Bilaluna Edris (Xuqal.X.Qafarey)
486 subscribers
3.15K photos
218 videos
46 files
2.15K links
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
                 ቁርኣን[ 3:104 ]


መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
Download Telegram
#Breaking
አሁን ከሶሪያ ድንበር በኩል ሚሳኤል ወደ ወራሪዋ መተኮስ ጀምሯል። የቀሳም ሙጃሂዶች በየከተማዋ ዘልቀው ገብተው ወታደሮቿን እየቀጠፉ ይገኛል። አስቀላን እየነደደች ነው። ከጋዛ ከሉብናን ከሶርያ ድንበር በተምዘግዛጊ ሮኬቶች እየተደበደበች ነው። አላሁመ ዚድ

https://t.me/Xuqal
#breaking
“ሙጃሂዶቻችን በካንዩኒስ በደርዘን የሚቆጠሩ የወራሪዋ ወታደሮች የመሸጉበትን ቤት በፈንጂ በማፈንዳት እና በመትረየስ በማጥቃት በርካታ አባላት ገድለዋል፣አቁስለዋልም!”🇵🇸
#አልቀሳም_ብርጌዶች!

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
#BREAKING
ከሸይኽ አብዱ ያሲን ግድያ ጋር ተያይዞ የመጀመሪያው ተጠርጣሪ ነው የተባለው የባለቤታቸው ልጅ የሆነው መሀመድ ሽኩር እየተፈለገ ነው ።

መሀመድ ሽኩር ይኖርበት ከነበረው መኖሪያ ቤት መሰወሩ ተነግሮዋል ያያችሁት በአከባቢ ለሚገኝ ፖሊስ ጥቆማ ስጡ!

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
#Breaking
“በቀይ ባህር ውስጥ በሚደረገው የአውሮፓ ህብረት ተልዕኮ ውስጥ #አንሳተፍም!”
የስፔን መከላከያ ሚኒስትር
#Breaking
√የኢራን ጦር በፓኪስታን በሚንቀሳቀሰው የ“ጀይሸል-ዐድል” ድርጅት ላይ የሚሳኤል ጥቃት ለፈጸመችበት ምላሽ የፓኪስታን ጦር የኢራን ግዛት በሆነችው ሲስታን እና ባሌቸስታን ላይ  በሚንቀሳቀሰው የ“ሳርማቻር”ቡድን ላየ ጥቃት ከሰነዘረ በኋላ በኢራን እና በፓኪስታን መካከል ውጥረት ነግሷል።
ሳርማቻር እና ጀይሸል-ዐድል በፓኪስታን እና በኢራን መካከል ባለው ድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ሲሆኑ በአካባቢው ከፍተኛ የቦንብ ፍንዳታ አድርሰዋል።

√ቻይና በፓኪስታን እና በኢራን መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማስወገድ ሽምግልና እንደምትቀመጥ አስታውቃለች።
በፓኪስታን ካራቺ የሚገኘው የቻይና ቆንስል ያንግ ዩንዶንግ በሁለቱ ሀገራት ድንበር በሁለቱም በኩል የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ቡድኖች በጋራ የቦምብ ጥቃት ከፈጸሙ በኋላ የተፈጠረውን ውጥረት ለማስወገድ ሀገራቸው በፓኪስታን እና በኢራን መካከል ሽምግልና ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን ገልጿል።
በሌላ በኩል በስዊዘርላንድ ከዳቮስ ኮንፈረንስ ጎን ለጎን የሳዑዲ አረቢያ እና የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ተገናኝተው ተወያይተዋል።

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1