90 ደቂቃ SPORT
245K subscribers
79.7K photos
86 videos
13 files
2.52K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
2 ሰዓት ሲል የካርድ ሽልማት የሚያስገኝ ቀለል ያለ የ እግር ኳስ ጥያቄ እና መልስ ይኖራል

እስከዛ ስፖንሰራችንን ይቀላቀሉ - @ForexTrading_ET

2 ሰዓት እንገናኝ

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Dimarzio የተባለ የጣሊያን ጋዜጣ ኤሪክ ቴንሀግ ከኤፌ ካፕ ፍፃሜ በኃላ ከ ማንችስተር ዩናይትድ ይለቃል ብሎ ዘግቧል

በዘገባው የኤፌ ካፑ ውጤት ውሳኔውን እንደማይቀይር ጨምሮ ጠቅሷል::

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
💫 ስቴፈን ጄራርድ በ 🌐 ገፁ

እንደሚታወቀው የ ስቴፈን ጄራርድ ልጅ የክርስቲያኖ ሮናልዶ አድናቂ ነው !

SIUUUU ❤️

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የጨዋታው ስታድየም ዝግጂ ነው

DUBLIN

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
💫 ቪንሴንት ኮምፓኒ የባየር ሙኒክ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ለመተካት ግንባር እጩ ነው እስካሁን ድረስ ምንም ስምምነቶች የሉም በሁለቱም በኩል ነገር ግን በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ የባየር ሙኒክ ሰዎች እንቅስቃሴ ያደርጋሉ ተጠብሎ ይጠበቃል !

[Andy Jones VIA The Athletic ]

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍ቤት ዊንዊንስ (BetWinWins) ልዩ ልዩ ጉርሻዎችን እያወጣ ነዉ! የውርርድ ተሞክሮዎትን ለማጠንከር ዝግጁ ነዎት? ነዎት? ዛሬዉኑ ወደ ተግባሩ በመቀላቀል እነዚህ አስደናቂ ቅናሾች እንዲያልፍዎት አይፍቀዱ።
🎯 t.betwinwins.net/yz83rm26

📱 t.me/betwinwinset
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጥያቄው 2:20 የሚጀምር ሲሆን

ፈጥኖ የመለሰ ሰው ነው የሚሸለመው.. Comment Edit ማድረግ አይቻልም

Lets Go🔥
1 ደቂቃ ይቀራል 🔔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጥያቄ 1 (1/5)

1. ባርሴሎና ደርቢ ተብሎ የሚጠራው ጨዋታ በማን እና ማን መካከል የሚደረግ ነው?

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
አብዛኞቻችሁ መልሳችሁታል

መልሱ - ኢስፓኞል ነው
ቀድሞ መላሽ

እንቀጥላለን.