Bilaluna Edris (Xuqal.X.Qafarey)
501 subscribers
3.26K photos
233 videos
46 files
2.19K links
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
                 ቁርኣን[ 3:104 ]


መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
Download Telegram
إِنْ أَحْسَنتُمْ أَحْسَنتُمْ لِأَنفُسِكُمْ وَإِنْ أَسَأْتُمْ فَلَهَا..
መልካም ብትሠሩ ለነፍሶቻችሁ መልካምን ሠራችሁ፡፡ መጥፎንም ብትሠሩ በነርሱ (በነፍሶቻችሁ) ላይ ነው፤ (አልን)፡፡ ...
(አል ኢስራዕ 7)
:
የዘራኸውን እንጂ አታጭድም  ...ባጠጣኸው ኩባያ መልሰህ ትጠጣለህ...ባጎረስከው ተመሳሳይ የሚያጎርስህ ይመጣል ...መልካሙ  በመልካም ይመለስልሃል ...መጥፎም ከሆነ እንደዛው ...
....ጥሩ በጥሩ ...መጥፎ በመጥፎ.. ይህቺ በዛኛው ትተካለች ..በሄድክበት ይመጣብሃል....ዛሬ ላይ ሰዎችን የምታጠጣበትን መንገድ አሳምር ነገ ላይ አጠጣጥህ ያምርልሃል...መልካም ስራዎች ከክፉ አወዳደቅ ይጠብቃሉ !

የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
“በህይወቴ ሰዎችን አግኝቻለሁ መልካም ስራን ይሰራሉ ግን አይናገሩትም። ዛሬ ዘመን ላይ ያገኘኋቸው ግን መልካም ስራን ይናገሩታል ግን አይሰሩትም።”
አቡ ኽልደህ አልበስሪ (رحمه الله)
وَمِنْ ذُرِّيَّتِنَا أُمَّةً مُسْلِمَةً لَكَ 🩵
ዛሬ ዙል-ቂዕዳ 26 ግንቦት 26 ከ 3 ወይም 4 ቀን በኋላ ኢንሻአ አላህ የ ዙል-ሂጃን ፆም እንጀምራለን አላህ ደርሰው ከሚፆሙት ፆመውም ከሚጠቀሙት ያድርገን 🤲
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#እናስታውስዎ

ከቀናት ሁሉ በላጮቹ የዙልሒጃ አሥር ቀናት እየደረሱ ነው!
ቀናቱን በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ማሳለፍ ድርብርብ ምንዳን የሚያስገኝ ሲሆን፤ ተከታዮቹን ዚክሮች (ላ ኢላሃ ኢለሏህ፣ አላሁ አክበርና አልሐምዱሊላህ) ማለትን ማብዛት እጅግ ተወዳጅ ተግባር መሆኑ በመልዕክተኛው (ሰ ዐ ወ) ሃዲስ ተወስቷል።

#10ቱ_የዙልሒጃ_ቀናት
#እናስታውስዎ 

ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 27 - 2016 | ዙል ቀዕዳህ 27 - 1445

የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
የዙል-ሒጃን ጨረቃ ለማየት በመጠባበቅ ላይ


Dhul Hijjah 1445/2024 Crescent search this evening!


The dates will determine the days of #Hajj and #EidAlAdha

የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal