#እንደ #ፀና #ቀረ በመጋቢና ዘማሪ #ተከስተ #ጌትነት ግለ ታሪክ የተፃፈ መፅሐፍ። በጣም የወደድኩት መፅሐፍ ነዉ። ዛሬ ልጀምረዉና ቀስ ብዬ እጨርሰዋለሁ ብዬ ማንበብ ጀምሬ ራሴን የመጨረሻዉ ገፅ ላይ አገኘሁት።
ተኬ በዚህ መፅሐፉ ከድካሙም ከብርታቱም እንድንማር በታማኝነት ዘግቦልናል። እንዲህ አይነት ግለ ታሪክ የያዘ መፅሐፍ በሀገራችን ብዙም አልተለመደም። በተለይም በእኛ በወንጌላውያን አማኞች ዘንድ። ለብዙዎች ዓርአያ የሚሆን መፅሐፍ ነዉ ብዬ አስባለሁ።ተኬ ይህንን መፅሐፍ እንዲፅፍ መኖሪያዉን አሜሪካ ማድረጉ የጠቀመዉ ይመስለኛል። በዚህ መፅሐፍ የተኬን ቅንነት፥ታማኝነት፥ ትህትና፥የእግዚአብሔርን ዉለታ የማይረሳ አመስጋኝ እንደሆነ አስተዉያለሁ።#ተኬ የእግዚአብሔር ሞገስና እረዳትነት እንደ አርሞንዔም ጠል የረሰረሰ ሰዉ እንደሆነ ያሳብቅበታል። እግዚአብሔርን ስለ አንተ እናመሰግነዋለን።
#እንደ #ፀና #ቀረን እንድታነቡት ግብዣዬ ነዉ።
#ከፀደቀ #መንፈሰ