Bilaluna Edris (Xuqal.X.Qafarey)
472 subscribers
3.13K photos
207 videos
46 files
2.15K links
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
                 ቁርኣን[ 3:104 ]


መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
Download Telegram
•••
يا غزَّةَ الشَّامِ قد جُنَّتْ بواكينا
نبكي إدلبَ أم نبكي فلسطينَـا؟!💦

#إدلب
#غزة

اللهمّ إنا نشكو إليك الأعداء فإنهم لا يعجزونك يا جبار السموات والأرض اللهمّ أحصهم عددًا واقتلهم بددًا ولا تغادر منهم أحدًا، اللهمّ أنزل عليهم نقمتك اليوم قبل غدًا، اللهمّ أحزنهم كما أحزنونا وآسفهم كما آسفونا .

#آمين

Bilaluna Telegram channel ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/Xuqal
اللهم إنا نستودعك فلسطين🇵🇸وأهلها

‏‌⁩ ‌#فلسطين⁩ ‌#غزة⁩ ‌#نابلس⁩ ‌#النصر⁩ ‌#اعتداء⁩⁩⁩ ‌#الصمود⁩
የኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራኢሲ ባቀረቡት ሀሳብ የBRICS አባል ሀገራት መሪዎች እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በፍልስጥኤማውያን ላይ እያደረሰች ስላለው ጥቃት ለመወያየት አስቸኳይ የበይነ መረብ ስብሰባ ያደርጋሉ።

"የብሪክስ ሀገራት መሪዎች - ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ እና ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ በአስቸኳይ የበይነ መረብ ስብሰባ ያደርጋሉ፣ የአዲሶቹ BRICS ሀገራት መሪዎች ማለትም የሳዑዲ አረቢያ፣ አርጀንቲና፣ ግብፅ፣ ኢትዮጵያ፣ ኢራን እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች " መሪዎችም ይሳተፋሉ ተብሏል።

#freepalestine #غزة #palestine

https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
#ሰበር

አልጀዚራ፡ የፍልስጤም ፕረዚዳንት ማህሙድ አባስ ዛሬ ወደ ፍልስጤም ካቀኑት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ባደረጉት ውይይት እስራኤል በጋዛ፣ በዌስት ባንክ እና በእየሩሳሌም ስለፈፀመቻቸው ወንጀሎች የተደራጀ ሙሉ ፋይል አስረክበዋቸዋል።

ፕሬዝደንት አባስ የፍልስጤማውያን በየቦታው መፈናቀልን እንደማይፈቅዱ ገልፀው ወራሪው መንግስት በእስረኞች ላይ የሚወሰደውን እርምጃ እና የህግ ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲያቆም እንዲደረግ ጠይቀዋል።

#freepalestine #palestine #فلسطين #غزة #gaza_under_attack

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ጦርነቱ ዳግም ተጀምሯል ወራሪዋ እስራኤል የአየር ጥቃትና የታንክ ተኩስ ከፍታለች። ህፃናት እዚህም እዚያም ወድቀዋል። እስካሁን 14 ሰዎች መሞታቸውንና በርካቶች መቁሰላቸውን የጋዛ ጤና ጥበቃ ተናግሯል።

ቀሳሞች በሰላሐዲን ጎዳና ላይ የተሰገሰጉ የወራሪዋን ታንኮች ማውደማቸውን ቀጥለዋል።

የድርድሩ ሒደት እንዳልተቋረጠ የግብፅና የኳታር የደህንነት ተቋማት አሳውቀዋል።

#freepalestine #palestine #فلسطين #غزة #gaza_under_attack

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተወለደው ጋዛ በቦንብ እየተደበደበች ሳለ ነበር የሞተውም በወራሪዋ ጥቃት ነው።

በወራሪዋ ጥቃት የመጀመርያው ሰለባ። ነፍሱ ከጀሰዱ ተላቆ በከፈኑ እንደተጠቀለለ በአባቱ እቅፍ ወደ ቀብር አምርቷል። 

#freepalestine #palestine #فلسطين #غزة #gaza_under_attack

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ተከታታይ የድል ዜና

ኢዝ አድ-ዲን አል-ቃሳም ብርጌድ፡- 9፡42 ሲሆን የአልቃሳም ብርጌድ የስዴሮትን ሰፈር በሚሳኤል ቦምብ ደብድቧል።

ከቀኑ 9፡44 ላይ የአልቃሳም ብርጌድ በወራሪዋ የተያዘውን “ኔቲቮት” ከተማ በሚሳኤል ደብድቧል።

አመሻሽ 11፡17 ላይ የአልቃሳም ብርጌድ ከጋዛ ከተማ በስተሰሜን እና በስተደቡብ ያለውን የጠላት ጦር ሃይሎች በደርዘን በሚቆጠሩ ከባድ የሞርታር መሳሪያዎች አውድሟል።

አመሻሽ 11፡21 ላይ የአልቃሳም ብርጌድ ወራሪዋ ሰላማዊ ሰዎች ላይ ለፈፀመችው ጥቃት ምላሽ በአሽዶድ ግዛት ላይ ያነጣጠረ የሚሳኤል ቦምብ ድብደባ ፈፅሟል።

#غزة #palestine #freepalestine #gazaunderattack

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ሰበር

አልቃሳም ሙጃሂዲን በጋዛ ሰሜናዊ ምዕራብ በሚገኘው አል-ታዋም አካባቢ በሚገኝ ሕንፃ ውስጥ የሚገኘውን የጽዮናውያን የእግር ኃይል አድፍጦ በፀረ-ሰው መሣሪያዎች፣ ፀረ-ምሽግ ሞርታር እና በከባድ መትረየስ ዒላማ አድርጓል፣ የጠላት ኃይሉ አባላትም ሙት እና ቁስለኛ መሆናቸውን አረጋግጧል።

#palestine #غزة #freepalestine #فلسطين

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1