الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22K subscribers
372 photos
17 videos
7 files
913 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
☞ፈገግታ_ከኡለሞች_ጋር☜

ሙጊራህ ኢብኑ ሹዕባህ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ:

"አንድም ሰው
#ሸውዶኝ አያውቅም ከአንድ ወጣት #በስተቀር። የሆነ ጊዜ አንዲት ሴት ላገባ አሰብኩኝና ሳማክረው:

"አሚራችን ሆይ! እኔ
#ባታገባት ይሻላል እላለሁ" አለኝ።
"ለምን" ስለው
⚠️"የሆነ ሰው
#ሲስማት አይቻለሁ‼️" አለኝ።

ከዚያ እሱ እራሱ እንዳገባት ሰማሁና

"የሆነ ሰው ሲስማት አይቻለሁ አላልክም ነበር⁉️" ስለው
.
.
አዎ ልጅ እያለች አባቷ ሲስማት አይቻለሁ" አለኝ።
【አልቢዳያ ወንኒሀያህ: 8/53】
ትርጉም: ኢብኑ ሙነወር

መልካም አዳር🌷🌷🌷

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam