ቴዎ ፍሎስ theophilus
219 subscribers
144 photos
7 files
7 links
" ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን::
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5)
በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችና፡ ስብከቶች እንዲሁም ፡ስነ መለኮታዊ ይዘት ያላቸዉ አስተምሮቶች ይቀርበታል። በተጨማሪም ቅዱሳን በinbox ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ።


መንፈሳዊ ጥያቄን ለመጠየቅ inbox @tsedeM
Download Telegram
ሙታን ከነበርንበት በአብ ቀኝ በክብር እንድንቀመጥ ከክብሩ ስፍራ ወደሙታን የወረደ ስላለ ነዉ። ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ህያዉ እንድንሆን ስለሞትክልን እንድንከብር ስለተዋረድክልን እናመሰግንሃለን🙏

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ይህንን ቻናል ለብዙዎች እንዲደርስ እናድርግ ለምታዉቋቸዉ ወዳጅ ጓደኛ share አድጉላቸዉ እንዲሁም ወደተለያዩ group share ያድርጉ
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 3 ነገ ይለቀቃል
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 3

#እርሱ #ግን #አብዝቶ #ጮኸ

#ከፀደቀ #መንፈሰ
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 4 ነገ ይለቀቃል
ተምረናልና እንማማር !

ተምረናል የምናዉቀዉን ለማያቁት እናሳዉቅ የማናዉቀዉን ከሚያዉቁት እንጠይቅ እርስ በእርሳችን እንማማር።
ተምረናል ምህረት ከእግዚአብሔር ዘንድ በዝቶልናልና እርስ በእርሳችን እንማማር።

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ዛሬ ማታ 2:00 የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 5 ይለቀቃል
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 5

ይጠራሃል ብለዉ ሲጠሩት እየዘለለ ተነሳ

#እምነት #ከድል #በፊት #ማመስገን ነዉ

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 27/01/2016
እምነትን መጠበቅ በሚል ርዕስ አዲስ ተከታታይ ትምህርትን በቅርብ ቀን እንጀምራለን
እምነትን መጠበቅ ክፍል1 ነገ ይለቀቃል

በብዙ የምትጠቀሙበት ትምህርት ነዉ
#ከፀደቀ #መንፈሰ
#እምነትን #መጠበቅ ክፍል 1

እምነታችንን የሚሸረሽሩ ነገሮች በበዙበት በዚህ ዘመን እንዴት ነዉ #እምነታችንን #መጠበቅ #የምንችለዉ?

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 5/2/2016
እምነትን መጠበቅ ክፍል 2 ነገ ይለቀቃል

#ከፀደቀ #መንፈሰ
እምነትን መጠበቅ ክፍል 2 ዛሬ ማታ 2:00 ይለቀቃል
በብዙ የምትጠቀሙበት ትምህርት ነዉ ጠብቁኝ

#ፀደቀ #ነኝ
#እምነትን #መጠበቅ ክፍል 2

እየከፍ እየሄደ ባለዉ የዚህ አለም ኑሮ እንዴት ነዉ እሞነታችንን ጠብቀን መኖር የምችለው?🤔

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 6/2/2016
እምነትን መጠበቅ ክፍል 3 ነገ ይለቀቃል
በብዙ የምትጠቀሙበት ትምህርት ነዉ

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል ማንም በክርስቶስ ያመነ ክርስቲያን በደረሰበት ደረጃ ስለ ወንጌል የሚከፍለዉ ዋጋ አለ።

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ዛሬ ማታ 2:00 #እምነትን #መጠበቅ ክፍል 3 ይለቀቃል በብዙ የምትጠቀሙበት ትምህርት ነዉ ይጠብቁ።
እምነትን መጠበቅ ክፍል 3

#እምነትህን #በስራ #አሳየኝ

ቀን 11/02/2016
#ከፀደቀ #መንፈሰ
ሊያስታብይ የሚችል አንድም ነገር ሳይኖርህ ትሁት ነኝ ብትለኝ ትሁት ስለመሆንክ እርግጠኛ አይደለሁም። ምክንያቱም የአንዳንድ ሰዉ ትህትና እስኪያገኝ ድረስ ስለሆነ። ካገኘ በኃላ ትዕቢተኞች ራሱ እንዴት ያለ ትዕቢተኛ ነዉ የሚሉት ትዕቢተኛ የሆነ ሰዉ አለ ቀድሞ ትሁት የነበረ። ሊያስታብይ የሚችሉ ነገሮች አሉ ለምሳሌ ገንዘብ፥እዉቀት፥ዝና..እነዚህ ሁሉም ባይኖሩህ እንኳን አንዱ ነገር ኖሮህ ባለህና በያዝከዉ ነገር ትሁት ስትሆን ነዉ እዉነተኛ ትህትና።
#ከፀደቀ #መንፈሰ