Bilaluna Edris (Xuqal.X.Qafarey)
486 subscribers
3.15K photos
218 videos
46 files
2.15K links
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
                 ቁርኣን[ 3:104 ]


መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
Download Telegram
#ሌላ_የድልዜና!
#አልቀሳም_ብርጌዶች እንዳስታወቀው ሙጃሂዶቻችን በቤቴ ሀኖን በሚገኝ ህንፃ ውስጥ የተከማቸ የጽዮናውያን ሃይል በቲፒጂ ሼል አነጣጥረው በርካታ ወታደሮቻቸውን ገድለዋል፤ከቤቴ ላህያ በስተደቡብ ደግሞ በአል-ያሲን 105 ዛጎሎች ሁለት የጽዮናውያን ታንኮች ላይ ኢላማ አድርገዋል በማለት ሲያበስር፤
ሌላኛው የፍልስጢን ሙጃሂዶች ስብስብ #አልቁድስ_ብርጌዶች ደግሞ ስዴሮትን በሚሳኤል ፍንዳታ ደበደብናት ብሏል!
اللهم ثبت أقدامهم وسدد رميهم!

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1
#breaking
“ሙጃሂዶቻችን በካንዩኒስ በደርዘን የሚቆጠሩ የወራሪዋ ወታደሮች የመሸጉበትን ቤት በፈንጂ በማፈንዳት እና በመትረየስ በማጥቃት በርካታ አባላት ገድለዋል፣አቁስለዋልም!”🇵🇸
#አልቀሳም_ብርጌዶች!

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
#Breaking
"በ #ጋዛ ከተማ ውስጥ ከአል-ዘይቱን ሰፈር በስተደቡብ የሚገኘውን ሁለት ማኦዝ አጥፍቶ ጠፊ አውሮፕላኖችን ጨምሮ 3 የጽዮናውያን አውሮፕላኖችን ተቆጣጠርን!”
#አልቀሳም_ብርጌዶች!

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1