❗️ብዙ ነገሮችን መመለስ ትችላለህ። ጊዜን መመለስ ግን አትችልም። ❗️ህይወትን መመለስ አትችልም። ጊዜ በገንዘብ አይተመንም። ስለዚህም ጊዜህን አታባክነው። በልኩ ተጠቀምበት።✅
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
Audio
👆👂👂👈✅ወቅታዊ አጭር ምክር
☞–የመተጫጨት አደቦች
☞–ተገቢ ያልሆኑ ግኑኝነቶች
☞–የሚዲያ ላይ ጥፋቶች
☞–በስልክ እንደፈለጉ ማውራት
☞–ማየት የሚቻልበት መስፈርት
☞–የቀለበት ፕሮግራም
🎤 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
☞–የመተጫጨት አደቦች
☞–ተገቢ ያልሆኑ ግኑኝነቶች
☞–የሚዲያ ላይ ጥፋቶች
☞–በስልክ እንደፈለጉ ማውራት
☞–ማየት የሚቻልበት መስፈርት
☞–የቀለበት ፕሮግራም
🎤 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
=>>ፍቅርን ማጣጣም የፈለገ ሀላልን ያጥብቅ
ምክንያቱም በሀላል ፍቅር ውስጥ ጣፋጭ ፍቅር አለ ፣
እዝነትና ከአሏህ የተሰጠ ውደታም
አለ።
ብቻ አንተ በ አሏህ ላይ የማያልቅ ተስፋ ይኑርክ እንጂ. መተኪያ የላቸውም ብልክ ለምትላቸው ውድ ነገር ሁሉ እሱ ዘንድ ብዙ ባለጭ የሆኑ መተኪያዎች አሉት #በሶብር_ጠብቅ✅

!!!!!!!!!!እህቴ ሆይ!!!!!!!!
-->ምናልባት ባለቤትሽ ሪዝቁ የተከተበለት ጥቂት ብቻ ሆኖ በቤትሽ ውስጥ ነገሮችን ለማሟላት አቅሙ የሌለው ቢሆን..አትነዛነዥው ይልቅ እንዲህ ብለሽ አፅናኚው ብልህነትሽን አሳይው.. ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ ይህች የቅርቢቱ አለም መጣቀሚያ ናት ከመጣቀሚያወቹ ሁሉ በላጯ ደግሞ መልካም (ሳሊህ) ሚስት ናት እናም የኔው ውድ፦
በላጯ ሳሊህ ሚስት ናት ብለዋል በእርግጥም ከዱኒያ ውስጥ በላጯን እኔን ሚስትህን ይዘሃል ያጣኸው ይህችን ርካሸን ዱኒያን ነውና አትዘን.. እኔን ግን ረሱል ካሏት ሳሊህ ሴት እሆን ዘንድ አላህን እንለምነው ብለሽ አብስሪው።.
እህት አለም ኑሮሽን ከሰዎች ኑሮ ጋር እያወዳደርሽ ቤትሽን እንዳታፈርሽ አንችም እነሱም የሪዝቃችሁን ብቻ ነው የተለገሳችሁት ምናልባትም የነሱ ሀብት ከአንች ድህነት ላይበልጥ ይችላል ምክንያቱም በሀብት ጀነት አይገባምና።
ኑሮሽን ከበላይሽ ካሉት ጋር እዳታወዳድሪ ከበታችሽ ካሉት ጋር አወዳድሪው ያኔ አንች የተሻለና ብዙዎች የሚናፍቁትን ህይወት እየኖርሽ እንደሆነ ይገባሻል..ከባለቤትሽ ጋር በመተዛዘንና በመተሳሰብም ኑሪ።

#ወንዶች
ሚስቶቻቹ ለናንተ እንደሚዋቡት ሁሉ እናንተም ልትዋቡላቸው ይገባል።
እሷን በኒሳዕ ሳሙና ታጠቢ እያልክ አንተ በአጃክስ/ላርጎ እንድትታጠብ ማን ፈቀደልክ?!

