Unity Gebi-Gubae( ዩኒቲ ግቢ-ጉባኤ)
982 subscribers
824 photos
39 videos
91 files
28 links
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባኤ ቻናል ነው። በግቢ ጉባኤው የሚከናወኑ ማንኛውንም ተግባራት፣መረጃዎችን፣መልዕክቶችን ለውድ አባላቶቹ ያደርሳል።
Download Telegram
Unity Gebi-Gubae( ዩኒቲ ግቢ-ጉባኤ)
Voice message
እንደምን አመሻችሁ እናንት ውድ ቤተሰቦቻችን…

ማስታወቂያ 📢

በነገው ዕለት የትንሳኤ ወረብ ጥናት 7:30 ላይ ስለሚኖር ሁላችንመወ በሰዓት እንድንገኝ እናሳስባለን።

ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Unity Gebi-Gubae( ዩኒቲ ግቢ-ጉባኤ) pinned «እንደምን አመሻችሁ እናንት ውድ ቤተሰቦቻችን… ማስታወቂያ 📢 በነገው ዕለት የትንሳኤ ወረብ ጥናት 7:30 ላይ ስለሚኖር ሁላችንመወ በሰዓት እንድንገኝ እናሳስባለን። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ»
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ፥ በዓቢይ ኃይል ወስልጣን ፥ አሰሮ ለሰይጣን ፥ አጋዕዞ ለአዳም
ሰላም ፥ እምይእዜሰ ፥ ኮነ ፥ በፍስሐ ወሰላም።

ከስድስቱ ቃላተ ወንጌል መካከል አንዱ የሆነው “ታምሜ ጠይቃችሁኛልና” የሚለውን የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቃል እና ትዕዛዝ ለመፈጸም ያስችለን ዘንድ እሑድ ግንቦት 11/2016 ዓ.ም በእግዚአበ‍እሔር አጋዥነት የተሰናዳው የጥየቃ መርሐ ግብር 3 ቀናት ብቻ ቀሩት።

በዋነኝነት ያጠራቀምነውንም ገንዘብ ከዛሬ ጀምሮ እየያዝን እንድንመጣ እና በቢሮ ስም እና ስልክ እያስመዘገብን እንድናስቀምጥ አደራ በማለት በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን።

ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ፥ በዓቢይ ኃይል ወስልጣን ፥ አሰሮ ለሰይጣን ፥ አጋዕዞ ለአዳም
ሰላም ፥ እምይእዜሰ ፥ ኮነ ፥ ፍስሐ ወሰላም።

ማስታወቂያ 📌

ቅዳሜ ቀን ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ከ6:00 ሰዓት ጀምሮ በገርጂ ኆኅተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ የክርስቶስን ትንሣኤ በኅብረት ሆነን እናከብር ዘንድ ግቢ ጉባኤያችን ጥሪዋን በትህትና ታስተላልፋለች።

ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
ማስታወሻ

በነገው ዕለት ሁላችንም ያጠራቀምነውን ገንዘብ ይዘን እንድንመጣ እና ለእሑዱ የህሙማን ጥየቃ መርሐ ግብራችን እንድናሟላ በልዑል እግዚአብሔር ስም በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን።

ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
ዛሬ አይቀርም!!!

ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
ሰላም ውድ ወንድም እና እህቶቻችን በነገው ዕለት ለሚኖረን የጥየቃ መርሐ ግብር ከዚህ በፊት እንደገለጽነው ለልጆቹ የሚሆን ፦
• የተረት መጽሐፍ ፣
• የስዕል ደብተር ፣
• የሚያስደስቱ ቀለም ያላቸው ቁሶች ፣
• ተስፋን ያዘሉ መልዕክቶች ይዘን መምጣታችን እንዳለ ሆኖ የቻልን ደግሞ
• ስኳር ፣
• የንጽሕና መጠበቂያዎች ፣
• ሳሙና ፣
• ሶፍት ፣
• ኦሞ ፣
• ዳይፐር እና
• ለልጆች የሚሆኑ ልብሶችን ይዘን ጠዋት 4:00 ሰዓት ላይ በግቢ ጉባኤያችን እንገናኝ።

በአካል መገኘት ላልቻላችሁ ደግሞ የቻላችሁትን ከስር ባለው የባንክ ሂሳብ እንድታስገቡልን በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።

🏦 CBE 1000261402401 • Hewan Hailu

ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም!

"ባንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደሆነው፥መሰብሰባችንን አንተው ርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ"።
•••ዕብ.10÷25•••

የተከበራችሁ የቀድሞ አባላትና ተማሪዎች አንኳን ለዩነቲ ግቢ ጉባኤ 25ተኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን እያልን የግቢ ጉባኤያችን 25ተኛ የምሥረታ ዓመት ግንቦት 25/2016 ዓ.ም ከ5:00 ሰዓት ጀምሮ ይከበራል። ስለሆነም በዚህ በዓል ላይ አብራችሁን እንድትገኙ ስንል በግቢ ጉባኤው ስም በአክብሮት ጠርተናችኋል።

ለዚሁ በዓል ዝግጅት ይረዳን ዘንድ በዕለቱ የሚወጣ ዕጣ አዘጋጅተናል።

ትኬቱን ለማግኘት በቴሌግራም አድራሻ @Arsema212121 ወይም በ @Sofi2124 ያነጋግሩን።

ግንቦት 25 ቸር ያገናኘን!

ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለግቢ ጉባኤያችን ምስረታ ግንቦት 25/2016 ዓ.ም  በገርጂ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ አይቀርም

የዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
IMG_20240419_121027_109.jpg
1.9 MB
ከላይ የተያያዘውን ምስል ሁላችንም ለግቢ ጉባኤያችን የልደቷ ቀን እስኪደርስ ፕሮፋይል ፎቶ እናድርግ

ለሁሉም እናጋራ

የዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም!

የመዝሙር ማስታወቂያ 📢

እግዚአብሔር አምላክ ወዶ እና ፈቅዶ ግቢ ጉባኤያችን ከተመሠረተች እነሆ 25 ዓመት እንደሞላት ሁላችንም የምናውቀው ነው ፤ ስለሆነም ልደቷ ልደታችን ነውና እሑድ ግንቦት 25/2016 ዓ.ም በሚኖረን የልደት በዓላችን ላይ በመዝሙር እግዚአብሔርን የምናመሰግን ስለሚሆን በዛሬው ዕለት ማለትም ማክሰኞ ግንቦት 13/2016 ዓ.ም ከ6:20 ጀምሮ የምሥረታ መዝሙሮች ጥናት ይኖረናል እና እንዳትቀሩ ስንል በልዕል እግዚአብሔር ስም በትህትና እንጠራችኃለን።

ግንቦት 25 ቸር ያነናኘን።

ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም!

•ዝክረ ቅዱስ ያሬድ•

እግዚአብሔር ወዶ ቢፈቅድልን በሰኔ 1/2016 ዓ.ም ለሚኖረን ለዝክረ ቅዱስ ያሬድ መርሐ ግብር የወረብ ጥናቱ ይጀምራል እና አገልግሎቱ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በሙሉ በነገው ዕለት ማለትም ግንቦት 15/2016 ዓ.ም ከ7:30 ሰዓት ጀምሮ በግቢ ጉባኤያችን እንገናኝ ስንል በታላቅ ትህትና ነው።

ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
yareddd
<unknown>
ያሬድ ካህኑ ለእግዚአብሔር ካህኑ ለእግዚአብሔር:
ትርድነ ነዓ በህየ መካኑ ያሬድ ነዓ ትርድዓ ::

ቁም ዜማ እና ቅኝት
yared 2
<unknown>
የእጅ ስራ : ማቀራረብ እና መዝሙር
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም!


•••የመጽሐፍ ዳሰሳ•••

በዐቢይ ጾም ወቅት ዓርብ የካቲት 29/2016 ዓ.ም “በሞት የተገለጠ ፍቅር” የተሰኘውን መጽሐፍ እንደምንዳስስ አስቀድመን በይፋ እንዳወጅን የሚታወስ ነው። በመሆኑም የዳሰሳው ቀን እነሆ ቀን ተቆርጦለታልና በዕለቱ ከውድ ውንድም እና እህቶቻችሁ ጋር እንድትገኙ ጥሪያችንን በማክበር ለማስተላለፍ ወደድን።

📕 የሚዳሰሰው መጽሐፍ ፦ በሞት የተገለጠ ፍቅር በሊቀ ሊቃወንት ስምዐኮነ መልአክ

📆 የዳሰሳው ቀን ፦ ቅዳሜ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም

🕰️ የዳሰሳው ሰዓት ፦ ከ 6:00 ሰዓት ጀምሮ

📍አድራሻ ፦ ገርጂ ማርያም ኆኅተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ


ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