الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
☀️እህቴ ሆይ እስቲ አንዴ ከሂወትሽ ትንሽን ደቂቃ ቀንሰሽ እህህ ብለሽ ስሚኝ ምናልባት ይጠቅምሽ ይሆናል... قال الرسول ﷺ: "الحياء شعبة من الإيمان" 💫 ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ :- "ሀያዕ ( ማፈር ) ከኢማን ቅርንጫፎች ውስጥ ነው " 💫 ውዷ እህቴ ሀያዕ ማድረግ ለሴት ልጅ ክብር ነው እንደውም ውበቷም ጭምር ነው ። 💫 አንዳንድ እህቶች አሉ አለባበሳቸው፣…
#የቀጠለ
☀️በርካታ እህቶች ሒጃብ ከማድረጋቸው ጋር አንዳንድ ሒጃብ ካደረገች ሴት የማይጠበቁ ነገሮችን ሲያደርጉም ይስተዋላል ለምሳሌ፥መንገድ ላይ ሲሄዱና ታክሲ ውስጥ ሆነው ጮክ ብሎ ማውራት፣ መሳቅና መቀለድ፣ ያለ በቂ ምክንያት መንገድ ዳር ላይ በሚያጠራጥር መልኩ ከወንድ ጋር መቆም (ዘመድ/መሕረም እንኳ ቢሆን ይህ ተገቢ አይደለም)፣ ጅልባብ ላይ፤ ሻሽ (ሒጃብ) መጠቅለል፣ጃኬት መደረብ፣ ሲራመዱ ጅልባብን ወደ ላይ ሰብስቦ በመያዝ እግር/ባት እንዲታይ ማድረግ፣ ዘመዴ ነው የአጎት የአክስት ልጅ ነው ወዘተ እያሉ ለሱ ፊትን መግለጥና ተጠጋግቶ መቀመጥ፣ ካፌና ምግብ ቤት መመላለስ ማብዛትና እዛ ውስጥም አደብ የጣሰ አካሄድን መሄድ ወዘተ አንዳንድ እህቶች ጋ የሚታዩ ስህተቶች ናቸውና
እህቴ ሆይ፥ የሒጃብን አላማ እወቂ ዲንና ክብርሽንም ጠብቂ! ሒጃብ አድርገሽ የኢስላምን አደብ ባለመጠበቅሽ ምክንያት ኢስላምን አታሰድቢ
#ይቀጥላል...