#እስኪ #ስሚ #እህቴ......
መንገድ ከጀመረ በተውሒድ ጎዳና
በነብያት መንገድ በሩሱሉ ፋና
በሽሪአ ልጓም መኖር ከጀመረ
የተውሒድ ቀለበት አጥብቆ ካሰረ
የእለት ተግባሩ ካረገ በሱና
ለዲኑ ታታሪ ማይበገር ጀግና
አኽላቁ ካማረሽ እንዲሁም ምግባሩ
ምርጫሽ ይሁን እሱ።
ምን አለሽ ከዘሩ!!❗️✅
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
#እስኪ #ስሚ #እህቴ......
መንገድ ከጀመረ በተውሒድ ጎዳና
በነብያት መንገድ በሩሱሉ ፋና
በሽሪአ ልጓም መኖር ከጀመረ
የተውሒድ ቀለበት አጥብቆ ካሰረ
የእለት ተግባሩ ካረገ በሱና
ለዲኑ ታታሪ ማይበገር ጀግና
አኽላቁ ካማረሽ እንዲሁም ምግባሩ
ምርጫሽ ይሁን እሱ።
ምን አለሽ ከዘሩ!!❗️✅
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
አስደሳች ዜና በወንድማችን ሀሰን አህመድ
ጋብቻ በኢስላም
ጣፋጩ የህይወት መንገድ በሚል ርዕስ አዲስ መፅሐፍ ለእህት ወንድሞቹ ለህዝበ ሙስሊሙ አበረከተ !!
መፅሐፉ ስለ ጋብቻ ምንነት ፣ስለ ጋብቻ አስፈላጊነትና አንገብጋቢነት ፣ ስለ ትዳር በቂ የሆነ ግንዛቤ እንድንይዝ የሚረዳን መፅሐፍ ነዉ ።
እንዲሁም መፅሀፉ ሰላም የሰፈነበትን፣እዝነትና ፍቅር የበዛበትን ፣ጣፋጭና ደስተኛ የትዳር ህይወት ለመመስረትና ለመምራት እንዲሁም ኢስላማዊ ቤተሰብ ለመገንባት ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል ።
መፅሃፉን ለማግኝት በዚህ አድራሻችን ያናግሩን👇
📞09_56_57_69_02/ 0956566902 ☜
📞ደዉለዉ ይዘዙን። #ሼር_በማድረግም_ያስተላልፉ✅

☞ሴት ልጅ ከምታጌጥባቸው ጌጦች ሁሉ የተሻለው #ሃያእ_ነው።
ሴቶች ሁሉ በተፈጥሯቸው ውቦች ናቸው። #ሃያዕ ከነርሱ የተገፈፈ ጊዜ ግን የእውነት ፉንጋዎች❗️ ይሆናሉ።
አላህ ሆይ ለሙስሊም እህቶቻችን ሃያዕን አላብስልን አሚን።🤲
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
ሴቶች ሁሉ በተፈጥሯቸው ውቦች ናቸው። #ሃያዕ ከነርሱ የተገፈፈ ጊዜ ግን የእውነት ፉንጋዎች❗️ ይሆናሉ።
አላህ ሆይ ለሙስሊም እህቶቻችን ሃያዕን አላብስልን አሚን።🤲
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
◾️:::::::::የማይነጋ ለሊት:::::::::◾️
መከራ በዝቶብኝ በሲቃ ሳነባ
ከጎኔ ሰው በዝቶ አንጀት የሚያባባ
እንደ ክረምት ዝናብ የዶፍ እንባ ካይኔ
ጭንቀቴ በርትቶ እንዳዘንኩኝ ያኔ
ልቤ ተሰብሮብኝ አይዞህ ባይ አጥቼ
ከተራራው ጫፍ ላይ ብቻዬን ወጥቼ
ማንም እንዳያየኝ ብቻዬን ብደበቅ
ማሰብም አቁሜ ከሰው ሁሉ ስርቅ
❗️ በጣም ተማርሬ
ከፈጣሪ ጋራ ክርክር ገጥሜ
ምነው የኔ ብቻ ጠፋብኝ አለሜ
ብዬ ስናገረው መች አስከፋኝ እሱ
የሚያሙህ ቢበዙ ስምህን እያነሱ
ችግርህ ቢበዛ ገዝፎ እንካን ቢቆለል
መያዣው ጠፍቶብህ ሀሳብህ ቢዋልል
ጠንከር በል እና ጥሩ ነገር አልም
የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም።
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
መከራ በዝቶብኝ በሲቃ ሳነባ
ከጎኔ ሰው በዝቶ አንጀት የሚያባባ
እንደ ክረምት ዝናብ የዶፍ እንባ ካይኔ
ጭንቀቴ በርትቶ እንዳዘንኩኝ ያኔ
ልቤ ተሰብሮብኝ አይዞህ ባይ አጥቼ
ከተራራው ጫፍ ላይ ብቻዬን ወጥቼ
ማንም እንዳያየኝ ብቻዬን ብደበቅ
ማሰብም አቁሜ ከሰው ሁሉ ስርቅ
❗️ በጣም ተማርሬ
ከፈጣሪ ጋራ ክርክር ገጥሜ
ምነው የኔ ብቻ ጠፋብኝ አለሜ
ብዬ ስናገረው መች አስከፋኝ እሱ
የሚያሙህ ቢበዙ ስምህን እያነሱ
ችግርህ ቢበዛ ገዝፎ እንካን ቢቆለል
መያዣው ጠፍቶብህ ሀሳብህ ቢዋልል
ጠንከር በል እና ጥሩ ነገር አልም
የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም።
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
"❗️ሊነጋ ሲል ይጨልማል
ጨልሞ አይቀር ዳግም ይነጋል
ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም ያልፋል!"✅
ነገን ለማየት የዛሬውን ጭለማ መታገስ
አለብክ!✅
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
ጨልሞ አይቀር ዳግም ይነጋል
ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም ያልፋል!"✅
ነገን ለማየት የዛሬውን ጭለማ መታገስ
አለብክ!✅
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
በስስስ ኮመንት ቀንሱ ምነው እህቶች እንደው ስራ የሌለን ይመስል አንድት ግሩፕ ክፍት ካገኘን ግርርርር ብለን ኮመን ህ!
እስኪ መሰተርን ከወንዶች እንማር ሴት ነበረች መሰተር ያለባት ሴቶች ግን በየኮመንቱ ስር ሲጫጭሩ የሚውሉት በቃ ጉዳዩ ተመቻቹህ እዚያ ዱዓ አድርጋቹህ ዝም በሉ ምነው ግን ስንት ስትር ሴቶች አንድ ኮመንት ስር የማትገኘ ባለችበት በናንተ ምክናየት አብራ ሴቶች ትባላለች
በተለይ በተለይ የወንዶች ቻናል ላይ የሚረባም የማይረባም ፁሁፍ ይፃፍ በቃ ክክክ ሀሀሀ ከዚያ ደግሞ በኮመንት ዱዓ ማድረግ ሹ ሀዳ ?
