90 ደቂቃ SPORT
245K subscribers
79.5K photos
86 videos
13 files
2.5K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን በተከታታይ ሶስት ጊዜ ለማሸነፍ 153 ሚሊዮን ፓውንድ ብቻ አውጥተዋል።

ፔፕ ጋርዲዮላ ከማን ሲቲ ጋር በተከታታይ አራት ጊዜ ዋንጫ ለማንሳት ያወጣው ገንዘብ 624 ሚሊየን ፓውንድ ነው። ከ ሰር አሌክስ ፈርጉሰነን 471 ሚልዮን ፓውንድ ያበልጣል !

SIR ALEX FERGUSON 🐐 😔

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💫ማንቸስተር ዩናይትድ እና ሊቨርፑል ፈረንሳዊውን ድንቅ ተጫዋች ሌኒ ዮሮን ለማስፈረም በሚያደርጉት ፉክክር ሁለቱም ሊረቱ ተቃርበዋል።

ፒኤስጂ ለተከላካዩ የ£43m ጥያቄው ተቀባይነት ያገኘ ይመስላል።

(ምንጭ፡ ሚረር ፉትቦል)

@zetena_dekika_SPORT @zetena_dekika_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከ16 አመት በፊት በዚህ ቀን ነበር... !!!

በአሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን የሚመራው የነበረው ማንቸስተር ዩናይትድ በቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ላይ ቼልሲን በፍጹም ቅጣት ምት በማሸነፍ በታሪኩ ለሶስተኛ ጊዜ የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ የቻለው።

Sar Alex Ferguson Prime. 🔥

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
የስፓርቲንግ ብራጋ ስታድየም 😍

🏟️ Municipal Stadium of Braga

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት የአትሌቲኮ ማድሪድ ኢላማዎች፡

- ክርስቲያን ሞስኬይራ
- ሮቢን ሎ ኖርማንድ
- ማትስ ዌቨር
- አሌክሳንደር ሶሮሎዝ
- አንድ አጥቂ (ሁለት ተጨዋቾች ቡድኑን ካለቀቁ)
- ከሞሊና ጋር ቦታውን ሊፋለም የሚችል ትክክለኛ የቀን መስመር ተመላላሽ ተጨዋች
- አንድ የመሀል የግራ አማኻኝ (እሱም ሌማር እና ሳውል ቡድኑን ካለቀቁ ነው።

[#Pedro_Fullana ~ #SER]

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ሜምፒዎቹ በነፃ ወኪልነት የሚገኘውን አዳራቢዮን ሊያስፈርሙ ተቃርበዋል !!!

እንግሊዙ ክለብ ኒውካስል ዩናይትድ እንግሊዛዊውን የፉልሃም ተጨዋች የነበረው ቶሲን አዳራቢዮን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም ተቃርቧል።

በዚህ ሳምንት በተጨዋቹ እና በክለቡ መካከል ያለው ድርድር መሻሻል አሳይቷል እና... ስምምነቱ በሚቀጥሉት ቀናት በለንደን ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቅ ይሆናል።

[#Craig_Hope]

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ሎይድ ኬሊ እና ቶሲን አዳራቢዮ በነፃ ዝውውር ኒውካስል ዩናይትድን ለመቀላቀል ተቃርበዋል።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
#OFFICIAL

የስኮትላንድ ብሔራዊ ቡድን በዩሮ 2024 የሚቀጠሙትን የቡድን ስብስብ ተጨዋቾች ዝርዝር ይፋ አድርገዋል።በስብስቡም ውስጥ የማንቸስተር ዩናይትዱ ተጨዋች ስኮት ማክቶሚኔይ፣ የአስቶን ቪላው ተጨዋች ጆን ማክጊን እንዲሁም የሊቨርፑሉ ተጨዋች አንዲ ሮቤርትሰን በስብስቡ መካተት የቻሉ የብሄራዊ ቡድን ከዋክብት ተጨዋቾች ናቸው።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
በእግር ኳስ ታሪክ ብዙ ዋንጫ ያላቸው አሰልጣኞች !!

SIR ALEX FERGUSON 🐐❤️

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗨𝗦 𝗧𝗢𝗗𝗔𝗬!!!
https://t.me/lalibeteth
በዛሬው እለት በአውስትራልያ ሀገረ ግዛት ሜልቦርን ከተማ በቶተንሀም እና ኒውካስትል ዩናይትድ መካከል በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ መደበኛው ዘጠና ደቂቃ 1 ለ 1 ከተጠናቀቀ ቡሀላ ኒውካስትል ዩናይትድ ጨዋታውን በመለያ ምት መርታት ችሏል።

ይህም ፕሪሚየር ሊጉ ከተጠናቀቀ በሶስተኛው ቀን ጨዋታውን ማድረጋቸው አግራሞትን ፈጥሯል🙃

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ፍራንስ ፉትቦል(የባሎንዶር ኮሚቴ) የ2020 የውድድር አመት ባሎንዶር ሽልማትን ለሮበርት ሌዋንዶውስኪ ለመስጠት ጉዳዩን እያጤነበት ይገኛል።

ምንጭ:- {SPORT}

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
ጀርገን ክሎፕ በ ሊቨርፑል በቆየባቸው 9 አመታት ውስጥ ለ 45 የአካዳሚ ተመራቂዎች የመጀመሪያ ጨዋታዎችን እንዲያደርጉ ዕድል ሰጥቷቿል !

ሁሌም ለተጫዋቾች እድል ለመስጠት አይሰስቱም 🔴👏

[scoutedftbl ]

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport