቀት : ፕሮግራሙን ሲጨርሱ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።
-የመማሪያ ብዙ አማራጮች፡ ፕሮግራሙን በቴሌግራም ፣ በዋትስአፕና በአፍሪካ አካዳሚ ድህረገጽ መከታተል ይችላሉ።

ምዝገባ ክፍት ነው።ቀጣይ ባለው ሊንክ ይመዝገቡ።
https://chat.whatsapp.com/Ddm9ux9O4YA71oOyWDxwD3

#አፍሪካ_አካዳሚ
#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
አንዳንድ ነጥቦች ስለላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ ፕሮግራም

1, ትምህርቱን በዋትሳፕ ግሩፕ ፣ በአፍሪካ አካዳሚ ዋና የቴሌግራም ቻናል ፣ በፌስቡክ ገፃችን እና በዌብሳይታችን ላይ መከታተል ይችላሉ።

2, ትምህርቱ ረመዳን ውስጥ የሚጀመር እና ለ15 በናት የሚቆይ ይሆናል።

3, ትምህርቱ እንዳለቀ በድህረገፃችን ላይ የመመዘኛ ፈተና ይኖራል። እሱን ላለፉ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት የሚሰጥ ይሆናል።

4, ትምህረቱ ሳይጀመር በፊት ለወዳጅ ጋደኞቻችሁ በማሰራጨት ተጠቃሚ አድርጓቸው።በተከታዩ ሊንክ የዋትስ አፕ ግሩፑን መቀላቀል ይችላሉ።

https://chat.whatsapp.com/Ddm9ux9O4YA71oOyWDxwD3

5, ትምህርቱ ጋር በተያያዘ ማንኛውም አይነት እገዛና ድጋፍ ካስፈለጎት በተከታዩ የዋትሳፕ ቁጥር ሊያናግሩን ይችላሉ።

https://wa.me/251984694656

አላህ ይቀበለን!!

#አፍሪካ_አካዳሚ
#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
ሙስሊም ወንድሜ ሆይ የአላህን ንግግር መረዳት ትፈልጋለህ? የአንቀፆቹን ማብራሪያ የቃላቶቹን ትርጉም ማወቅ ትከጅላለህን?
በቦታ አልያም ባለመመቻቸት ምክኒያት እስላማዊ የእውቀት መማሪዎች ጋር ሂዶ መማር ከብዶሀል?
በሰዐት ጥበት ወይም በስራ ውጥረት ምክኒያት የሸሪዐ ትምህርትን መማር እንደ ተራራ ርቆሀል?
አብሽር ኢትዮጵያ ውስጥ ሆንክ ከኢትዮጵያ ውጭ ሳያሳስብህ ፤ ሙሉ ሰዐት አልያም ከፊል ሰዐት ሰራተኛ ብትሆን ፤ አሰሪም ሁን ተቀጣሪ ላንተ የሚሆን ፕሮግራም እንካ....

ፕሮግራሙ የፈጣሪህን ንግግር እንትረዳ እና የአንቀፆቹን ትርጉም እንድታውቅ ያደርገሀል።

ለሁሉም ክፍት ከሆነው የአፍሪካ አካዳሚ አጫጭር ኮርሶች ማዕድ ውስጥ አዲስ ፕሮግራም

ፕሮግራሙ አጫጭር የቁርዐን ምዕራፎችን ቀለል ባለ መልኩ ሰፊ ትንታኔ እና ማብራሪያ የሚሰጥ ነው። ተሳታፊዎቹ የእነዚህን ምዕራፎች ማብራሪያ ፣ አላማ እና የወረዱበትን ምክኒያት በመማር ከአላህ ንግግር ጋር ይቆራኛሉ።

ፕሮግራሙን ልዩ የሚያደርገው

-ነፃ ነው :ፕሮግራሙን ለመከታተል ይሁን የምስክር ወረቀት ለማግኘት ክፍያ አይጠይቅሞ።
-ትምህርቱ የርቀት ነው : በስልክዎ አልያም በላፕቶፓ መከታተል ይችላሉ።
-መማሪያ : ታላቁ ቁርዐን ከአማረኛ ተፍሲር ጋር ከተሰኘው ኪታብ
-ጊዜው አጭር ነው : ፕሮግራሙ የአስራ አምስት ቀን ብቻ ነው።
-ዝቅተኛ የቀን ኮታ : በቀን ከበዛ ሁለት ገፅ ብቻ ይማራሉ።
-የምስክር ወረቀት : ፕሮግራሙን ሲጨርሱ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።
-የመማሪያ ብዙ አማራጮች፡ ፕሮግራሙን በቴሌግራም ፣ በዋትስአፕና በአፍሪካ አካዳሚ ድህረገጽ መከታተል ይችላሉ።

ምዝገባ ክፍት ነው።ቀጣይ ባለው ሊንክ ይመዝገቡ።

https://chat.whatsapp.com/Ddm9ux9O4YA71oOyWDxwD3

#አፍሪካ_አካዳሚ
#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለሁሉም ክፍት ከሆነው የአፍሪካ አካዳሚ አጫጭር ኮርሶች ማዕድ ውስጥ አዲስ ፕሮግራም

ፕሮግራሙ አጫጭር የቁርዐን ምዕራፎችን ቀለል ባለ መልኩ ሰፊ ትንታኔ እና ማብራሪያ የሚሰጥ ነው። ተሳታፊዎቹ የእነዚህን ምዕራፎች ማብራሪያ ፣ አላማ እና የወረዱበትን ምክኒያት በመማር ከአላህ ንግግር ጋር ይቆራኛሉ።

ፕሮግራሙን ልዩ የሚያደርገው
- ነፃ ነው : ፕሮግራሙን ለመከታተል ይሁን የምስክር ወረቀት ለማግኘት ክፍያ አይጠይቅሞ።
- ትምህርቱ የርቀት ነው : በስልክዎ አልያም በላፕቶፓ መከታተል ይችላሉ።
- መማሪያ : የሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን የተፍሲር ኪታብ
- ጊዜው አጭር ነው : ፕሮግራሙ የአስራ አምስት ቀን ብቻ ነው።
- ዝቅተኛ የቀን ኮታ : በቀን ከበዛ ሁለት ገፅ ብቻ ይማራሉ።
- የምስክር ወረቀት : ፕሮግራሙን ሲጨርሱ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።
- የመማሪያ ብዙ አማራጮች፡ ፕሮግራሙን በቴሌግራም ፣ በዋትስአፕና በአፍሪካ አካዳሚ ድህረገጽ መከታተል ይችላሉ።

ምዝገባ ክፍት ነው።
ፕሮግራሙ ላይ ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ
https://africaacademy.com/am/?courses=hizb-al-alalah&lang=am

#አፍሪካ_አካዳሚ
#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
ውድ ተከታታዮቻችን እና ውድ በላይኛው ሂዝብ ፕሮግራም ውስጥ የተመዘገባቹህና ለመከታተል ያሰባቹህ ተማሪዎች በአላህ ፍቃድ የላይኛው ሂዝብ ፕሮገራም ትምህርቱን በነገው እለት ሰኞ ቀን 18/3/2024 ወይም ረመዳን 8 የምንጀምር ይሆናል።

ትምህርቶቹ ለዚህ አላማ በተከፈተው የዋትሳፕ ግሩፕ የሚለቀቅ ይሆናል።በተጨማሪም በአፍሪካ አካዳሚ የቴሌግራም ቻናልና የፌስቡክ ገፅ ላይ የሚተላለፍ ስለሚሆን ትምህርቱን  እንድትከታተሉ አደራ ማለት እንወዳለን።

ተከታዮቹ የቴሌግራምና የፌስቡክ አካውንቶቻችን ናቸው።
Facebook : facebook.com/africaacad
Telegram : t.me/AfricaAcad

#አፍሪካ_አካዳሚ
#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ
የመጀመሪያው ትምህርት
ሱረቱል ፋቲሀ

#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
#አፍሪካ_አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ
ሁለተኛው ትምህርት
ከሱረቱል አእላ - ሱረቱል ጋሺያ

#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
#አፍሪካ_አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ
ሶስተኛው ትምህርት
ከሱረቱል ፈጅር - ሱረቱል በለድ

#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
#አፍሪካ_አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ
አራተኛው ትምህርት
ከሱረቱ ሸምስ - ሱረቱ ሸርህ

#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
#አፍሪካ_አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ
አምስተኛው ትምህርት
ከሱረቱ ቲን - ሱረቱል በይና

#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
#አፍሪካ_አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ
ስድስተኛው ትምህርት
ከሱረቱ ዘልዘላ - ሱረቱ ተካሱር

#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
#አፍሪካ_አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ
ሰባተኛው ትምህርት
ከሱረቱል አስር - ሱረቱል ከውሰር

#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
#አፍሪካ_አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ
ስምንተኛው እና የመጨረሻው ትምህርት
ከሱረቱል ካፊሩን - ሱረቱል ናስ

#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
#አፍሪካ_አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ፕሮግራም ባለፉት ቀናቶች የተከበረውን የአላህ (ሱ.ወ) ንግግር ማብራሪያ ሲያስተምረን ቆይቷል።ትምህርቶቹ ቀላልና አጫጭር መሆናቸው ብዙዎቻችሁን አስደስቷል።

የምስክር ወረቀት ለማግኘት የሚጠበቅበዎት ቀለል ያሉ የማጠቃለያ 20 ጥያቄዎችን መፈተን ብቻ ነው።ፈተናው እሁድ የሚከፈትና ለ24 ሰዐታት የሚቆይ ይሆናል።

በተከታዩ ሊንክ በመግባት ቀጥታ ወደ ኮርሱ ውስጥ ይገባሉ።ካልተቀላቀሉ ኮርሱን ይቀላቀሉ።ተቀላቅለው ከሆነ ፈተናው እስኪከፈት እያነበቡ ይጠብቁ።

https://am.africaacademy.com/course/view.php?id=231

#መልካም_የዒባዳ_ገዜ
#አፍሪካ_አካዳሚ
#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከሺርክ መራቅ አለብን!!
ከአላህ ውጭ ያለን አካል መለመን የለብንም!!

ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ

#አፍሪካ_አካዳሚ
#ሁለተኛ_ዙር_የሸሪዐ_ዲፕሎማ_ፕሮግራም
የተፈቀዱ የተወሱል አይነቶች
-በአላህ ስም ተወሱል ማድረግ
-በኢማንና በመልካም ስራ
-በተውሂድ
-ድክመትን በመግለፅ
-ወንጀልን በማመን
-በህይወት ባሉ ደጋግ የአላህ ባሮች

#አፍሪካ_አካዳሚ
#ሁለተኛ_ዙር_የሸሪዐ_ትምህርት _ዲፕሎማ_ፕሮገራም
የአላህ ፍቃድ ሆኖ የአፍሪካ አካዳሚ ሁለተኛ ዙር የዲፕሎማ ፕሮግራም ተማሪዎች ሁለተኛ ሴሚስተር የመጀመሪያውን ኮርስ (የአቂዳ ኮርስ) በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል።

ይህ ኮርስ በዋንኛነት የዳሰሳቸው ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፦

1, ተውሒድን የሚያበላሹና የሚያጎድሉ ነገሮች
2, የኩፍር(የክህደት) አይነቶች
- በትልቁ ክህደትና በትንሹ ክህደት መካከል ያሉ ልዩነቶች
3, ሺርክ እና አይነቶቹ
  - የትልቁ ሺርክ አይነቶች
   - የትልቁ ሺርክ መገለጫዎች
   -ወደ ሺርክ የሚያደርሱ መንገዶችን መዝጋት
   - ትንሹ ሺርክና ክፍልፍሎቹ
   - ዘመናዊው መጥፎ ገድ (ተሻኡም)
   -ከፍ ካለው ከአላህ ውጭ በሌላ መማልና መጥፎ ገድ ማየት
4, በኩፍርና ሺርክ መካከል ያለው ልዩነት
5, የቢድዐ መለኪያዎች
6, የማክፈር መለኪያዎች
7, የትንሳኤ ምልክቶች
8, ሶሀቦችና የነብዩ ቤተሰቦች
9, ወልዮችና ከራማቸው
10, ምልጃ

ለሁለተኛ ዙር ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንወዳለን።አላህ የዕውቀትን ደረጃ እንዲሰጣችሁና እንዲቀበላችሁ ዱዐችን ነው።

#አፍሪካ_አካዳሚ
#ዲፕሎማ_የሸሪዓ_ትምህርት
ዒድ ሙባረክ

እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ አል አድሃ በዐል አደረሳችሁ።ዒዱ የደስታ ፣ የሰላም ፣ አላህን የማመስገን የተቸገሩትን ማስታወሻ ዕለት ያድርግልን።

#አፍሪካ_አካዳሚ