የሴቶች ቻናል ላይ ግን ጥያቄ እንኳን ቢለቀቅ አትሳተፉም ምን ጉድ ነው በረቢ
እስኪ እህቶች እንደው ለአላህ ብላቹህ ጉዳዩ አስፈላጊ ካልሆነ ዱዓም ይሁን ሙገሳ እባካቹህ እዚያው በውስጣቹህ አድርጉት እንደው በአላህ ይሁንባቹህ በያገኛቹህበት አትፃፉ
እስኪ የወንዶች ኮመንት አንድ አይገኘም

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☞#አደራ_አደራ_የምለው_ነገር_ቢኖር _በፅናት_ጉዳይ_ነው። ❗️
በተለይ በዚህ የሚገለባበጥ በበዛበት ወቅት የፅናት ጉዳይ እጅግ አንገብጋቢ ነው❗️!! በዚህን ጊዜ #በሐቅ ላይ #በኢኽላስ መፅናት የተሰጠው ሰው አላህ ከሚሰጡ ነገሮች ትልቁን ስጦታ ሰጥቶታልና አላህን ሊያመሰግንና ፅናቱን አላህ እንዲያዞትርለት አላህን ሊለምን ይገበዋል!!።
ታላቁ ዓሊም ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“የሰው ልጅ ነፍሱ ከሰውነቱ እስከቆየች ድረስ ለፊትና የተጋለጠች ናት። በመሆኑም እራሴንም እናንተንም የምመክረው ዘውትር አላህን ፅናት እንዲሰጠን በመለመን ላይ ነው። ልትፈሩ ይገባል!፣ ምክንያቱም ከእግራቹ ስር የሚያዳልጡ ነገሮች አሉ። የላቀው አላህ ፅናቱን ካልሰጣችሁ ጥፋት ላይ ልትወድቁ ትችላላቹ።
አላህ ለመልክተኛው ﷺ የተናገረውን ስሙ:-
وَلَوْلَا أَن ثَبَّتْنَاكَ لَقَدْ كِدتَّ تَرْكَنُ إِلَيْهِمْ شَيْئًا قَلِيلًا
«ባላረጋንህም ኖሮ ወደነሱ ጥቂትን (ዝንባሌ) ልትዘነበል በእርግጥ በተቃረብክ ነበር፡፡» አል-ኢስራእ 74
ይህ የተባለው ለመልእክተኛው ﷺ ከሆነ የኛ ጉዳይስ እንዴት ይሆን?፣ እኛ በኢማናችንም በየቂናችንም ደካሞች ነን፣ ብዥታዎችና ስሜቶች ይቀጣጩናል። እኛ ከባድ የሆነ አደጋ ላይ ነን፣ የላቀውን አላህን ልባችንን ከቅኑ እንዳያዘነብልብን፣ በሐቅ ላይ ፅናት እንዲሰጠን ልንጠይቀው ይገባል፣ ይህ ነው የማስተዋል (የአዕምሮ) ባለ ቤቶች ዱዓ ማለት።
رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ
«እነሱም ይላሉ፡- "ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራሀን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የሆነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡» ኣል-ዒምራን 8
[ሸርህ አልሙምቲዕ 5/388] ✍

=>ከሀሰት ፍቅር ከጥላት ምክር ከውሸት
ትዳር ከመጥፎ ጓደኝ አላህ ይጠብቀን!
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
ትዳር ከመጥፎ ጓደኝ አላህ ይጠብቀን!
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
💥ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና፦ ((አንዲት ሴት ባሏን በሁለተኛ ሚስቱ ጥሎሽ መርዳት አለባት።)) فتاوى الحرم المكة١٤١٤
👉እህቶች ባሎቻቹን ዳሩ የኔ ብቻ አትበሉ ሃቁን ከተወጣ 4 ያድርጋቹ እንጂ አንቺም ሷሊሃ ጓደኛን ታገኚያለሽ።
እስከመቼ የኔ ብቻ????
ረሱል ስንት ሚስት ነበር ያገቡት ??
እና ያንቺ ባል ከረሱል በልጦ ነው ሌላ አያገባም የምትዩው በሀቁ የምተወጂው ከሆነ 2/3 ሲጨምር አትቆጪው እንዲጨምር ገፋፊው። ስንቶች ናቸው የሱና አንበሳ አጥተው ሳያገቡ የቀሩት በእርግጥ ሁሉ ነገር በአሏህ እጅ ነው ሰህ። ወላኪን አንቺም ሰበብያውን ማድረስ አለብሽ ላንቺ የወደድሽውን ለእህትሽም ውደጂ/ተመኚላት።
ኢንተቢሂ👈ሁሉም የዘራውን ነው ሚያጭደው። የዘራሽው ኸይር ከሆነ ኸይርን ታፍሻለሽ። በተቃራኒው ከሆነ ግን ዋ ፀፀቴ ነው መጨረሻሽ።
📌እናማ ስለ ሁለተኛ ሚስት ሲነሳ ራስሽን አይመምሽ እንደውም ድል ባለ ሰርግ ነው የምድረው ብለሽ ነፍሲያን+ሸይጧንን ራሳቸውን አሳምሚያቸው።
ሁለተኛ ላይ የሚያገባትንም እህትሽን አትዝለፊያት፣አትበዲያት ያንቺንስ መጨረሻ በምን አወቅሽ? መድረሻሽ ምን ላይ እንደሚቋጭ አታውቂምና ተጠንቀቂ ያ ኢኽቲል ጓሊያህ።
📌ሁለተኛ ሚስቶችም ሶስተኛ ሲጨምር አታጉረምርሙ ሶስተኞች ደግሞ አራተኛ ሲጨምር ፌንት አትስሩ ከአንደኛዋ ተማሩ።
ወንድሞች ደግሞ ምንም አይነት ዒልም ሳይኖራቹ ስለ ሁለተኛ ሚስት ሲወራ ሱብሃነክ እጃቹን እስኪያማቹ አትፃፉ እስኪ ስለሌላውም ርዕስ ተመካከሩ ሁሌ ትዳር ትዳር 👈 ያውም ላጤዎች በሃሳብ አትዋኙ።
ኸይር አስቡና ወደ ተግባር ሂዱ በየግሩፑ ያሰባቹትን አታውሩ። እናንተም ማላ ያዕኒን አታውሩ ሴቶች ብቻ አይደሉም የሚመከሩት።

☀️እህቴ ሆይ እስቲ አንዴ ከሂወትሽ ትንሽን ደቂቃ ቀንሰሽ እህህ ብለሽ ስሚኝ ምናልባት ይጠቅምሽ ይሆናል...
قال الرسول ﷺ: "الحياء شعبة من الإيمان"
💫 ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ :- "ሀያዕ ( ማፈር ) ከኢማን ቅርንጫፎች ውስጥ ነው "
💫 ውዷ እህቴ ሀያዕ ማድረግ ለሴት ልጅ ክብር ነው እንደውም ውበቷም ጭምር ነው ።
💫 አንዳንድ እህቶች አሉ አለባበሳቸው፣ አረማመዳቸው፣ አነጋገራቸው ሀታ ካፊሮች የሚሻሏዋቸው አላህን እንፍራ ዛሬ እንደዚ እንድትመፃደቂ እንደዚ እንድትሆኚ የሚያደርጉሽ ነገሮች ሁሉ ያልፋሉ ይጠፋሉ ግና ለሚያልፍ ነገር ለሚጠፋ ነገር ብለን የነገው አኼራችንን የንገው የዘላለማዊ ሂወታችንን አናበላሻት ...
💫 ውዷ እህቴ ዛሬ ባንቺ ንግግር፣ ባንቺ አረማመድ፣ ባንቺ አወራር ተማርከው የሚያሞግሱሽ እና የሚያደንቁሽ ነገ ከእሳት ነገ ከቀብር ጭንቀት አያድኑሽም ካንቺ ቅጣት ቅንጣትን አይጋሩልሽም ሁሉም ነፍሴ ነፍሴ ነው ሚለው ስለዚህ ዛሬ ስሜትሽን ነፍስያሽን አሸንፈሽ ለነገው ሀገርሽ ብትለፊ መልካም ነው።
💫 ወላሂ ይደንቁኛል እነዚያ ኒቃብን ለብሰው፣ ጅልባብን ለብሳ ንግግሯን፣ ሳቋን፣ ከሩቅ የምትሰሟት ያረህማን ቢያንስ ለለበስነው ልብስ ክብር ይኑረን የሰው ልጅ ያው ሰው ነው ምንም አያመጣም ነገር ግን አላህን እንፍራ የለበስነው ልብስ አይደለም ኒቃብ፣ እና ጅልባብ ሀታ ጭንቅላትሽ ግማሽ ላይ ጣል ምታደርጊያት እስከርብ አንቺን ከመሸፈኑ ባሻገር ኢስላም የሚል ትልቅ ባንዲራን ነው ይዘሽ ምትጓዢው ባንቺ አንዲት ስህተት ጥርሳችው የወለቀለትን፣ ደማቸው የፈሰሰለትን፣ እርቧችው ሆዳቸው ላይ ዲንጋይ ያሰሩለትን የኛ ነቢይ አለይሂሙ ሰላቱ ወሰላም ይዘውት የመጡትን ዲን ሰሀቦች አጥንታቸውን ከስክሰው ለኛ ያስረከቡትን ዲን ባንቺ ስህተት ታሰድቢዋለሽ ቢላህ አለይኩም እህቶቼ ሁሉም ነገር ያልፋል ይሄዳል ምንም ማንም ሚቀር የለም አላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ ሲቀር ስለዚህ ለሚያልፍ ነገር የማያልፍን ድርጊት አትስሪ ይቅርብሽ ዲንሽን አጥብቀሽ ያዢ ዲንሽ ነው ላንቺ የሚሆንሽ ስሜትሽ ነፍሲያሽን አትከተዪ።
💥 አፍወን አረዘምኩት አሁን ላይ የምናየው የምንሰማው ቢፃፍ ቢፃፍ አያልቅም አላህ ሁላችንንም ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ።

☀️እህቴ ሆይ እስቲ አንዴ ከሂወትሽ ትንሽን ደቂቃ ቀንሰሽ እህህ ብለሽ ስሚኝ ምናልባት ይጠቅምሽ ይሆናል... قال الرسول ﷺ: "الحياء شعبة من الإيمان" 💫 ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ :- "ሀያዕ ( ማፈር ) ከኢማን ቅርንጫፎች ውስጥ ነው " 💫 ውዷ እህቴ ሀያዕ ማድረግ ለሴት ልጅ ክብር ነው እንደውም ውበቷም ጭምር ነው ። 💫 አንዳንድ እህቶች አሉ አለባበሳቸው፣…
#የቀጠለ
☀️በርካታ እህቶች ሒጃብ ከማድረጋቸው ጋር አንዳንድ ሒጃብ ካደረገች ሴት የማይጠበቁ ነገሮችን ሲያደርጉም ይስተዋላል ለምሳሌ፥መንገድ ላይ ሲሄዱና ታክሲ ውስጥ ሆነው ጮክ ብሎ ማውራት፣ መሳቅና መቀለድ፣ ያለ በቂ ምክንያት መንገድ ዳር ላይ በሚያጠራጥር መልኩ ከወንድ ጋር መቆም (ዘመድ/መሕረም እንኳ ቢሆን ይህ ተገቢ አይደለም)፣ ጅልባብ ላይ፤ ሻሽ (ሒጃብ) መጠቅለል፣ጃኬት መደረብ፣ ሲራመዱ ጅልባብን ወደ ላይ ሰብስቦ በመያዝ እግር/ባት እንዲታይ ማድረግ፣ ዘመዴ ነው የአጎት የአክስት ልጅ ነው ወዘተ እያሉ ለሱ ፊትን መግለጥና ተጠጋግቶ መቀመጥ፣ ካፌና ምግብ ቤት መመላለስ ማብዛትና እዛ ውስጥም አደብ የጣሰ አካሄድን መሄድ ወዘተ አንዳንድ እህቶች ጋ የሚታዩ ስህተቶች ናቸውና
እህቴ ሆይ፥ የሒጃብን አላማ እወቂ ዲንና ክብርሽንም ጠብቂ! ሒጃብ አድርገሽ የኢስላምን አደብ ባለመጠበቅሽ ምክንያት ኢስላምን አታሰድቢ
#ይቀጥላል...