here are 10 thrilling theme park facts that may just surprise you!
10. Fastest Rollercoaster – Formula Rossa
With a top speed of 150 mph Formula Rossa, located in Ferrari World, United Arab Emirates, is officially the fastest rollercoaster in the world. It takes just 5 seconds to go from 0 to 150 mph and whizzes riders around the 2.2 kilometer track in just 1.32 minutes!

9. Longest Rollercoaster – Steel Dragon 2000
If you want to ride the world’s longest steel rollercoaster, you’ll have to travel to Nagashima Spa Land in Nagashima, Japan. The ride measures a staggering 8,133 feet in length and takes riders on an exhilarating 4-minute ride at speeds of up to 95 mph.

8.Tallest Sky Swing – Vertigo
If you’ve got a head for heights you will fall in love with the adrenaline rush offered by Vertigo, the UK’s tallest sky swing at Oakwood Theme Park. Ride solo or in a group of up to three people and see what life looks like from one of the highest points in the entire park. This is one rush you won’t forget in a hurry.

የቤተመንግስቱ አንድነት ፓርክ ከአናብስቱ መኖሪያ እስከ ትንሿ ኢትዮጵያ መልክ በመልክ ያስቀመጠ ትልቅም ታላቅም ሊባል የሚችል ውብ የሆነ ፓርክ ነው።
መግቢያው ላይ አንድነትን ከሚያሳየው የአፍሪካ ምስል ጀምሮ በውስጡ ያሉት 6 የተለያዩ ክፍሎች የየራሳቸው የሚነገር ታሪክ አላቸው።
እያንዳንንዱ ታሪክ በኢትዮጵያዊያን ተሰርቶ ለኢትዮጵያውያን የቀረበ ከመሆኑም ባሻገር ለኛ ለዲጂታሉ ዘመን አርበኞች አንዳንድ አስደማሚ ስራዎችን እያሳየ የተሻለ እንድናስብ፤እንድናልም አድርጎናል።
ከረፍት ቀናችሁ 3 ሰዓታትን ውስዳችሁ እንድትጎበኙት እና አትርፋችሁ ብትዝናኑ ምክራችን ነው።
ከMedaChat ቴሌግራም ቻናል የተወሰደ

በተለያዪ Social media ተፖስቶ እንዳየውት ከሆነ በጊቢው ውስጥ በራስ ስልክ ፎቶ ማንሳትም ሆነ መነሳት እንደሚቻል ሲሆን ሆኖም ግን ከተፈቀደለት ኣካል ዉጭ ካሜራ ዪዞ መግባት በፓርኩ የተከለከለ ነው።
አንድነት ፓርክ በየሳምንቱ ሰኞ ለጎብኝዎች ዝግ እንደሚሆን ተገለፀ!
በአንድነት ፓርክ ያሉ ቅርሶችንና፣ ንብረቶችን በተገቢው ሁኔታ ለመጠበቅ ሲባል ፓርኩ በሳምንት አንድ ቀን ሰኞ ለጎብኚዎች ዝግ እንደሚሆን ተገለፀ። በቤተ መንግስት ቅጥር ግቢ ውስጥ የተሰራውን የ”አንድነትፓርክ ” ከመስከረም 2012 ዓም ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት መሆኑ ይታወሳል።
ለአገልግሎት ክፍት ከሆነበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ከ20 እስከ 25 ሺህ የሚደርሱ ጎብኚዎች ፓርኩን መጎብኘታቸውን ከአንድነት ፓርክ የተገኘው መረጃ ያመለክታል። 40 ሄክታር ይዞታ ካለው የቤተመንግስት ቅጥር ግቢ ውስጥ 13 ሄክታር ላይ ያረፈው ፓርኩ ስድስት የጎብኚ መዳረሻዎች አሉት።
የተለያዩ አገር በቀል እጽዋትና እንስሳት፣ የነገስታቱ እልፍኞች ፣ ሙዚየምና ታሪክ ነጋሪ ክፍሎች ያሉት የአንድነት ፓርክ በሳምንት ለሰባት ቀናት ሲሰጥ የነበረውን አገልግሎት ወደ ስድስት ቀናት ዝቅ ማድረጉን ዛሬ አስታውቋል።
የአንድነት ፓርክ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ታምራት ኃይሌ ስለ ፓርኩ የስራ እንቅስቃሴና ያለበትን ደረጃ በሚመለከት ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ በፓርኩ ያሉ ቅርሶችንና፣ ንብረቶችን በተገቢው ሁኔታ ለመጠበቅ ሲባል ፓርኩ በሳምንት አንድ ጊዜ ሰኞ ለጎብኚዎች ዝግ ይሆናል። ፓርኩ ከማክሰኞ እስከ እሁድ ባሉ ቀናት ክፍት ሆኖ ጎብኚዎችን እንደሚያስተናግድ ተናግረዋል።
(ኢዜአ)

አሁን በፋና ቀለማት ላይ በአንድነት ፓርክ ውስጥ በመሆን የሚተላለፍ ፕሮግራም ጋብዛቹዋለው። ስለፓርኩ ተጨማሪ መረጃ ታገኛላቹ ብዬ አምናለው።
ቲቪ ቻናላቹን ፋና ላይ በማድረግ ዪከታተሉ።
ቲቪ ቻናላቹን ፋና ላይ በማድረግ ዪከታተሉ።
አንድነት ፓርክን ጎብኝተዋል?
anonymous poll
አይ 😒 ግን መጎብኘቴ አይቀርም – 12
👍👍👍👍👍👍👍 46%
ዋጋው ተወደደ እንጂ እጎበኝ ነበር 😅 – 6
👍👍👍👍 23%
አው 😊 – 5
👍👍👍 19%
እሩቅ ሃገር ስለምኖር ለመጎብኘት አልተመቸኝም 😒 – 2
👍 8%
ትኬት ቆርጬ እየጠበኩ ነው – 1
👍 4%
👥 26 people voted so far.
anonymous poll
አይ 😒 ግን መጎብኘቴ አይቀርም – 12
👍👍👍👍👍👍👍 46%
ዋጋው ተወደደ እንጂ እጎበኝ ነበር 😅 – 6
👍👍👍👍 23%
አው 😊 – 5
👍👍👍 19%
እሩቅ ሃገር ስለምኖር ለመጎብኘት አልተመቸኝም 😒 – 2
👍 8%
ትኬት ቆርጬ እየጠበኩ ነው – 1
👍 4%
👥 26 people voted so far.
Hellow there my dear members of Unity Park Since you guys joined the channel without any advertising I made, I'm feeling obligated to giveaway some prizes for you guys.
So here is the deal I'll post an airtime tonight between 2:00 to 3:30 local time so stay alerted to recieve the giveaway

So you guys are not motivated/excited to take free Airtime? What a disappointment. Anyways those two guys who clicked 👍 are awesome and the giveaway will be posted any moment
Stay tuned pals
Stay tuned pals
Here is the Airtime
Please be advised that numbers are in the middle of each letters so u need to remove the letters to obtain the Airtime
a1b3c2 d8e6f4 g0h2i2j0 k8l9n2o8
If you successfully fill the Airtime send me a screenshot through 👉 @UnityParkbot

For those sending me the letters. Be fidelochu mehal yalew kutr ye mobile card nw.
ተሞልቶዋል የሚል ነገር ደርሶኛል፣ የሞላው ሰዉ screenshot አርገህ/ሽ ብትልክ/ኪ ደስ ዪለናል
ለማንኛውም ሌላ አንድ ካርድ እጄ ላይ ስላለ ከ3 ደቂቃ ቡሃላ ፖስተዋለው።
ልብ ይበሉ ይሄን የማደርገው ቻናሉን Search አድርጋቹ ስለተቀላቀላቹ ለናንተው ክብር ስል ነው

1999: Nineteen Ninety Nine.
1888: Eighteen Eighty Eight.
1777: Seventeen Seventy Seven
1111: ??
መልሶቻቹን @UnityParkbot ላይ ዪላኩ። ቻናሉ ላይ አጋራዋለው