Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ
2.22K subscribers
1.08K photos
6 videos
1 file
642 links
Download Telegram
የ6000 ብር ሽልማት ከዘመንቤት!

⚽️ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል

👉 የፊታችን እሁድ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል ከምሽቱ 12:00 ሰዓት የሚጫወቱ ይሆናል።

ዘመንቤት የጨዋታውን ትክክለኛ ጎል ውጤት በፌስቡክ በትክክል ለሚገምቱ 6 የስፖርት አፍቃሪያን ለእያንዳንዳቸው ወደ ዘመንቤት የግል አካውንታቸው የ500 ብር ሽልማት ገቢ ያደረጋል። እንዲሁም በቲክቶክ ላይም በትክክል ለሚገምቱ 6 የስፖርት አፍቃሪያን ለእያንዳንዳቸው ወደ ዘመንቤት የግል አካውንታቸው የ500 ብር ሽልማት ገቢ ያደረጋል። በፌስቡክም በቲክቶክም በመገመት እድሎን ማስፋቶን አይርሱ።

ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ .....
👉 ይህን ፖስት ላይክ እና ሼር ያድርጉ
👉 የእርሶን ግምት ውጤት ኮመንት ያድርጉ
👉 ፌስቡክ ፔጃችንን ይቀላቀሉ እንዲሁም ለሁሉም ወዳጅዎ ያጋሩ https://www.facebook.com/ZemenSportBetting
👉 ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ እንዲሁም ለሁሉም ወዳጅዎ ይጋብዙ https://t.me/zemen_bet
👉ኢንስታግራም አካውንታችንን ይቀላቀሉ እንዲሁም ለሁሉም ወዳጅዎ ያጋሩ https://instagram.com/zemen_bet?utm_source=qr...
👉ቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎው ፥ ሼር እንዲሁም ግምትዎን ያስቀምጡ https://www.tiktok.com/@zemenbet_?_t=8epknVCYJqH&_r=1
በአንድ አካውንት ከ 1ጊዜ በላይ ኮሜንት ማድረግ አይፈቀድም።

⚠️ማሳሰብያ የዘመንቤት የፌስቡክ ገጽ እና ቴሌግራም ቻናላችንን ያልተቀላቀሉ እንዲሁም ፖስቱን ላይክ እና ሼር ያላደረጉ ተሳታፊዎች ተሸላሚ አይሆኑም!

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!
መድፈኞቹ ነጥብ ጥለዋል !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከ ብራይተን ጋር ያደረገውን የሶስተኛ ሳምንት የሊግ መርሐ ግብር 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የአርሰናልን ግብ ካይ ሀቨርትዝ ከመረብ ሲያሳርፍ ጇ ፔድሮ ብራይተንን አቻ ማድረግ ችሏል።

እንግሊዛዊው አማካይ ዴክላን ራይስ በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ካደረጋቸው 245 ጨዋታዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ቀይ ካርድ ተመልክቷል።

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!
በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!

መልካም እሁድ!
ቼልሲ ነጥብ ሲጥል ኒውካስል አሸንፏል !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኒውካስል ዩናይትድ ቶተንሀምን 2ለ1 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ ቼልሲ ከክሪስታል ፓላስ 1ለ1 ተለያይቷል።

ሰማያዊዎቹን ቀዳሚ ያደረገች ግብ ኒኮላስ ጃክሰን ሲያስቆጥር የክሪስታል ፓላስን የአቻነት ግብ ኢዜ አስቆጥሯል።

የኒውካስልን የማሸነፊያ ግቦች አሌክሳንደር አይሳክ እና ሀርቬይ ባርንስ ሲያስቆጥሩ የቶተንሀምን ግብ በርን በራሱ ግብ ላይ አስቆጥሯል።

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!
🗣 ጂሚ ካራገር ፦

"ሊቨርፑል እንደ ካሴሚሮ አይነት ውል አያደርግም ዙቢማንዲ ለማስፈረም ሞክረን ነበር ግን አልመጣም ቡድኑም በተመሳሳይ መልኩ ቀጥሏል። አሁን የካስሚሮን ደረጃ ተመልከቱ።"

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!
ካሴሚሮ በዩናይትድ ታክቲክ ደስተኛ አልነበረም !

ብራዚላዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ካሴሚሮ ማንችስተር ዩናይትድ ባለፈው የውድድር ዘመን በነበረው የጨዋታ ታክቲክ ደስተኛ እንዳልነበረ ተገልጿል።

ካሴሚሮ ማንችስተር ዩናይትድ የነበረው ታክቲክ የእሱን ድክመቶች አጎልቶ አሳይቷቸዋል የሚል እምነት እንዳለው ዘ አትሌቲክስ ዘግቧል።

ተጨዋቹ ስህተት በሰራበት በትላንቱ የሊቨርፑል ጨዋታ በጨዋታው አጋማሽ ከተቀየረ በኋላ ጨዋታውን ሳያጠናቅቅ ስታዲየሙን ለቆ ሲሄድ ተስተውሏል።

ከጨዋታው በኋላ በተንታኝነት እያገለገሉ የሚገኙ ተቀድሞ ተጨዋቾች በካሴሚሮ ላይ ትችቶችን ሲያቀርቡም ተደምጠዋል።

የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ ፒተር ሽማይክል ስለ ምሽቱ የሊቨርፑል ሽንፈት ሲጠየቅ “ ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን ጎን ነበር የተቀመጥኩት ትንሽ አልቅሻለሁ “ ሲል ነበር የመለሰው።

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!
“ ኢትዮጵያ ላይ ወሳኝ ድል ማስመዝገብ እንፈልጋለን “ አሰልጣኝ ሄምድ ሱሌይማን

የነገ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ታንዛኒያ ብሔራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሄምድ ሱሌይማን ታንዛኒያዊያን ደጋፊዎች ከጎናቸው በመሆን እንዲያበረታቷቸው ጠይቀዋል።

ቡድናቸው በነበረው የአጭር ጊዜ ዝግጅት ተጨዋቾቹ የአጨዋወት ታክቲካቸውን ተቀብለው በፍጥነት መላመዳቸው እንዳስደሰታቸው አሰልጣኝ ሱሌይማን ገልጸዋል።

ልምድ ያላቸውን ተጨዋቾች ከወጣት ተጨዋቾች አጣምረው ጥሩ ዝግጅት ማድረጋቸውን የገለፁት አሰልጣኙ " ስብስቡ በራስ መተማመን ሰጥቶኛል " ብለዋል።

“ ወሳኝ ድል ማስመዝገብ እንፈልጋለን “ ያሉት አሰልጣኙ በርካታ ቁጥር ያለው ደጋፊ ስታዲየም ተገኝቶ እንዲያበረታታን እንጠይቃለን ሲሉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።

ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋር የሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ ነገ ምሽት 1:00 በዳሬ ሰላም ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ያካሄዳል።

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!
ሮማ ማትስ ሁሜልስን ለማስፈረም ተስማማ !

ጀርመናዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ማትስ ሁሜልስ የጣልያን ሴርያውን ክለብ ሮማ ለመቀላቀል ከስምምነት መድረሱን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ተጨዋቹ በዚህ ክረምት ከአስራ ሶስት አመታት በኋላ ከጀርመን ቡንደስሊጋው ክለብ ቦርስያ ዶርትመንድ ጋር መለያየቱ አይዘነጋም።

የ 35ዓመቱ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ማትስ ሁሜልስ በቀጣይ ሮማን በነፃ ዝውውር ለመቀላቀል የህክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ ተዘግቧል።

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!
ኬቨን ደብሩይን ለቤልጂየም ብሄራዊ ቡድን ፡-

👕 106 ጨዋታዎች
⚽️ 30 ጎሎች
🅰️ 49 አሲስቶች
🤝 79 የጎል አስተዋጾ

ከእሱ የበለጠ ጎሎችን ያስቆጠሩት ሃዛርድ (33) እና ሉካኩ (85) ብቻ ናቸው።

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!
“ ቼልሲ ሁለተኛ ስታዲየም መገንባቱ አይቀርም “ ኢማኑኤል ፔቲት

የቀድሞ ፈረንሳዊ ተጨዋች ኢማኑኤል ፔቲት ቼልሲ መጫወት ላልቻሉ ተጨዋቾቹ በቅርቡ አዲስ ስታዲየም መገንባቱ አይቀርም በማለት ተናግሯል።

ቼልሲ ተጨዋቾች ሲያስፈርም ማየት ያሳዝናል የሚለው የቀድሞ ተጨዋቹ “ ቼልሲ ይዋል ይደር እንጂ መጫወት ላልቻሉ ተጨዋቾች ሁለተኛ ስታዲየም መገንባቱ አይቀርም ብዬ አስባለሁ “ ብሏል።

ሰማያዊዎቹ በዝውውር መስኮቱ መጨረሻ ቀን ጄደን ሳንቾን ሲያስፈርሙ ለእሱ የሚሰጡት የቀረ ቁጥር ስለመኖሩ ሰግቼ ነበር ሲል ኢማኑኤል ፔቲት ተናግሯል።

ስለ ራሂም ስተርሊንግ የአርሰናል ዝውውር አስተያየቱን የሰጠው ኢማኑኤል ፔቲት “ ሚኬል አርቴታ ስተርሊንግ በቼልሲ ለተደረገበት ነገር ለበቀል እንደሚጫወት ስለሚያውቅ ነው ያስፈረመው “ ብሏል።
ኬቨን ዴብሩይን ለቤልጂየም፡-

• 106 ጨዋታዎች
• 30 ግቦች
• 49 አሲስቶች

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!
“ የአውሮፓ ምርጡ ተከላካይ መሆን እፈልጋለሁ “ ኳንሳህ

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ጃሬል ኳንሳህ የአውሮፓ ምርጡ የመሐል ተከላካይ የመሆን ፍላጎት እንዳለው ገልጿል።

“ ሊቨርፑል ውስጥ ከአለም ምርጡ ተከላካይ ጋር ለቦታ እየተፎካከርኩ ነው ፣ በቀጣይ የቋሚነት ቦታውን ለማግኘት ከምርጥ ተከላካዮች አንዱ መሆን ይጠበቅብኛል።“ ሲል ጃሬል ኳንሳህ ተናግሯል።

ጃሬል ኳንሳህ አክለቡ በቀጣይ የአውሮፓ ምርጡ ተከላካይ ለመሆን ጠንክሮ በመስራት ላይ መሆኑን ገልጿል።

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!
እንኳን ለ2017ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ።
10X የአውስትራሊያ ኦፕን
7X ዌምብልደን
4X ዩኤስ ኦፕን
3X ፍሬንች ኦፕን
1X ዴቪስ ካፕ
እንዲሁም የኦሎምፒክ ወርቅ ማሳካት የቻለ ምርጥ የሜዳ ቴኒስ ኮከብ ነው።

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!
መልካም የመውሊድ በዓል ይሁንላችሁ!
የቀይ ካርዱ ንጉስ በመባል የሚታወቀው ማነው?
Anonymous Poll
60%
A
40%
B
በልጅነታችሁ ኳስ ስትጫወቱ ፔፔን የሚያስንቅ ፏውለኛ ልጅ አውቃለው የምትሉ🙋
ሁለቱ ብቻቸውን 1 ሜዳ ላይ ተጫወቱ ቢባሉ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
Anonymous Poll
47%
A
53%
B