الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
21.8K subscribers
374 photos
17 videos
7 files
913 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
#ኒቋቤ

አዎ እንቁ ነኝ ሽልምልም በኒቋቤ ኩሩ
ጠላት ቢንገበገብ ቢቆጩብኝ ቢያሩ
ድንጋይን ፈንቀለው ጉድጓድ ቢቆፍሩ
ይመክትልኛል ዐልዩ ከቢሩ
ሰሚ ነኝ ታዛዥ ነኝ ጌታዬን አፍቃሪ
ነብዬን ተከታይ በሱናቸው ሰሪ
ይህ ነው መሠረቱ የመኖሬ አላማ
አሏህን ብቻ ማምለክ በዱንያው አውድማ
ነገ እንዳጭድበት የአኺራን ምንዳ
ፍፃሜዬ እንዳይበላሽ እንዳይሆን ነዳማ
ኒቋቤ! መማሬን አያቅብ መስራቴን አይገታ
ሀራም ከሌለበት ድብልቅ ጋጋታ
አዎ አበርካች ነኝ መልካም አስተዋፆ
ትውልዶችን መልማይ በኢስላም አንፆ
ይህን የቸረኝ አምላክ ምስጋና ተገባው
እኔስ ተደነቅኩኝ ለታላቅ ልዕልናው

👉#ቴሌግራማችን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam