Unity Park-አንድነት ፓርክ
562 subscribers
164 photos
1 video
20 links
አንድነት ፓርክ በ 2012 ተቋቋመ ፡፡ ፓርኩ የሚገኘው በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ በሚገኘው ታላቁ ቤተመንግስት ውስጥ ሲሆን ከመቶ ምዕተ ዓመት በላይ የመንግሥት መቀመጫ ሆኖ ቆይቷል፡፡
Download Telegram
ማሳሰቢያ‼️

ከዚህ በፊት የተጫወታቹ ሰዎች እንደገና ብትጫወቱም ምታስመዘግቡት ነጥብ አይያዝላቹም( ስለዚህ ለጓደኞቻቹ ሼር አርጉ፣ ያልተጫወታቹ ተጫወቱ)።
🎲 Quiz 'Educational questions'
🖊 30 questions · 30 sec
▶️ጨዋታው አልቆመም!

አቅጣጫ!

Start this quiz ሚለውን ይጫኑ ና፣
ወደ quiz bot ያምሩ፣
/start ይበሉት፣
I'm ready ይንኩ ጨዋታው ይቀጥላል ።
Channel name was changed to «Unity Park-አንድነት ፓርክ»
#BREAKING

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 25 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 1,847 ላቦራቶሪ ምርመራ ሃያ አምስት (25) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መቶ ሰማንያ ሰባት (187) ደርሷል።

የዕለቱ ታማሚዎች የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የላቸው ግንኙነት ፦

• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ - 3 ሰዎች

• በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት - 3 ሰዎች

• የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው - 19 ሰዎች

#DrLiaTadesse @unitypark
#አዲስ የጫወታ ህግ!

ብዙ ሰዎች ጨዋታውን እየተጫወቱ ይገኛሉ ሆኖም ግን ሪከርዱ አልተሰበረም፣ በዚህ ምክኒያት አዲስ የጫወታ ህግ አምጥተናል፣

ህግቹ⁉️

* በግሩፓቹ, በቻናላቹ ወይም ለጓደኞቻቹ ሼር በማድረግ ባጫወታችሁት መጠን ልክ የሚያሸልም ይሆናል፣ እስከ may 10 ብቻ የሚቆይ እድል።

🔴20 ሰው ላጫወተ ➡️ 100 ሜ.ባ ከተጨማሪ 20 መልክት ጋር

🟡35 ሰው ላጫወተ➡️ 250 ሜ.ባ ከተጨማሪ 20 መልክት ጋር

🟢50 ሰው ላጫወተ ➡️300ሜ.ባ እና 30 ደቂቃ ከተጨማሪ 20 መልክት ጋር

እድሎን ይሞክሩ ይሸለሙ!

@unitypark
🎲 Quiz 'Educational questions'
🖊 30 questions · 30 sec
▶️ከአዲስ የጫወታ ህግ ጋር!

አቅጣጫ!

Start this quiz ሚለውን ይጫኑ ና፣
ወደ quiz bot ያምሩ፣
/start ይበሉት፣
I'm ready ይንኩ ጨዋታው ይቀጥላል።

ሀሳብ አስተያየቶን በ @InsideUnitybot ያድርሱን።
ጨዋታውን ከማጋራቶ በፊት በ @insideunitybot ያናግሩን
❗️this Message is unsupported የሚላቹ ሰዎች ከPlay Store ላይ Telegram Update በማድረግ እንዲሰራላቹ ማድረግ ትችላላቹ (በፓኬጅ አዉርዱት)
#ኢትዮጵያ በመጪው ሰኔ 14/2012 ዓ.ም ከማለዳው 12 ሰዓት ከ45 ጀምሮ እስከ 6 ሰዓት ከ33 ድረስ የሚቆይ #የፀሃይ ግርዶሽ እንደሚከሰት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል።

ግርዶሹ ከምዕራብ እስከ ሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ የሚታይ ሲሆን ክስተቱም ወለጋ፣ ከፊል ጎንደር፣ በወሎ ላሊበላ አካባቢ ቀኑ የሚጨልም ይሆናል ተብሏል።

በተቀረው የአገሪቱ ክፍል ደግሞ በዕለቱ በከፊል ጨለማ ሊሆን እንደሚችል የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሰሎሞን በላይ ተናግረዋል።

@Unitypark
Unitypark በ መረጃ መልክ መቷል! ይቀላቀሉ ወቅታዊ መረጃ ይጋሩ

T.me/unitymereja
Forwarded from Unity-መረጃ
#Update..መከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ከOBN ኦሮምኛ ዝግጅት ክፍል ጋር ያደረጉት ቆይታ እንዳይተላለፍ "ከበላይ አካል በተሰጠ ትዕዛዝ" መታገዱን ሰምቻለሁ ሲል ቢቢሲ ኦሮምኛ ዘግቧል.
@unitymereja
Forwarded from Unity-መረጃ
የኢትዮጵያ ሠራዊት የኬንያን አውሮፕላን በስህተት መቶ መጣሉን አመነ

የአሚሶም ኃይል አባል አይደለም የተባለው የኢትዮጵያ ሠራዊት ሶማሊያ ውስጥ አውሮፕላኑን መትቶ የጣለው ከአጥፍቶ ጠፊ ተልዕኮ ጋር ተመሳስሎበት ነው ተብሏል።
አምስት ሰዎችን ጭኖ ሲበር የነበረ አውሮፕላን በሶማሊያ ደቡብ ምዕራብ ግዛት የተመታው ሰኞ ሚያዚያ 26/2012 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ነበር።
አውሮፕላኑ ባርዳሌ በምትባል ከተማ በሚገኝ አየር ማረፊያ አቅራቢያ የተመታ ሲሆን የሁሉም ተሳፋሪዎች ሕይወት አልፏል።

#bbc

https://www.bbc.com/amharic/news-52597598

@unitymereja
ዛሬ አዲስ ነገር ላካፍላቹ

• በቴሌግራም ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ 1ብር ብቻ በማስያዝ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ይደረጋል

• ውድድሩን ከአንድ እስከ አምስት ባለው መካካል ከጨረሱ ከተሳታፊዎች የተሰበሰበውን ገንዘብ ከሌሎች አሸናፊዎች ጋር ይካፈሉታል

ለምዝገባ እና ተጨማሪ መረጃዎች @AngolQuiz ይጎብኙ
Forwarded from Unity-መረጃ
#DrLiaTadesse

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2383 የላብራቶሪ ምርመራ አስራ ስድስት (16) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

@Unitymereja
Unity Park-አንድነት ፓርክ pinned «🎲 Quiz 'Educational questions' 🖊 30 questions · 30 sec»
Forwarded from Unity-መረጃ
#በሀገራችን_በኮሮና_ቫይረስ_ምክንያት_በዛሬው_ዕለት_የአንድ_ሰው_ህይወት_አለፈ

በፅኑ ህክምና ላይ የነበሩ የ65 ዓመት የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑ ወንድ ኢትዮጵያዊ ህይወታቸው አልፏል።
ይህም አጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር #5 ደርሷል።

@Unitymereja