الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.9K subscribers
355 photos
16 videos
7 files
906 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
=>>ፍቅርን ማጣጣም የፈለገ ሀላልን ያጥብቅ
ምክንያቱም በሀላል ፍቅር ውስጥ ጣፋጭ ፍቅር አለ ፣
እዝነትና ከአሏህ የተሰጠ ውደታም
አለ።


ብቻ አንተ በ አሏህ ላይ የማያልቅ ተስፋ ይኑርክ እንጂ. መተኪያ የላቸውም ብልክ ለምትላቸው ውድ ነገር ሁሉ እሱ ዘንድ ብዙ ባለጭ የሆኑ መተኪያዎች አሉት
#በሶብር_ጠብቅ
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam