ቴዎፍሎስ theophilus
214 subscribers
147 photos
7 files
7 links
" ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን::
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5)
በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችና፡ ስብከቶች እንዲሁም ፡ስነ መለኮታዊ ይዘት ያላቸዉ አስተምሮቶች ይቀርበታል። በተጨማሪም ቅዱሳን በinbox ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ።


መንፈሳዊ ጥያቄን ለመጠየቅ inbox @tsedeM
Download Telegram
ተነስተን እንሰራለን

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 11 05 2015
የአይሁድ🇮🇱 ባህልና ታሪክ ከጥንት ጀምሮ እስከ አሁን ያለዉን በቅርብ ቀን መማር እንጀምራለን በመፅሐፍ ቅዱስ የነበሩ ስፍራዎችና አሁን ያሉበትን ሁኔታ በphoto አስደግፈን እንማራለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ጠብቁኝ
የእግዚአብሔር ፍቅር እጅግ ታላቅ ነዉ

እርሱ በምን አወክ?
እኔ እኔን በማፍቀሩ
እርሱ እንዴት?
እኔ በሀጢአትና በበደሌ ምክንያት ሙት የነበርኩትን በታላቅ ፍቅር ማፍቀሩ የእግዚአብሔር ፍቅር እጅግ ጥልቅና ትልቅ መሆኑን ይመሰክርልኛል
ክፍል 1 ስለ አይሁድ
ርዕስ ታልሙድ📋

ብዙዎች ማወቅ የሚፈልጉት ስለ አይሁድ መፅሐፍ ታልሙድ ትምህርት

#ከፀደቀ #መንፈሰ

ቀን 15 5 2015
ከመፅሐፍ ቅዱስ አጭሩ ምዕራፍ
👉 መዝ 117

ከመፅሐፍ ቅዱስ ረጅሙ ቁጥሮችን የያዘ ምዕራፍ
👉መዝ 119

ከመፅሐፍ ቅዱስ ረጅሙ ቁጥር
👉አስቴር 8:9

ከመፅሐፍ ቅዱስ አጭሩ ቁጥር
👉 የሐ 11:35

በመፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ስም ያልተጠቀሰበት መፅሐፍ
👉መፅሐፈ አስቴር
ክፍል 2 ስለ አይሁድ
ርዕስ ሱፐርሴሽንዝም( replacement theology )
ስለ አይሁድ ታሪክ ክፍል 2
ርዕስ ሱፐርሴሽኒዝም (replacement theology )

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 19 05 2015
ብዙዎቻችን የምሽት ዜና ተከታታዮች የሆነዉ ከፍላጎቶቻችን ዉጪ ነዉ መፈክር ነዉ😊 ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ አብዛኛዉን ወጣቶች የምሽት ዜና ተከታታዮች የሆኑት በአባቶቻቸዉ ጫና ነዉ እንጂ በፍላጎታቸዉ አይደለም። ያዉ ጥናት ያደረኩት እኔ ነኝ። በዚህ ምክንያት እኔም ወንድማችሁ የምሽት ዜና ሰለባ ሆንኩላችሁ። አንድ ነገር ታዘብኩኝ ዜና አቅራቢዉ እንደምን አመሻችሁ ብሎ ይጀምርና ደህና እንዳላመሸን በአርዕስተ ዜና ላይ ላዩን በዝርዝር ዜና ደግሞ በደንብ ያስረዳናል። በተደጋጋሚ የምንሰማቸዉ ጦርነት፥የተፈጥሮ አደጋዎች ፥የድርቅ... ዜናዎች የዘመን መጨረሻ ምልክቶችና የሙሽራዉ መምጫዉ በቅርብ እንደሆነ የሚሰብኩ ድንቅ ሰባኪዎች ናቸዉ። እንደ ይሳኮር ልጆች ዘመኑን እንድንመረምር እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን። አሜን
ነገረ ፍፃሜ ትምህርት ክፍል 4 በቅርብ ቀን
ፀደቀ ነኝ
ገባኝ ያልከዉን እዉቀት ወደ ታች ወርደህ ቢያስንስ ከ12 እስከ 14 እድሜ ያለን ህፃን በደንብ ማስረዳት ካልቻልክ ያወከዉን በደንብ አልተረዳኸዉም ማለት ነዉ። እንዲህ ሆነ corona በደንብ በተንሰራፍበት ወቅት በlockdown ጊዜ ለምን ህፃናትን መፅሐፍ ቅዱስ አላስተምርም ብዬ ልጆችን መሰብሰብ ጀመርኩኝ ከቤታችን ጀምሬ ጎረቤታችን ያሉትን ልጆች ሰብስቤ ማስተማር ጀመርኩኝ። በማስተምራቸዉ ጊዜ አንድ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ህፃናትን ማስተማር በጣም ከባድ እንደሆነ ነዉ። አንዳንድ ያወኩዋቸዉ እዉቀቶች በደንብ እንዳልገቡኝ ተረዳሁ። ምክንያቱም ህፃናትን ለማስተማር የተለያዩ ምሳሌዎችን መጠቀም የግድ ይላል። አንድ የገባህን ነገር በደንብ ከተረዳኸዉ እርሱን ለማስረዳት የሚሆኑ ምሳሌዎችን አታጣም። በደንብ ካልተረዳኸዉ ግን በየትኛዉ ምሳሌ እንደምታስረዳ ግራ ይገባሀል😊 ገባኝ ያላችሁትን ጠለቅ ያለና ዉስብስብ የሆነን ትምህርት በተለያዩ ምሳሌዎች ተጠቅማችሁ በጣም ቀላል አድርጋችሁ ለ13አመት ልጅ ማስረዳት ካልቻላችሁ በደንብ አልገባችሁም።

እስኪ እናንተም ሞክሩት

#ፀደቀ ነኝ
ቀን 24 5 2015
ርዕስ የወንጌል ሰባኪነትን ስራህ አድርግ ክፍል 1
ወንጌልን በጥበብ እንዴት ለቅርብ ጓደኛቻችን እንመስክርላቸ?

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 26 05 2015
ርዕስ ስብከት ክፍል 20
ስብከትና የምሳሌ አጠቃቀም

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 28 05 2015
ይህ ቴዎ ፍሎስ የተሰኘ መንፈሳዊ የቴሌግራም ቻናል ነዉ። ትርጉሙም የእግዚአብሔር ወዳጅ ማለት ነዉ።
በዚህ ቻናል በርካታ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች ተለቀዋል። በተለይም በሌላ ቦታ በቀላሉ የማናገኛቸዉ በነገረ መለኮት ጠለቅ ያሉ ትምህርቶች ፥የተለያዩ ህይወት ለዋጭ ተከታታት ትምህርቶችና ስብከቶች ብታነቧቸዉ ሊጠቅሟችሁ የሚችሉ መንፈሳዊ መፅሐፍትን📚 ጥቆማ የምታገኙበት።
እንዲሁም link በመጠቀም inbox ገብተዉ ለሚጠይቁት ጥያቄ ምላሽ የሚያገኙበት። እንደ አስፈላጊነቱ የብዙዎች ጥያቄ ሊሆን ይችላል የተባለዉን ወደ ቻናል የሚቀርብበት በዚህም በርካታ ቅዱሳን ይህ የኔም ጥያቄ ነበር ምላሽ አግኝቻለሁ ሲሉ እሰማለሁ። ይህ ሁሉ ለማስታወቂያ አይደለም እዉነታ ነዉ። በዚህ ቻናል የሚቀርቡ ትምህርቶች በርካታ ቅዱሳን ጋር መድረስ አለበት።
ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል 👇👇

https://t.me/theophilus5
እንደ ባለ 50 ቀን
እኛም እንናፍቀዋለን🧎🧎‍♀
ታማኝ አድርጎ ስለ ቆጠረኝ ክፍል 2

''ማንም ለእግዚአብሔር መንግስት የሚመጥን የአገልጋይነት መስፈርት ይዞ የመጣ የለም''
#ከፀደቀ

ቀን 13 6 2015
አንዲት አህት አብሯት ለሚሰራ ለስራ ባልደረባዋ ወንጌል ዘወትር ያለመታከት ትመክርለታለች: ባገኘችዉም ቁጥር በጣም ስልችት እስከሚለዉ ድረስ ትሰብከዋለች: አንድ ቀን በጣም ምርር😡 አለዉና አንድ ጥያቄ ጠየቃት እንዲህም ሲል: አንቺ ግን መንግስተ ሰማይ ትገቢያለሽ? አላት እርሷም እንደምትገባ በሙሉ እርግጠኝነት መለሰችለት። እርሱም እንዲህ አላት አንቺ የምትገቢ ከሆነማ እኔ መግባት አልፈልግም አላት።😊
ወንጌልን በጥበብ በቅርባችን ላሉ ልንመሰክር ይገባል

የወንጌል ሰባኪነትን ስራህ አድርግ ትምህርት ክፍል 2 በቅርብ ቀን ይዤላችሁ እመጣለሁ ጠብቁኝ።
#ፀደቀ ነኝ
ቴዎፍሎስ theophilus
ዲቦራ - በጸደቀ መንፈሰ.pdf
ይህንን ፅሑፍ ካነበባችሁ በኃላ ለወዳጆቻችሁ አጋሩ
ርዕስ #ሪቫይቫል 🔥🔥
ድንቅ መልእክት

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 20 06 2015
ይህ የጥያቄ ሳምንታችን ነዉ ያላችሁን መንፈሳዊ ጥያቄዎችን የምትልኩበት።
በዚህም ጥያቄ አለኝ ብለን በጀመርነዉ ፕሮግራም ለጥያቄያችሁ ምላሽ ከማግኘታችሁም በላይ መፅሐፍ ቅዱስ የመረዳት አቅማችሁን ከፍ እንዳደረገላችሁ በምትሰጡኝ ምላሽ ተገንዝቢያለሁ ለዚህም እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ።
ጥያቄ አለኝ inbox 👉 @tsedeM