Unity Park-አንድነት ፓርክ
562 subscribers
164 photos
1 video
20 links
አንድነት ፓርክ በ 2012 ተቋቋመ ፡፡ ፓርኩ የሚገኘው በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ በሚገኘው ታላቁ ቤተመንግስት ውስጥ ሲሆን ከመቶ ምዕተ ዓመት በላይ የመንግሥት መቀመጫ ሆኖ ቆይቷል፡፡
Download Telegram
Forwarded from Unity-መረጃ
የኢትዮጵያ ሠራዊት የኬንያን አውሮፕላን በስህተት መቶ መጣሉን አመነ

የአሚሶም ኃይል አባል አይደለም የተባለው የኢትዮጵያ ሠራዊት ሶማሊያ ውስጥ አውሮፕላኑን መትቶ የጣለው ከአጥፍቶ ጠፊ ተልዕኮ ጋር ተመሳስሎበት ነው ተብሏል።
አምስት ሰዎችን ጭኖ ሲበር የነበረ አውሮፕላን በሶማሊያ ደቡብ ምዕራብ ግዛት የተመታው ሰኞ ሚያዚያ 26/2012 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ነበር።
አውሮፕላኑ ባርዳሌ በምትባል ከተማ በሚገኝ አየር ማረፊያ አቅራቢያ የተመታ ሲሆን የሁሉም ተሳፋሪዎች ሕይወት አልፏል።

#bbc

https://www.bbc.com/amharic/news-52597598

@unitymereja