Bilaluna Edris
560 subscribers
3.35K photos
276 videos
50 files
2.3K links
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
                 ቁርኣን[ 3:104 ]


መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
Download Telegram
10ቱ የዙልሒጃ ቀናት.pdf
333.4 KB
ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙል-ሒጃ ቀናት

ዝግጅት፦ አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ ህዳር 2004 E.C.

የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአዞ ስቲክኒ

ኡስታዝ በድሩ ሁሴን

የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የልብ ሱጁድ
ኡስታዝ በድሩ ሁሴን

የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በራስ መደነቅ
ኡስታዝ በድሩ ሁሴን

የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
#سوق_الجنة 🥰
ወማ አድራከ ማ ሱቁል ጀናህ.....??)😊

ይጀምራል ከታቢኢዩ ሰኢድ ኢብኑ አል-ሙሰይብ እንደዘገበው....
አቡ ሁረይራህ ረዲየሏሁ አንሁ በመንገድ ላይ አገኘዋቸውና እሳቸውም አንተ ሰዒድ ሆይ አሏህ እኔ እና አንተን በጀነት ገበያ ላይ እንዲሰበስበን ለምነዋለው አሉኝ !!
እኔም ጠየኩኝ .....በጀነት ውስጥ ገበያ አለን..??

እሳቸውም አሉኝ.... አዎን እንዴታ...አለ እንጂ....
የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለ ሱቁል ጀናህ በተመለከተ እንዲህ ብለውኛል፡-

"የጀነት ሰዎች በሰሩት መልካም ስራ ጀነትን ይወፈቃሉ....ከዚያም ልክ በዱንያ ላይ ጁምዐ ቀን እንዳለው እዛም ጁምዐ ቀን ሲደርስ አሏህ ሱብሀነሁ ወተኣላን እንዲዘይሩ ይፈቀድላችዋል 🥹

አዛኙ ረበል ኣለሚንም ከጀነት አትክልት ስፍራዎች በአንዱ ስፍራ ላይ አርሹን ይገልጥላቸዋል... ፡
ከዛም ለነሱ ከፍ ያሉ መናቢሮች (መቀመጫዎች) ይቀመጥላቸዋል 🤲🥹

አንዳንዶቹ መቀመጫዎች ከኑር የተሰሩ .....አንዳንዶቹ ደሞ ሉዕሉዕ ከሚባሉት እንቁ...አንዱ ዘበርጀድ ከተባለ እንቁ ድንጋይ ሲሆን አንዱ ደሞ ያቁት ከተባለው....
አንዱ ሚምበር ከወርቅ የተሰራ ሲሆን አንዱ ደግሞ ከብር....
ከነዚህ መቀመጫዎች በዝቅተኛው የተሰራው
ካፉር ከምትባለው ሚስክ ሽታ ያላት ዛፍ ነው....

እናም ከካፉር የተሰራችዋ መቀመጫ ላይ የተቀመጡት የጀናህ ባለቤቶች ከእንቁ በተሰራው ላይ የሚቀመጡት ላይ ምንም ቅሬታ አይኖርባቸውም.... ከኛ የሚበልጡ ናቸው ብለውም አያስቡም። ውስጣቸውም ንፁህ ነው... አልሀምዱሊላሂ አለዚ አዝሀበ ኣና አልሀዘነ ይላሉ....

አባ ሁረይራም ጠየቁ ፡- የአላህ መልእክተኛ ሆይ ጀሊሉን አላህ በግልፅ እይታ እናየዋለን....?
እሳቸውም እንዲህ አሉን ፡-
“ለይለቱል በድር በግልፅ በምትመጣ ጊዜ ጨረቃዋን ከማየት ትጠራጠራላችሁን...??
እኛም አልን ....አንጠራጠርም ያ ረሱሉሏህ.....

