YOUTH ON FIRE🔥
5.86K subscribers
302 photos
22 videos
3 files
39 links
Download Telegram
. ከበቆሎ የጌታን ድምፅ በ #SEER_SAYMEN

በቆሎ የተወደደ የክረምት ምግብ ነው በአብዛኛው ጊዜ በበጋ አይታይም ፍሬው የሚገኘው በክረምት ነው።

የዚን በቆሎ ጣዕም እና ጥቅም ለማግኘት በሁለት ከባድ ሂደቶች ውስጥ ማሳለፍ አለብን፤
1, በከባድ የእሳት ሀይል ማስቀመጥ
2, የመፍላት መጠኑ ከ100°C በሆነ ውሀ ላይ መጣድ

ይሄን ሁሉ መንገድ የምንከተለው ለአንድ ነገር ነው
"ትክክለኛ የሆነውን #ጣዕም እና #ጥቅም ለማግኘት ነው"።

አያችሁ በቆሎ ነጭ ሆነ ማለት ይበላላል ማለት አይደለም ለምግብነት ለመቅረብ የግድ በሁለቱ መንገዶች ማለፍ አለበት፤

በተመሳሳይ መልኩ በህይወታችሁ የማትፈልጉትን ስራ የምትሰሩት፣ በማይመች ቦታ የተገኛችሁት #ጣዕማችሁ(ጥቅማችሁ) እንዲወጣ፣ ትውልድ ከእናንተ እንዲጠቀም እንጂ እንድትጠፉ አይደለም።

እግዚአብሔር በእናንተ ከመስራቱ በፊት እናንተን ይሰራል።

#Code_WISDOM

#SEER_SAYMEN

Share♻️Share♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
እኛ ሰፈር በጣም እየዘነበ ነው፤ 🥶🥶ዘነበ ማለት ግን በጋ የሚባለው Session ላይ አልገባንም ማለት አይደለም።

እግዚአብሔር በቃ ያለህን ነገር በብልጭታ አየኸው ማለት አብሮህ ይኖራል ማለት አይደለም።

እየወጣ ነው🏃🏃🏃

#Code_Wisdom

#SEER_SAYMEN

👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1