الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.9K subscribers
356 photos
16 videos
7 files
907 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
ኑ ሙጢቆሎ መስጂድ በጋራ እንገንባ

ምንም እንኳን ለግዜዉ ቆርቆር ተደረጎ ለግዜዉ ቢሰራም አሳሳቢዉ ጉዳይ ግን ቦታዉ የተገዛዉ በዱቤ ነዉ።አራት_መቶሺ ብር ነዉ ይህ አልተከፈለም።

ኑ የአላህን ቤት ተባብረን እንገንባ አራት መቶ ሺብር ያልተከፈለ በዱቤ የተገዛ የመስጅድ ቦታ ኑ አብረን እንክፈል ።
ኑ በኼይር ስራ ለይ እንተባበር ።
ጌታችን አላህ እንድህ ይላል፡–

ﻭَﺗَﻌَﺎﻭَﻧُﻮﺍ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﺒِﺮِّ ﻭَﺍﻟﺘَّﻘْﻮَﻯ ﻭَﻟَﺎ ﺗَﻌَﺎﻭَﻧُﻮﺍ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﺈِﺛْﻢِ ﻭَﺍﻟْﻌُﺪْﻭَﺍﻥِ ﴾

በመልካም ነገር እና አላህን በመፍራት ላይ ተረዳዲ ተጋገዙ በመጥፎ ነገርና አላህን በማመፅ መረዳዳት ተጠንቀቁት
የአጂሩ ተካፋይ ለመሆንና ጀነት ውስጥ ቤት እንድገነባልን ከፈለግን ስላችንን ለአላህ ብቻ ማድረግ እንዳለብን የሚጠቁም ነብያዊ ሀዲስ እነሆ፡–


ﻭﻓﻲ ﺍﻟﺼﺤﻴﺤﻴﻦ ﺃﻥ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ
ﻗﺎﻝ : ‏« ﻣَﻦْ ﺑَﻨَﻰ ﻣَﺴْﺠِﺪًﺍ =>(ﻳَﺒْﺘَﻐِﻲ ﺑِﻪِ ﻭَﺟْﻪَ ﺍﻟﻠَّﻪِ)

ኑ ሙጢቆሎ መስጅድ በጋራ እንገንባ

የቻላችሁትን በመነየት የኼይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ 👇👇👇

የጋር አካዉን #ሰይድ ሁሴን እና ሰይድ ኡመር 👇👇account

👉1000399504833

አዋሽ ባንክ #01410756110100 ሸህ ሰይድ ሁሴን 2 አብደረህማን አሊ 3 ሙሀመድ ይማም 4 አደም አሊ

📲ስልክ ቁጥር 0920444162 ሸህ ሰይድ ሁሴን

2☞0911976497 ሙሀመድ ይማም

3 ☞ +251927357887 አደም አሊ
#ሼር በማድረግም ተባበሩን

ቴሌግራማችን👇👇👇

t.me/+1Agm25TUaPpjZmRk
t.me/+1Agm25TUaPpjZmRk
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
Video
ألسلام عليكم ورحمة الله وبركاته إخواني وأخواتي في كل بلاد العالم أهلان وسهلان فيكم وأنا أخوكم إسم محمد ربيع من إثيوبيا من ألفين إحدا عشر وحتى الآن في البيت بمرض الله يحفظكم ومن كل مرض ومن كل إبتلاء يارب العالمين وساكن في بيت العجار وعنده ثلاث أولاد ماعند شيء لأولاد في يدي إلا ربالعالمين أرجو مصعاد ألمؤمن أخوالمؤمن من فرج عن مؤمن كربة من كرب الدنيا نفس الله له كربة من كرب يوم القيامة رقم الحساب البنك تجااري ألإثيوبيا ١٠٠٠١٨٥٢٠٢٧٤٨ رقم جوال ٠٩٣٦٩٧٩٨٣٥ إسم محمد ربيع

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ
ወበረካቱሁ ውድ ወንድሞቼና ውድ እህቶቼ እንዴትነችሁ ደህናነችሁ ሰላምነችሁ የአላህ ሰላምና ረድኤት በረከት እዝነት አይለያቹሁ እኔ ወንድማቹሁ መሀመድ ረቢኢ ነኝ ከኢትዮጵያ አዛኙ አላህ ከኩፉ ቀደር ይጠብቃችሁ በሙሉ አፊያ ያረበል አለሚን በጤና ችግር ምክንያት ቤት እንደለሁኝ አብዘኛ ወንድሞቼ እህቶቼ የውቋሉ ባላቸው ነገሪና በዱዓቸው ከጎኔ ያልተለዩኚ አጅሩን አዛኙ አላህ በእዝነቱ በዲን በዱንያ ይክፈላቸው ያረበል አለሚን

የልጆቼን ህይወት ለመታደግ ተባበሩኝ በአላህ ቀደር ቤት ለመሆንና የወንድሞቼን የእህቶችን እጂ ለማየት ተገደድኩኝ አዛኙ አላህ ከኩፉ ቀደር በእዝነቱ ይጠብቋቹሁ የሰው እጂ የሚያሰይ ነገር አያምጧባቹሁ ያረበል አለሚን

የአካዉንት ቁጡር 1000185202748 ነው ስልክ ቁጥር 0936979835 ስም መሀመድ ረቢኢ ነኝ ከኢትዮጵያ ሀፈዘኩም አሏሁ ወምንኩሊ በላእ ያረበል አለሚን

#ሼር_በማድረግም_ተባበሩን

@Tidar_Be_Islam
@Tidar_Be_Islam