الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.5K subscribers
359 photos
17 videos
7 files
913 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
☀️ታክሲ/ትራንስፖርት ላይ በተወሰነ መልኩ ከወንድ ጋር መገናኘት (መቀራረብ) ሁኔታዎች የሚያስገድዱት ነገር ሊሆን ይችላል ይሁንና በተቻለሽ ያክል ከወንድ አጠገብ ላለመቀመጥ እንዲሁም ስትገቢ ከወንድ ጋር ላለመላፋት ሞክሪ።ነገር ግን! በምንም ሁኔታ ላይ ታክሲ እየጠበቅሽም ይሁን እየተጓዛሽ በሁለት ባዕድ ወንዶች መሃል አትሁኚ! (አትቁሚ/አትቀመጪ)! እጅግ በጣም የሚያሳዝነው አልፎ አልፎ ሙስሊም ሴት ከባጃጅ…
☀️በርካታ ወጣቶች (ሁለቱም ጾታዎች) ትዳር ሲያስቡና ጉዳዩን ሲጀምሩ ከእጮኛቸው ጋር የሚሄዱት አካሄድ በጣም ያሚያስፈራና አላህን የሚያስቆጣ የዲን አደብን የጣሰ የሚሆንበት ሁኔታ በሰፊው እየታየና እየተሰማ ነው። ለምሳሌ፥ ኒካሕ ሳይታሰር በፊት ስልክ መደዋወልና መጻጻፍን ማብዛት፣ ምሳ መገባበዝ/ አብሮ ሻይ ቡና ማለት፣ መጀመሪያ ተያይተው ጨርሰው ሳለ በተለያዩ ምክንያቶችና አጋጣሚዎች በተደጋጋሚ መተያየት ወዘተ ትልቅ ስህተትና ትዳሩ በወንጀል በመጀመሩ ምክንያትም  የወደፊት ህይወት ስኬት እንዲያጣ ሊያደርግ የሚችል ከመሆኑ አንጻር ለዲናችሁና ለራሳችሁ ህይወትም ስትሉ አካሄዳችሁን አስተካክሉ!
ይህ በእንዲህ እንዳለም እንዲህ ዓይነቱ አካሄድ ከኒካሕ በፊት የሐራም ግንኙነት ላይ እንዲወድቁ የሚያደርግ ከመሆኑም አንጻር እጅጉን ልትጠነቀቁትና የጠላታችንን የሸይጣንን በር ልትዘጋጋ ይገባናል
#የመጨረሻውን_በቀጣይ_ክፍል....
           
ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam