90 ደቂቃ SPORT
253K subscribers
82.1K photos
87 videos
13 files
2.78K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
#Official

ብሬንትፎርድ የ23 አመቱ ብራዚላዊ አጥቂ ቲያጎን በ30 ሚ ፓ ከክለብ ብሩጅ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#Official

ቼልሲ የ18 አመቱ ስፔናዊ አጥቂ ማርክ ጉዩን ከባርሴሎና በ5 ሚ ፓ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#Official

አስቶን ቪላ የ30 አመቱን እንግሊዛዊ አማካኝ ሮዝ ባርክሌን ከሉተን በ5 ሚ ፓ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

ማንችስተር ዩናይትድ የኒውካስትል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር የነበረው አሽዎርዝን አዲሱ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር አድርጎ መሾሙን ይፋ አድርጓል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

ኖቲንግሀም አንደርሰንን በ35 ሚ ፓ በአምስት አመት ኮንትራት ከኒውካስትል ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

ጣልያኑ ክለብ ኢንተር ሚላን ኩዋድራዶ እና አራት ተጨዋቾች ጨምሮ ከክለቡ መልቀቃቸውን በይፋ አስታውቋል።

ኮሎምቢያዊው የቀድሞ የአሮጊቶቹ ሌጀንዱ ኮንትራቱ በኔዘራዙሪ ቤት መጠናቀቁ ተከትሎ በአሁኑ ሰዓት ያለ ክለብ ነፃ ተጨዋች ነው።

ከክለቡ ጋር የተለያዩት ሌሎቹ አራቱ ተጨዋቾች ኦዴሮ፣ ክላሰን ፣ አሌክሲስ ሳንቼዝ እና ስቴፋኖ ሴንሲ መሆናቸው ተገልጿል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

👉 የኔዘርላንድ ብሄራዊ ቡድን በአውሮፓ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

👉 የቱርክ ብሄራዊ ቡድን በአውሮፓ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል ።

👉 ቱርክ በአውሮፓ ዋንጫው ውድድር በሩብ ፍፃሜው ኔዘርላንድን የምትገጥም ይሆናል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

ኔዘርላንዳዊው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ በማንችስተር ዩናይትድ እስከ ሰኔ 2026 የሚያቆያቸው አዲስ ኮንትራት በይፋ ፈርመዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

የጣልያን ሴሪኤ የመክፈቻ ጨዋታዎቹ በይፋ ታውቀዋል። የመክፈቻ ጨዋታዎቹ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቷቸው ናቸው።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport