🌸🍂 ዐይኑ ዘርግብ ልብሱ ብር አዘዛት
🌸 #ቅድስት_አፎምያም የከበረ መልዘመብረቅ
ሊቀ መላእክት #ቅዱስ_ሚካኤል 🍂🌸
✨ #ሰኔ_12 ✨
🍂 የከበረች አፎምያ ያረፈችበት ዕለት ነው
እግዚአብሔርን የሚፈራ የአንድ ሰው ሚስት ነበረች ።
ባሏ ብዙ ምጽዋትን ያደርግ ነበር በየወሩም ሦሶቱን በዓላት ያደርግ ነበር ፤ እነዚህም ፦
* በ29 /የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት መታሰቢያ /
* በ21 /የቅድስት ድንግ ማርያምን /
* በ12 / የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤልን /
🍂 የሚሞትበት ቀን በደረሰም ጊዜ እርሱ ያደርገው የነበረውን ምጽዋት እንዳታስታጉል እነዚህንም 3 በዓላት እንድታከአክ የቅዱስ ሚካኤልን ሥዕል አስሎ ይሰጣት ዘንድ ባሏን ለመነችው። እርሱም አደረገላት
🍂 እርሱም ካረፈ በኋላ ያደርገው የነበረውን እያደረገች በቅድስና ሕይወት ጸንታ ትኖር ጀመር። ጸላዔ ሠናይ የሆነ ሰይጣን ስለቀናባት ይፈትናት ዘንድ መነኩሲት ተመስሎ ፤ ባልሽ በስጋ ተለይቶሻል ከእንግዲህ ምጽዋትን አታድርጊ፣ ሌላ ባል አግብተሽ በደስታ ኑሪ እያለ ክፉ ምክርን ይመክራት ጀመር ።
🍂 እርሷም ሌላ ላላገባ ለእግወዚአብሔር ምያለው ፤ ርግቦችም እንኳን ከአንድ በቀር ሌላ አያውቁም ፤ አለችው ምክሩንም እነዳልተቀላት ባወቀ ጊዜ መልኩን ለውጦ ጮኸባት በሌላም ቀን እመጣለው ብሏት ጥሏት ሄደ።
✨ #በሰኔ_12 ቀንም የቅዱስ ሚካኤልን በዓል ስታከበር ሰይጣን አንደለመደው ይፈትናት ዘንድ መልአክ ተመስሎ ወደርሷ መጣ ። የቀደመ ክፉ ምክሩን ከመጻህፍት እየጠቀሰ ያስታት ዘንድ ይነግራት ጀመር። የእግዚአብሔር መልአክ ከሆንክስ የያዝከው በትረ መስቀልህ ወዴት አለችው።
🍂 #ሥዕለ_ቅዱስ_ሚካኤልን አምጥታ ብታሳየው ፤ ወደ ከበረ ሚካኤል ብትለምን ፈጥኖ ደርሶ አዳናት። ዲያብሎስንም ከእርሷ አሳደደው።
🌸 የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤልም ቅድስት አፎምያን አንቺ በዚህች ቀን ከዚህ ዓለም ወደማያልፈው ዓለም በምት ትለያለሽና ሄደሽ ስራሽን አከናውኚ ። እነሆ እግዚአብሔር ዓይን ያላየውን ጆሮ ያልሰማውን በሰው ልቡና ያልታሰበውን አዘጋጅቶልሻልና አላት ሰላምታም ሰጥቷት ወደ ሰማይ ዓረገ ።
የበዓሉንም ሥርዓት በሚገባ ፈጸመች ።
ኤጲስ ቆጶሱን ካህናቱን ወደ ጠራች እነርሱም መጡ ።
ገንዘቧን ሁሉ ለዳያን መጸወተች
ከዚህም በኋላ ቆማ ጸለየች
የከበረ መልአክ የሚካኤልን ሥዕል ከፊቷ አደረገች
በሊቀ መላእክት በቅዱስ ሚካኤል የበዓሉ መታሰቢያ
#በሰኔ_12_ቀንም_አረፈች ።
🌸 አፎምያን ከመከራ ከመከራ ነፍስ የታደጋት
የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን🌸🙏
@zemaryan