الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.4K subscribers
391 photos
19 videos
8 files
924 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
☞☞አጭር የዉይይታችን መቋጫ☜☜

ስላነሳናዉ ርዕስ አጠር ያለች አስተያየት👇
ሀቂቀተን ካወራንው ጉዱ አያልቅም ግን የሚያሳስበው ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ , ሙስሊሙ ወንድሜ ወደ ካፊሮ የሚሄደው ያለ ገደብ እና ሸሪዓ ጥሰት ያቺ እንስት ስለምትታዘዘው ነው ምክነያቱም #እሷ_ጋር_ሸሪዓ_የለም_ዲን የለም , (መጨባበጡ መዘያየሩ ተቃቅፎ መሄዱ አረ እንደውም ትንሽዬ ልቡ ወስጥ ኢማን ከለለማ ከዚህም የባሰም #ሀራም ውስጥ ሊገባም ይችላል።

መንስኤው እሷ ጋር ምንም ዲን የሚበላ የለም። በተመሳሰይ ሙስሊማ እህቴ ለምንድነው ወደ ካፊር ወንዱ የምትሄደው አሁንም መልሱ ዙሩ የቅድሙ ነገር ነው የሚነሳው።

ሀቂቀተን ሁላችንም ባለንበት አከባቢ ብዙ ነገር እያየን ነው ብዙ ነገርም ሰምተናል በተለይ ያቺ እሁድ የመጣች ቀንማ የሀላል ቀን የምስል በየ ጫት ቤቱ ፣ 📌ሺሻ ቤቶች፣📌ፔንሲዮኖች፣ካፕሎች ላይ በነፃነት ያለ ቤተሰብ እውቅና ያለ ሸሪአ እውቅና ብዙ ነገሮች እየተደረጉ ይዋላሉ ይመሻሉ።

ታዳ በዚህ ሁሉ ጥፋት ላይ ልጆቹ ብቻ ሳይሆኑ ቤተሰብም ተጠያቂ ነው ለምን ብንል በየሁሉም ቤት የጋብቻን ጉዳይ ሲነሳ ቤተሰብ ከልጆቹ ሀራም መጠበቅ ይልቅ የሚያሳስቡት ነገሮች ቦታ የለላቸው ተራ ምክነያት እየሆኑ መጥተዋል። ያ አኺ ያኡኸቲ የዛሬ አመት የነበረው ሀያእ ዛሬ እንደለለ ግልፅ ነው አይደል??? ለምን ???? ምክነያቱም ዘመንዬ ስልጣኔ የሚባለው አዲሱ በሽታ ለከፈን

አላህ ወንድም እና እህቶቻችንን ከዚህ በሽታ ይጠብቅልን። አሚን።🤲🤲

እዚህ ርዕስ ለይ ለተሳተፋቹኁ እህት ወንድሞቼ ጀዛኩምላሁ ኸይረን 🌹

ለዛሬ እዚዉ ለይ ይበቃናል አላህ ፈቅዶልን በሌላ ርዕስ እስክንገናኝ ሰላም ሁኑ السلام عليكم ورحمه الله وبركاته

እሄን👆 ርዕስ አስመልክቶ ጥያቄ ካለ👇

t.me/Hayatbintkedir 👈 ይጠይቁ።

https://t.me/joinchat/WoR2ZKBuiN8wODBk
☞☞ነገ በጀነት ውስጥ የአላህን ፊት ማየት ምትፈልግ ከሆነ👇

☞ ዛሬ በዱንያ ላይ #ሀራም ነገር አትይ

📌ሀራም ነገር ባየህበት አይነህ የአላህን ፊት ለማየት ስለማይመጥን።

አላህ በጀነት ያገናኘን ☞ #አሚን🤲🤲

💍::::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::::💍

https://t.me/Tidar_Be_Islam
https://t.me/Tidar_Be_Islam
🚫 እሷን ፍታትና እኔን አግባኝ🚫


🚫እሷን ፍታት እና ከእኔ ጋር እንጋባ❗️

❗️አንዳንድ እህቶች ለሌላዋ እህታቸው ብቻ ሳይሆን ለራሳቸውም አያዝኑም።

እንዴት ብትሉ........
የያዝካትን ሚስት ፍታትና እኔ ጋር እንጋባ ማለታቸው ለራስም ካለማሰብ የመነጨ ነው ለማለት ፈልጌ ነው። ምናልባት ይሄን የምትፈፅም ሴት በእህቷ ላይ የፈፀመችው ግፍ በራሷ ላይ ዞሮ እንደሚመጣባት ባለማስተዋሏ ሊሆን ይችላል። እውነታው ግን እህቷን በድላ ያገባች ሴት ቢዘገይም በሌላዋ እህት ተገፍታ መውጣቷ አይቀሬ ነው። ሌላዋን አስፈትታ በሀራም የመሠረተችውም ትዳር ለእሷ የተባረከና ፍሬያማ ሳይሆን አቃጣይ እሳት እንድሁም  ፍሬውም መራራ ሊሆንባት ይችላል። ምክንያቱም አላህ ፍትሃዊ ጌታ ስለሆነ የተበደለችውን እህት ብሶት ከንቱ አያደርገውም።
እንደአባባልም  "በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም" ሲባል አልሰማችሁም? አዎ "አልጀዛኡ ሚን ጂንሲ አል ዐመል" ነው።

ስለዚህ ሁለተኛ አግብታው መኖር እየቻለች ከእሷ እኔ እሻልሃለሁ ብላ በማታለል ወይም ባል የመጀመሪያዋን በምን ምክንያት እንደጠላት ስላወቀች ብቻ የእሷን ግድፈቶች እንደምትሞላለት በመግለፅ አታልላ ማስፈታቷ
#ሀራም ነው።
ኢብኑ ሂባን በዘገቡት እና አልባኒ ትክክለኛ ባሉት ሀዲስ  "አንድት ሴት (በዲን) እህቷ እቃዎች ልትጠቀም  የእህቷን ፍች መጠየቅ  አይፈቀድላትም ማለታቸው የራሷን ትዳር ለመመስረት በማሰብ ሌላዋን ማስፈታት
ሀራም መሆኑን በግልፅ ጠቋሚ ነው። ከዚህም በተጨማሪ " የአንድትን እህት ባል ልቦና በማስኮቦለል የእህቷን ትዳር ማናጋት ለአላህ እርግማን ያጋልጣል።
ማንም እንደሚያውቀው ይሄ አይነት በደል ከምንም በላይ  ከምቀኝነት የመነጨ ነው። ምቀኝነት ደግሞ ቦታው ጀሃነም ነው

ስለዚህ እህቶች ትዳርን በዚህ መልኩ ለመመስረት አትሞክሩ። ነፍ ለሆነ ባል በዚህ ፀያፍ ድርጊት አትሳተፊ

አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን አሚን

💍:::::::ቴሌግራማችን:::::::💍

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam🌸🍃
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam🌸🍃
❗️እሷን ፍታት እና ከእኔ ጋር እንጋባ❗️

➻አንዳንድ እህቶች ለሌላዋ እህታቸው ብቻ ሳይሆን ለራሳቸውም አያዝኑም።❗️

እንዴት ብትሉ........❗️
የያዝካትን ሚስት ፍታትና እኔ ጋር እንጋባ ማለታቸው ለራስም ካለማሰብ የመነጨ ነው ለማለት ፈልጌ ነው። ምናልባት ይሄን የምትፈፅም ሴት በእህቷ ላይ የፈፀመችው ግፍ በራሷ ላይ ዞሮ እንደሚመጣባት ባለማስተዋሏ ሊሆን ይችላል። እውነታው ግን እህቷን በድላ ያገባች ሴት ቢዘገይም በሌላዋ እህት ተገፍታ መውጣቷ አይቀሬ ነው። ሌላዋን አስፈትታ በሀራም የመሠረተችውም ትዳር ለእሷ የተባረከና ፍሬያማ ሳይሆን አቃጣይ እሳት እንድሁም  ፍሬውም መራራ ሊሆንባት ይችላል። ምክንያቱም አላህ ፍትሃዊ ጌታ ስለሆነ የተበደለችውን እህት ብሶት ከንቱ አያደርገውም።
እንደአባባልም  "በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም" ሲባል አልሰማችሁም? አዎ "አልጀዛኡ ሚን ጂንሲ አል ዐመል" ነው።

ስለዚህ ሁለተኛ አግብታው መኖር እየቻለች ከእሷ እኔ እሻልሃለሁ ብላ በማታለል ወይም ባል የመጀመሪያዋን በምን ምክንያት እንደጠላት ስላወቀች ብቻ የእሷን ግድፈቶች እንደምትሞላለት በመግለፅ አታልላ ማስፈታቷ
#ሀራም ነው።

ኢብኑ ሂባን በዘገቡት እና አልባኒ ትክክለኛ ባሉት ሀዲስ  "አንድት ሴት (በዲን) እህቷ እቃዎች ልትጠቀም  የእህቷን ፍች መጠየቅ  አይፈቀድላትም ማለታቸው የራሷን
#ትዳር ለመመስረት በማሰብ ሌላዋን ማስፈታት ሀራም መሆኑን በግልፅ ጠቋሚ ነው። ከዚህም በተጨማሪ " የአንድትን እህት ባል ልቦና በማስኮቦለል የእህቷን ትዳር ማናጋት ለአላህ እርግማን ያጋልጣል።
ማንም እንደሚያውቀው ይሄ አይነት በደል ከምንም በላይ  ከምቀኝነት የመነጨ ነው። ምቀኝነት ደግሞ ቦታው ጀሃነም ነው

ስለዚህ እህቶች ትዳርን በዚህ መልኩ ለመመስረት አትሞክሩ። ነፍ ለሆነ ባል በዚህ ፀያፍ ድርጊት አትሳተፊ🚫
#ሼር_ያድርጉ👇

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam