ቴዎ ፍሎስ theophilus
219 subscribers
144 photos
7 files
7 links
" ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን::
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5)
በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችና፡ ስብከቶች እንዲሁም ፡ስነ መለኮታዊ ይዘት ያላቸዉ አስተምሮቶች ይቀርበታል። በተጨማሪም ቅዱሳን በinbox ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ።


መንፈሳዊ ጥያቄን ለመጠየቅ inbox @tsedeM
Download Telegram
እያረጀሁ በመጣዉ ቁጥር ይበልጥ እግዚአብሔርን እየወደድኩት መጣዉ።
ዶ/ር #መለሰ #ወጉ
ይህ የጥያቄ ሳምንታችን ነዉ ያላችሁን መንፈሳዊ ጥያቄ inbox ጠይቁ
👉 @tsedeM
እዉነተኛ አማኞችን ተዓምራት ይከተላቸዋል። ተዓምራት ባለበት ሁሉ ግን እዉነተኛ አማኞች አሉ ማለት አይደለም።
ዶ/ር #ማሙሻ #ፍንታ
ርዕስ #sexual #purity ክፍል 3

የ pornography #ሱስ የሚፈጥረዉ #ችግርና #መፍትሄው

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 21/03/2016
በዘመናት የሸመገለ
ክብርን ሁሉ የጠቀለለ
እንደ አይሁድ ባህል ከዋነኛዉ ቀጥሎ መናኛ ማቅረብ የተለመደ ነዉ። ጌታ ኢየሱስ ሆይ ካንተ  መናኛ መጠበቅ ግን አንተን አለማወቅ ነዉ።

#ከፀደቀ #መንፈሰ
"A good teacher like a john the Baptist clears the way, declares, the way and then gets out of the way"

#Alistair Begg
ስለወደደን ወደድነዉ እንጂ መዉደዳችንን አይቶ አይደለም የወደደን አስቀድሞ ነዉ እርሱ የወደደን
#ከፀደቀ #መንፈሰ
አምላክ ያለልክ ዝቅ ዝቅ ያለበት እኛ ያለ ልክ ከፍ ከፍ ያልንበት ልደት።
አምላክ የሰዉ ልጅ የሆነዉ እኛን የእግዚአብሔር ልጆች ያደረገበት ሚስጢር
ልደቱ እግዚአብሔር  ኪዳኑን የማይረሳ ታማኝ መሆኑን መስካሪ አትሮነስ ነዉ።
ልደቱ ለእኛ ትልቅ ትርጉም አለዉ።
መልካም በዓል ይሁንላችሁ።