Unity Park-አንድነት ፓርክ
557 subscribers
164 photos
1 video
20 links
አንድነት ፓርክ በ 2012 ተቋቋመ ፡፡ ፓርኩ የሚገኘው በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ በሚገኘው ታላቁ ቤተመንግስት ውስጥ ሲሆን ከመቶ ምዕተ ዓመት በላይ የመንግሥት መቀመጫ ሆኖ ቆይቷል፡፡
Download Telegram
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#UPDATE

የሚከተሉትን የመከላከያ መንገዶች ችላ ሳንል እና ሳንደናገጥ ተግባር ላይ በማዋል የበሽታውን ስርጭት ለመግታት የበኩላችንን ልንወጣ ያስፈልጋል፡፡

- ሳል ወይም ትኩሳት ካለው ቢያንስ ሁለት ያዋቂ እርምጃ ርቀት ያህል መራቅ

- እጅዎን በአግባቡ ሳይታጠቡ አይንና አፍንጫዎን አይንኩ

- ከሰዎች ጋር አይጨባበጡ

- እጅዎን በንጹህ ውኃና ሳሙና አዘውትረው ይታጠቡ

- ሰዎች ወደሚበዙበት አከባቢ በተለይ የህመም ስሜት ካሎት አይሂዱ

- በሚያስነጥሱበት እና በሚያስሉበት ጊዜ አፍና አፍንጫዎን በሶፍት ወይም ክርኖን አጥፈው በመጠቀም ወደ ሌሎች እንዳያስተላልፉ ይጠንቀቁ፣ የተጠቀሙበትን ሶፍትና ተመሳሳይ ነገሮች በቆሻሻ ክዳን ባላቸው ማጠራቀሚያ ያስወግዱ

- በስራ ቦታ፣ በትራንስፓርት እና መኖሪያ ወይም የመኝታ ክፍል መስኮት በመክፈት በቂ አየር እንዲኖር ያድርጉ

- መረጃዎችን ከአስተማማኝ ምንጮች ብቻ በመቀበል የተሳሳቱ መረጃዎች የሚያስከትሉትን መደናገር እና ፍርሃት እርሶም ይከላከሉ

የበለጠ መረጃ ሲያስፈልግ በነጻ የስልክ መስመር 8335 ላይ መደወል ይቻላል፡፡

#ቲክቫህ_ኢትዮጵያ
@tikvahethmagazine @emush21
Forwarded from Unity-መረጃ
#Update..መከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ከOBN ኦሮምኛ ዝግጅት ክፍል ጋር ያደረጉት ቆይታ እንዳይተላለፍ "ከበላይ አካል በተሰጠ ትዕዛዝ" መታገዱን ሰምቻለሁ ሲል ቢቢሲ ኦሮምኛ ዘግቧል.
@unitymereja
#Update

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለሥራ ጉብኝት ቱርክ፣ አንካራ ተገኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በቆይታቸው ፕሬዚደንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋንን አግኝተው በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ የጋራ የትኩረት በሆኑ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ብሏል የጠ/ሚ ፅ/ቤት