ሊያስታብይ የሚችል አንድም ነገር ሳይኖርህ ትሁት ነኝ ብትለኝ ትሁት ስለመሆንክ እርግጠኛ አይደለሁም። ምክንያቱም የአንዳንድ ሰዉ ትህትና እስኪያገኝ ድረስ ስለሆነ። ካገኘ በኃላ ትዕቢተኞች ራሱ እንዴት ያለ ትዕቢተኛ ነዉ የሚሉት ትዕቢተኛ የሆነ ሰዉ አለ ቀድሞ ትሁት የነበረ። ሊያስታብይ የሚችሉ ነገሮች አሉ ለምሳሌ ገንዘብ፥እዉቀት፥ዝና..እነዚህ ሁሉም ባይኖሩህ እንኳን አንዱ ነገር ኖሮህ ባለህና በያዝከዉ ነገር ትሁት ስትሆን ነዉ እዉነተኛ ትህትና።
#ከፀደቀ #መንፈሰ