AddisWalta - AW
48.3K subscribers
44K photos
222 videos
20 files
16.9K links
This is Walta Media and Communication Corporate’s official Telegram channel.

For more updates please visit https://shorturl.at/ehosX https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured
Download Telegram
#ደሞ_አዲስ ሦስተኛው ማን ነው

🎤🎤🎷🎷🎼🎼🎸🎸🎧🎧#ደሞ_አዲስ ምዕራፍ ሁለት በቅርብ ቀን በልዩ አቀራረብ ይጠብቁን!

🎤🎤🎷🎷🎻🎻🎺🎺🎧🎧🎸🎸 🎺🎺

#አዲስ_ዋልታ
“አምባር'' ድራማ ምዕራፍ 2 - ክፍል 2

እሑድ ከቀኑ 8፡00 በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን📺 ይጠብቁን!

#አምባር_ድራማ
#አዲስ_ዋልታ_ቴቪ
#ደሞ_አዲስ በቅርብ ቀን!

🎤🎤🎷🎷🎼🎼🎸🎸🎧🎧#ደሞ_አዲስ ምዕራፍ ሁለት በቅርብ ቀን በልዩ አቀራረብ ይጠብቁን!

🎤🎤🎷🎷🎻🎻🎺🎺🎧🎧🎸🎸 🎺🎺

#አዲስ_ዋልታ
“አምባር'' ድራማ ምዕራፍ 2 (ክፍል - 2)

ዛሬ ከቀኑ 8፡00 በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን📺 ይጠብቁን!

#አምባር_ድራማ
#አዲስ_ዋልታ
የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአዲስ ዋልታ ተከበረ

ጥቅምት 4/2017 (አዲስ ዋልታ) 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት ቅጥር ጊቢ ተከበረ።

ዕለቱ "ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሐሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው።

የዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽንና ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወካይ እንየው ቢሆነኝ የሰንደቅ ዓላማ እሳቤ የሁላችንም እሳቤ ነው ብለዋል።

እንደ አዲስ ዋልታ በተለያዩ ይዘቶች ላይ ማሻሻያ በማድረግ፣ ሞጋች ሀሳቦችን በማንሳት የዜጎች መብት እንዲከበር ትልቅ ሥራ እየተሰራ መሆኑንም ጠቁመዋል።

በዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ደረጄ ብሩ ሰንደቅ ዓላማ ከአገራዊ መልዕክትነቱ ባሻገር ለሀገር ግንባታ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው ብለዋል።
#ሰንደቅ_ዓላማ
#ኢትዮጵያ
#አዲስ_ዋልታ

በየኔወርቅ መኮንን
#ደሞ_አዲስ በቅርብ ቀን!

🎤🎤🎷🎷🎼🎼🎸🎸🎧🎧#ደሞ_አዲስ ምዕራፍ ሁለት በቅርብ ቀን በልዩ አቀራረብ ይጠብቁን!

🎤🎤🎷🎷🎻🎻🎺🎺🎧🎧🎸🎸 🎺🎺

#አዲስ_ዋልታ
#ደሞ_አዲስ
#ደሞ_አዲስ !

🎤🎤🎷🎷🎼🎼🎸🎸🎧🎧
#ደሞ_አዲስ ምዕራፍ ሁለት በቅርብ ቀን በልዩ አቀራረብ ይጠብቁን!

🎤🎤🎷🎷🎻🎻🎺🎺🎧🎧🎸🎸 🎺🎺

#አዲስ_ዋልታ
#ደሞ_አዲስ
#ደሞ_አዲስ !

🎤🎤🎷🎷🎼🎼🎸🎸🎧🎧
#ደሞ_አዲስ ተወዳጁ የሙዚቃ ተሰጥዖ ውድድር ፤ ምዕራፍ ሁለት በቅርብ ቀን በልዩ አቀራረብ ይጠብቁን!

🎤🎤🎷🎷🎻🎻🎺🎺🎧🎧🎸🎸 🎺🎺

#አዲስ_ዋልታ
#ደሞ_አዲስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"የሀገር ግንባታ የዘመናትና የማያልቅ የትውልድ ቅብብሎሽ ውጤት ነው:: ሀገር የትውልድ ትሥሥር ውጤት ናት"

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

#የመደመርትውልድ #አዲስ_ዋልታ
#PMOEthiopia
#ደሞ_አዲስ!

🎤🎤🎷🎷🎼🎼🎸🎸🎧🎧 ድምጻዊ #ያሬድ_ነጉ በተወዳጁ #ደሞ_አዲስ የሙዚቃ ተሰጥዖ ውድድር ፤ ምዕራፍ ሁለት በቅርብ ቀን በልዩ አቀራረብ ይጠብቁን!

🎤🎤🎷🎷🎻🎻🎺🎺🎧🎧🎸🎸 🎺🎺

#አዲስ_ዋልታ
#ደሞ_አዲስ
ብሪክስ የመጭው ዘመን የኢኮኖሚና ጂኦፖለቲካዊ ኃይል

#ብሪክስ #አዲስ_ዋልታ
ስለ ብሪክስ ማን ምን አለ?

"ይህ ጉባኤ ፕላኔታችንን የተሻለ እና ዘላቂ ለማድረግ ትልቅ አቅም አለው። ጉባኤውን ልዩ የሚያደርገው ደግሞ አዳዲሶቹን የብሪክስ አባላት መቀበላችን ነው"

ናሬንድራ ሞዲ (የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር)

#አዲስ_ዋልታ #ብሪክስ
“ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ሶስተኛ ባለትልቅ ኢኮኖሚ የሆነችው ሀገራችን ፤ ወጣትና ፈጣን የሰራተኛ ኃይል ፣ሰፊ የሚታረስ መሬት እና የተትረፈረፈ ታዳሽ ኃይል ያላት ናት።

እነዚህ ሀብቶችም ለንግድ እና ኢንቨስትመንት የማይስተካከል እድል የሚፈጥሩ ናቸው። ያደረግናቸው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎችም አዲስ የዕድገት መንገድ የከፈቱ ናቸው።”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

#አዲስ_ዋልታ #ብሪክስ
በካዛኑ የብሪክስ ጉባኤ ማን ምን አለ?

“በብሪክስ አባል አገራት መካከል ያለው የኢኮኖሚ ትስስር እንዲጠናከር የብሪክስ ውሳኔዎች ተግባራዊነት መረጋገጥ ይኖርበታል። ይህም ለቡድኑ ስኬት እንደመለኪያ ነው ።”

መስኡድ ፔዚሽኪያን (የኢራን ፕሬዝዳንት)

#አዲስ_ዋልታ #ብሪክስ
አቡበከር ናስር ፕሮፋይል

#አዲስ_ዋልታ #ስፖርት #እግር_ኳስ
በካዛኑ የብሪክስ ጉባኤ ማን ምን አለ?

“በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በብሪክስ ሀገራት የዲጂታል እውቀት የአቅም ግንባታ ፕሮግራም የሚሆን አስር የመማርያ ማዕከላት ይኖሩናል። ለአንድ ሺህ የትምህርት አስተዳዳሪዎች፣ ለመምህራን እና ተማሪዎችም የስልጠና እድል እንፈጥራለን።”

ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ (የቻይና ፕሬዝዳንት)

#አዲስ_ዋልታ #ብሪክስ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከባለቤቱ በላይ ተቆርቋሪ ነኝ የሚለው በዝቶብናል - የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር

ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ይጠብቁን!

#ነፃ_ሐሳብ
#አዲስ_ዋልታ
የህዝብ ምግብ ቤት (ሬስቶራንት) አጀማመር

#አዲስ_ዋልታ
“ብልፅግና ድሃን ይወዳል፤ ለድሃ ይራራል ድህነትን ግን አብዝቶ ይጠላል። ድህነትን እንበቀላለን፤ ድሃን ግን እናግዛለን” - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

#ጠቅላይ_ሚኒስትር_ዐቢይ_አሕመድ
#ፓርላማ
#አዲስ_ዋልታ
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለምክር ቤት አባላት ከቀረቡት - የቁጥር መረጃዎች

#ጠቅላይ_ሚኒስትር_ዐቢይ_አሕመድ
#ፓርላማ
#አዲስ_ዋልታ