Unity Park-አንድነት ፓርክ
565 subscribers
164 photos
1 video
20 links
አንድነት ፓርክ በ 2012 ተቋቋመ ፡፡ ፓርኩ የሚገኘው በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ በሚገኘው ታላቁ ቤተመንግስት ውስጥ ሲሆን ከመቶ ምዕተ ዓመት በላይ የመንግሥት መቀመጫ ሆኖ ቆይቷል፡፡
Download Telegram
Unity Park-አንድነት ፓርክ pinned «▶️ጨዋታው አልቆመም! አቅጣጫ! Start this quiz ሚለውን ይጫኑ ና፣ ወደ quiz bot ያምሩ፣ /start ይበሉት፣ I'm ready ይንኩ ጨዋታው ይቀጥላል ።»
ውጤት ተሻሽሏል?

እስከ አሁን ድረስ ተሳታፊዎች እየሞከሩ ይገኛሉ ሆኖም ግን 1ደኛ ላይ ያለው ሪከርድ እስካሁን አልተሰበረም፣እድሎን ይሞክሩ ይሸለሙ።

ለጓደኞቻቹ ሼር በማድረግ ይሳተፉ።

@unitypark
DrLiaTadesse

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 17 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 1,382 ላቦራቶሪ ምርመራ አስራ ሰባት (17) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መቶ ስልሳ ሁለት (162) ደርሷል።

@unitypark
ሪከርዱ አልተሰበረም!

🥇Abu-30(53.5 sec)

▶️ሪከርዱን ለሰበረ 300ሜ.ባ እና 30ደቂቃ ከተጨማሪ 20 መልዕክት ጋር እንሸልማለን፣ እስከ may 10 ድረስ የሚቆይ ጨዋታ ፣ ለጓደኛዎ ሼር ያርጉ ይሸለሙ።
ማሳሰቢያ‼️

ከዚህ በፊት የተጫወታቹ ሰዎች እንደገና ብትጫወቱም ምታስመዘግቡት ነጥብ አይያዝላቹም( ስለዚህ ለጓደኞቻቹ ሼር አርጉ፣ ያልተጫወታቹ ተጫወቱ)።
🎲 Quiz 'Educational questions'
🖊 30 questions · 30 sec
▶️ጨዋታው አልቆመም!

አቅጣጫ!

Start this quiz ሚለውን ይጫኑ ና፣
ወደ quiz bot ያምሩ፣
/start ይበሉት፣
I'm ready ይንኩ ጨዋታው ይቀጥላል ።
Channel name was changed to «Unity Park-አንድነት ፓርክ»
#BREAKING

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 25 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 1,847 ላቦራቶሪ ምርመራ ሃያ አምስት (25) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መቶ ሰማንያ ሰባት (187) ደርሷል።

የዕለቱ ታማሚዎች የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የላቸው ግንኙነት ፦

• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ - 3 ሰዎች

• በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት - 3 ሰዎች

• የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው - 19 ሰዎች

#DrLiaTadesse @unitypark
#አዲስ የጫወታ ህግ!

ብዙ ሰዎች ጨዋታውን እየተጫወቱ ይገኛሉ ሆኖም ግን ሪከርዱ አልተሰበረም፣ በዚህ ምክኒያት አዲስ የጫወታ ህግ አምጥተናል፣

ህግቹ⁉️

* በግሩፓቹ, በቻናላቹ ወይም ለጓደኞቻቹ ሼር በማድረግ ባጫወታችሁት መጠን ልክ የሚያሸልም ይሆናል፣ እስከ may 10 ብቻ የሚቆይ እድል።

🔴20 ሰው ላጫወተ ➡️ 100 ሜ.ባ ከተጨማሪ 20 መልክት ጋር

🟡35 ሰው ላጫወተ➡️ 250 ሜ.ባ ከተጨማሪ 20 መልክት ጋር

🟢50 ሰው ላጫወተ ➡️300ሜ.ባ እና 30 ደቂቃ ከተጨማሪ 20 መልክት ጋር

እድሎን ይሞክሩ ይሸለሙ!

@unitypark
🎲 Quiz 'Educational questions'
🖊 30 questions · 30 sec
▶️ከአዲስ የጫወታ ህግ ጋር!

አቅጣጫ!

Start this quiz ሚለውን ይጫኑ ና፣
ወደ quiz bot ያምሩ፣
/start ይበሉት፣
I'm ready ይንኩ ጨዋታው ይቀጥላል።

ሀሳብ አስተያየቶን በ @InsideUnitybot ያድርሱን።
ጨዋታውን ከማጋራቶ በፊት በ @insideunitybot ያናግሩን
❗️this Message is unsupported የሚላቹ ሰዎች ከPlay Store ላይ Telegram Update በማድረግ እንዲሰራላቹ ማድረግ ትችላላቹ (በፓኬጅ አዉርዱት)
#ኢትዮጵያ በመጪው ሰኔ 14/2012 ዓ.ም ከማለዳው 12 ሰዓት ከ45 ጀምሮ እስከ 6 ሰዓት ከ33 ድረስ የሚቆይ #የፀሃይ ግርዶሽ እንደሚከሰት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል።

ግርዶሹ ከምዕራብ እስከ ሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ የሚታይ ሲሆን ክስተቱም ወለጋ፣ ከፊል ጎንደር፣ በወሎ ላሊበላ አካባቢ ቀኑ የሚጨልም ይሆናል ተብሏል።

በተቀረው የአገሪቱ ክፍል ደግሞ በዕለቱ በከፊል ጨለማ ሊሆን እንደሚችል የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሰሎሞን በላይ ተናግረዋል።

@Unitypark
Unitypark በ መረጃ መልክ መቷል! ይቀላቀሉ ወቅታዊ መረጃ ይጋሩ

T.me/unitymereja
Forwarded from Unity-መረጃ
#Update..መከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ከOBN ኦሮምኛ ዝግጅት ክፍል ጋር ያደረጉት ቆይታ እንዳይተላለፍ "ከበላይ አካል በተሰጠ ትዕዛዝ" መታገዱን ሰምቻለሁ ሲል ቢቢሲ ኦሮምኛ ዘግቧል.
@unitymereja
Forwarded from Unity-መረጃ
የኢትዮጵያ ሠራዊት የኬንያን አውሮፕላን በስህተት መቶ መጣሉን አመነ

የአሚሶም ኃይል አባል አይደለም የተባለው የኢትዮጵያ ሠራዊት ሶማሊያ ውስጥ አውሮፕላኑን መትቶ የጣለው ከአጥፍቶ ጠፊ ተልዕኮ ጋር ተመሳስሎበት ነው ተብሏል።
አምስት ሰዎችን ጭኖ ሲበር የነበረ አውሮፕላን በሶማሊያ ደቡብ ምዕራብ ግዛት የተመታው ሰኞ ሚያዚያ 26/2012 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ነበር።
አውሮፕላኑ ባርዳሌ በምትባል ከተማ በሚገኝ አየር ማረፊያ አቅራቢያ የተመታ ሲሆን የሁሉም ተሳፋሪዎች ሕይወት አልፏል።

#bbc

https://www.bbc.com/amharic/news-52597598

@unitymereja