ልክ እንደዚሁ የበድርን ጨረቃ እንደምታዩት ጌታችሁን ታያላችሁ ....
በዚያም በተቀመጣችሁበት ስብሰባችሁ ውስጥም አሏህን የማያናግር አንድም ተቀማጭ አይኖርም ....
ከዚያም አላህ ሱብሀነሁ ወተኣላ ከመሀላቹ አንዱን ጠርቶ እገሌ የእገሌ ልጅ ሆይ.....
እንደዚህ በእንደዚህ ጊዜ ወንጀል የሰራህበትን ቀን ታስታውሳለህን..??በማለት ይጠይቀዋል.....
እሱም አዎን ያረብ አስታውሳለሁ....ታድያ ይቅር አላልከኝምን...?? ብሎ ይጠይቃል....
አላህ ሱብሀነሁ ወተኣላም ....እንዴታ...አሁን ያለህበት መስተንግዶ የደረስከው እኮ በይቅርታዬ ነው ብሎ ጀሊሉ ያበሽረዋል🥺
(just imagine በአላህ ወህይ ምናምን ልኮ ወይ ደሞ ሚን ወራኢል ሂጃብ አይደለም እኮ ሚያበስረው....አጠገቡ ተቀምጦ ቢሆን እንጂ 🥹🥹ያረብ 🤲 )

በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሳሉም ደመና በላያቸው ላይ ይሸፍናቸዋል....ዱንያ ላይ እያሉ አሽትተው የማያውቁት የሆነ ውብ መዐዛ ያለው ሽታን ያዘንብላቸዋል...
የተባረከው ልዑል ጌታችንም ይላችዋል ፡- ተነሱ ቁሙ ወዳዘጋጀውላችሁ ክቡር መስተንግዶ....የፈለጋችሁትንም ውሰዱ ይባላሉ....

ወደገበያው ሲወጡም .....መላኢካዎች የከበቧት የሆነች .... ወደዚያች ዐይኖች ያላዩት... ጆሮዎች ያልሰሟት .....በቃል የማይገለፅ ውበት ወዳላት ገበያዋ ብቅ ይላሉ ☺️ (አላሁመ ላታህሪምና 🤲)

...በውስጡ መሸጥና መግዛት የሌለው ሆኖ የሚፈልጉትን መርጠው ይወስዳሉ.....
በዚያች ገበያ ላይም የጀነት ሰዎች ይገናኛሉ....
ከዚያም አንድ የጀነት ሰው ሌላኛውን ከሱ የተሻለ ልብስ ለብሶ አምሮበት ቆንጆ ሆኖ አያየውም ልክ ንግግሩን ሳይጨርስ ከሱ በተሻለ እና ባማረ ልብስ እና ሀይዐ ራሱን ቢያገኝ እንጂ🥰🥰
ምክንያቱም ጀነት ውስጥ ሀዘን የለም....ምንመኘውን ማጣት የለም 🥰🥰

ረሱል አለይሂ ሰላት ወሰላም ንግግራቸውን ቀጠሉ......ከዚያም ሁላችንም ወደየቤቶቻችን ተመልሰን ከሚስቶቻችን ጋር ስንገናኝ...በፍቅር ይቀበሉንና ይላሉ....

በአላህ ይሁንብን መጀመሪያ ከቤት ስትወጡ ከነበራችሁ ውበት እና መዓዛ ይበልጥ አምሮባችሁ እኮ ነው የተመለሳችሁት ይሉናል.....
እኛም እንመልሳለን.....ዛሬ እኮ ከሀያሉ አላህ ሱብሀነሁ ወተኣላህ ጋር ተቀማምጠን ነበር...!!
ታድያ ከወጣንበት በተሻለ መልኩ መመለስ ሀቃችን አይደለምን...!! ❤️

ያአላህ ምንኛ ያማረ ሀዲስ ነው 🥹🤲 አላሁመ ያረብ ሳንጠይቅህ ዲነል ኢስላምን ሰተከናል እና እየጠየቅንህ ሳለ ግን ጀነትን አትከልክለን ያረብ 🤲

የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
ሙሐመድ ሐሚድ ይሰኛሉ ሐጅ ለማድረግ ከሶሪያ ምድር ተነስተው መካ የከተሙ አዛውንት ናቸው።

ሐብት ጥሪታቸውን ሽጠው መስጂድ እያስገነቡ በማጠናቀቅ ላይ ነበሩ። ከመሞታቸው ከሶስት ሰአታት በፊት ለልጆቻቸው እንዲህ በማለት ኑዛዜ አስቀመጡ:-

"መስጂዱ ተገንብቶ እንዳበቃ የተረፈውን ገንዘብ በሸሪዓ ድርሻችሁ መሠረት ተከፋፈሉ። የእህቶቻችሁን ሐቅ እንዳትነፍጉ። ቤቴ ለተቸገሩ ሰዎች ማረፊያ ይሆን ዘንድ ወፍቄዋለሁ። ኪራይ እንዳትቀበሉበት። በመስጂዱ በኩል ያለው ክፍል ለመስጂዱ ኢማሙ ማረፊያ ይሁን ..."

ድምፃቸውን ቀድተው ለሁሉም ወንድ ልጆቻቸው ሰደዱና ከሰዓታት በኋላ ወደማይቀረው ዓለም ተሸጋገሩ።

ለበይክ እያሉ መሞት ምንኛ መታደል ነው በረቢ
ለበይክም አላሁመ እያሉ ይቀሰቀሳሉ ኢንሻአላህ☝️
,,,,,,,,,,,

የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
በሃገረ ሳዑዲ ዐረቢያ የወርሃ ዙል-ሒጃህ ጨረቃ ዛሬ ሐሙስ ስለታየች ነገ ጁሙዓህ ግንቦት 30, 2016 E.C. የዙል-ሒጃህ ወር የመጀመሪያው ቀን ይሆንና ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃህ 10 ቀናት ከነገ ይጀምራሉ። ስለሆነም ቅዳሜ ጁን 15, 2024 (ሰኔ 08, 2016 E.C.) የዕለተ ዐረፋህ ቀን ሲሆን እሁድ ጁን 16 (ሰኔ 09) ዒደ-ል-አዽሓህ ይሆናል። አላህ በሰላም ያድርሰን

እነዚህን ወርቃማ ቀናቶች በዒባዳህ ለማሳለፍ ከወዲሁ ዝግጅት አድርጉ። ቀናቶቹን ከምታሳልፉባቸው ዒባዳዎች መካከል፤ ጾም፣ ዚክር፣ ቁርኣን መቅራት፣ ሶደቃ፣ ለቻለ ሰው ሐጅና መሰል በጎ ተግባራትን ማከናወን ይገኙበታል። አላህ ያበርታን።

ሌሎችንም አስታውሱ!

The Dhul Hijjah Crescent was SIGHTED today, hence Dhul Hijah.1445 will begin tomorrow Friday, 7th June 2024.

||

የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
ወላህ ናፍቀናል 🥹

🌺اللهم صل🌺🌾 وسلم🌾🌺 وبارك🌾🌺 علي سيدنا🌾🌺 وحبيبنا🌾🌺 محمد عدد ما ذكره الذاكرون🌾🌺 وغفل عن ذكره الغافلون🌾🌺 عدد ما كان🌾🌺 وعدد ما يكون 🌾🌹وعدد الحركات والسكون🌺🌾 صلاة تنحل بها العقد🌹🌾 وتنفرج بها الكرب🌾🌺 وتقضي بها الحوائج🌹🌾 وتنال بها الرغائب 🌾🌺🌾 وعلي آله وصحبه الطيبين الطاهرين أجمعين يارب العالمين🌺🌾 اللهم أمين 🌴🌾🌺 اللهم صل وسلم🌾🌺🌾 وبارك على🦋 سيدنا محمد☘️ وعلى اله وصحبه اجمعين🌿🌾🌺🌴