ቴዎ ፍሎስ theophilus
@theophilus5
219
subscribers
144
photos
7
files
7
links
" ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን::
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5)
በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችና፡ ስብከቶች እንዲሁም ፡ስነ መለኮታዊ ይዘት ያላቸዉ አስተምሮቶች ይቀርበታል። በተጨማሪም ቅዱሳን በinbox ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ።
መንፈሳዊ ጥያቄን ለመጠየቅ inbox
@tsedeM
Download Telegram
Join
ቴዎ ፍሎስ theophilus
219 subscribers
ቴዎ ፍሎስ theophilus
56:56
ርዕስ
#እምነትን
#መጠበቅ
ክፍል 4
#ንግግርህ
#ይገልጥሃል
እምነትህ በንግግርህ ይንፀባረቅ
#ከፀደቀ
#መንፈሰ
ቴዎ ፍሎስ theophilus
47:49
ርዕስ
#sexual
#purity
ክፍል 3
የ pornography
#ሱስ
የሚፈጥረዉ
#ችግርና
#መፍትሄው
#ከፀደቀ
#መንፈሰ
ቀን 21/03/2016
ቴዎ ፍሎስ theophilus
እንደ አይሁድ ባህል ከዋነኛዉ ቀጥሎ መናኛ ማቅረብ የተለመደ ነዉ። ጌታ ኢየሱስ ሆይ ካንተ መናኛ መጠበቅ ግን አንተን አለማወቅ ነዉ።
#ከፀደቀ
#መንፈሰ
ቴዎ ፍሎስ theophilus
ስለወደደን ወደድነዉ እንጂ መዉደዳችንን አይቶ አይደለም የወደደን አስቀድሞ ነዉ እርሱ የወደደን
#ከፀደቀ
#መንፈሰ
ቴዎ ፍሎስ theophilus
54:39
ርዕስ
#
በደረስንበት
#
በዚያ
#
እንመላለስ
#ከፀደቀ
#መንፈሰ
ቀን 9/5/2016
ቴዎ ፍሎስ theophilus
16:05
ርዕስ
#ቃሉን
#ላከ
#ከፀደቀ
#መንፈሰ
ቀን 21_06_2016
ቴዎ ፍሎስ theophilus
26:06
ርዕስ
#በእግዚአብሔር
#ፊት
#ጻዲቅ
ክፍል 1
የእግዚአብሔር ፅድቅ ክርስቶስ አጸደቀን
#ከፀደቀ
#መንፈሰ
ቀን 24_06_2016
ቴዎ ፍሎስ theophilus
36:39
ርዕስ
#በእግዚአብሔር
#ፊት
#ጻዲቅ
ክፍል 2
የእኛ ፅድቅ በእግዚአብሔር ፊት
#ለመፅደቅ
#ፅድቅን
#ያዋጣ
#የለም
#ከፀደቀ
#መንፈሰ
ቀን 28_06_2016
ቴዎ ፍሎስ theophilus
በስራዬ ነዉ መፅደቅ የምፈልገዉ የሚሉ ሰዎች እግዚአብሔር የሚፈልገዉን የፅድቅ ልክ ቢያዉቁ ያለ ማንገራገር የእግዚአብሔር ፅድቅ የሆነዉን ክርስቶስን ይቀበሉ ነበር።
#ከፀደቀ
#መንፈሰ