الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.5K subscribers
359 photos
17 videos
7 files
913 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
🚫:::::::::::የሃራም ፍቅር:::::::::🚫

#ክፍል_ሁለት/2⃣

ሁሉም ሴት ልጅ ሊያነበው የሚገባ ተጨባጭ የሆነ ትልቅ ምክር

በደምብ አዳምጭኝ
#ሥስተውኛ እውነታ አንችን የሱ ባሪያ ወይም ምርኮኛ የሚያደርግብሽ በሁለት ከባባድ ምክንያቶች ነው።
☞አንድኛው ያንች ፎቶዎች ካሉት ይህ ወንድ ልጅ የሚያስፈራራብሽ የመጀመሪያው ከባድ ሰበብ ነው። ይሄኔ አንች አቋምሽን እያለወጥሽ ትመጫለሽ ምክኛቱም ሌላ ነገር ለማድረግ አትደፍሪም እሱ የያዘብሽ ሚስጥራዊ ፎቶ ስላለ ትፈሪያለሽ።
☞ሌላው እባካችሁ ተጠንቀቁ እህቶች ፎቶ መላላክ ይቅርባችሁ እባካችሁ ለማንም ፎቶ አትላኩ ሌላው ይቅር የምትቀርቢያትና የምታምኛት ጓደኛሽ እንኳ ብትሆን ፎቶሽችን እንዳትልኪላት እስካሁን ከነበረም አስጠፊ ምክንያቱም በገዛ ፎቶሽ አሳልፋ ልትሰጥሽ ትችላለች።
በያዘችብሽ በገዛ ፎቶሽ ልታስፈራራሽ ትችላለች ፎቶ መላላክ ጭራሽ አስፈላጊ አይደለም በፍፁም ለማንም ፎቷችሁን መላክ የለባችሁም አንችን ከናፈቀችሽ ቤትሽ መጣ ትይሽ ከዛ ውጭ ፎቶ መላላክ አስፈላጊ አይደለም።
አሁኑኑ ማስጠፋት ይኖርብሻል አምናታለው ብለሽ አትሸወጂ ታማኝ ልትሆን ትችላለች ግን ጥሩ ነገር መስሏት ወይም እሷ ሳታውቅ ከሷ ስልክ ሌላ ሰው ሊወስደው ይችላል ለዚህ ደግሞ አንች እርግጠኛ መሆን አትችይም እሷንም ለመውቀስ ይከብድሻል ስለዚህ ነገሩን በማስረዳት ማስጠፋት ይኖርብሻል።

☞ሁለተኛው ከባድ ምክንያት ደግሞ ምን ግዜም በሚያወራሽ ነገር ልብሽን ያደክመዋል አንችን የሱ ለማድረግ ቀላል በሆኑ ነገራቶች ያሳምንሻል
በፍቅር ስሜታዊ በሆኑ የውሽት የእዝነት ቃላቶችና ፅሁፎች ባጭሩ ያታልልሻል።
ወዳዘጋጀልሽ ወጥመድ ያስገባሻል ያኔ ወደሱ ወጥመድ በገባሽ ግዜም የፈለገውን ነገር ያዝሻል አንችም በፍቅር ስለከነፍሽ ያዘዘሽን ቆሻሻ ነገር ትፈፅሚያለሽ አላህ ይጠብቀን ይሄኔ የሰውም የጅንም ሸይጧን ይጫወትብሻል።
ውድ እህቴ አንችኮ በሰላምና በተረጋጋ ሁኔታ የተቀመጥሽ ንፁህ ነበርሽኮ ለምን እንዲህ ያለ መከራና ስቃይ ውስጥ ትገቢያለሽ ለምን!?
ስንትና ስንት ሴቶች ናቸው በዚህ ሰዓት በእንደዚህ አይነት መከራ ውስጥ የሚገኙ
ስንስትና ስንት ሴቶች ናቸው በዛቻ ማስፈራሪያ ውስጥ የሚገኙ
ስንትና ስንት ሴቶች ናቸው ሚስጥራቸው አደባባይ ላይ የወጣባቸው
ስንትና ስንት ሰቶች ናቸው ክብረ ንፅህናቸውንና ማንነታቸውን ያረከሱ
ስንትና ስንት ሴቶች ናቸው በፀፀትና በቁጭት የሚገኙ ታዲያ ከነዚህ ሁሉ እህቶቻችሁ ትምህርት መውሰድ አትችይም ከነዚህ ሁሉ እህቶች ታሪክ መማር ማገናዘብና ማስተንተን አለብሽ።

#ይቀጥላል
ይቀጥላል

Share share

💍::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::💍

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
Audio
🚫ከሚዲያ ፈተና እራሳችንን እንጠብቅ❗️

❗️ሴት ልጅ በሚዲያ ወንድን ለትዳር መጠየቅ ትችላለችን?
❗️ሴት ልጅ ወንድን ለትዳር ለመጠየቅ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

السلامة لا يعدلها شيء
❗️ልንመከርባቸው የሚገቡ ነጥቦት

#ክፍል_ሁለት_②ት

🎤አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ረመዷንን እንደት እንቀበለው የሚለው ...
በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን
👆👆👆
#
#ረመዷንን እንደት እንቀበለው  የሚለው ሪሳላህ ማብራሪያ

#ክፍል_ሁለት/②ት

🎤በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam