ቴዎ ፍሎስ theophilus
221 subscribers
144 photos
7 files
7 links
" ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን::
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5)
በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችና፡ ስብከቶች እንዲሁም ፡ስነ መለኮታዊ ይዘት ያላቸዉ አስተምሮቶች ይቀርበታል። በተጨማሪም ቅዱሳን በinbox ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ።


መንፈሳዊ ጥያቄን ለመጠየቅ inbox @tsedeM
Download Telegram
ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል ማንም በክርስቶስ ያመነ ክርስቲያን በደረሰበት ደረጃ ስለ ወንጌል የሚከፍለዉ ዋጋ አለ።

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ዛሬ ማታ 2:00 #እምነትን #መጠበቅ ክፍል 3 ይለቀቃል በብዙ የምትጠቀሙበት ትምህርት ነዉ ይጠብቁ።
እምነትን መጠበቅ ክፍል 3

#እምነትህን #በስራ #አሳየኝ

ቀን 11/02/2016
#ከፀደቀ #መንፈሰ
ሊያስታብይ የሚችል አንድም ነገር ሳይኖርህ ትሁት ነኝ ብትለኝ ትሁት ስለመሆንክ እርግጠኛ አይደለሁም። ምክንያቱም የአንዳንድ ሰዉ ትህትና እስኪያገኝ ድረስ ስለሆነ። ካገኘ በኃላ ትዕቢተኞች ራሱ እንዴት ያለ ትዕቢተኛ ነዉ የሚሉት ትዕቢተኛ የሆነ ሰዉ አለ ቀድሞ ትሁት የነበረ። ሊያስታብይ የሚችሉ ነገሮች አሉ ለምሳሌ ገንዘብ፥እዉቀት፥ዝና..እነዚህ ሁሉም ባይኖሩህ እንኳን አንዱ ነገር ኖሮህ ባለህና በያዝከዉ ነገር ትሁት ስትሆን ነዉ እዉነተኛ ትህትና።
#ከፀደቀ #መንፈሰ
እንዳንድ ሰዎች አንዳንድ ቦታ ምናልባት ላያስፈልጉን ይችላሉ እግዚአብሔር ግን ሁል ጊዜ ያስፈልገናል ብንበረታ መበርቻ አቅማችን ብንወድቅ መነሻ ድጋፍችን ነዉና።

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ዛሬ ማታ 2:00 #እምነትን #መጠበቅ ክፍል 4 ይለቀቃል በብዙ የምትጠቀሙበት ትምህርት ነዉ
#ፀደቀ ነኝ
ርዕስ #እምነትን #መጠበቅ ክፍል 4

#ንግግርህ #ይገልጥሃል
እምነትህ በንግግርህ ይንፀባረቅ

#ከፀደቀ #መንፈሰ
እያረጀሁ በመጣዉ ቁጥር ይበልጥ እግዚአብሔርን እየወደድኩት መጣዉ።
ዶ/ር #መለሰ #ወጉ
ይህ የጥያቄ ሳምንታችን ነዉ ያላችሁን መንፈሳዊ ጥያቄ inbox ጠይቁ
👉 @tsedeM
እዉነተኛ አማኞችን ተዓምራት ይከተላቸዋል። ተዓምራት ባለበት ሁሉ ግን እዉነተኛ አማኞች አሉ ማለት አይደለም።
ዶ/ር #ማሙሻ #ፍንታ
ርዕስ #sexual #purity ክፍል 3

የ pornography #ሱስ የሚፈጥረዉ #ችግርና #መፍትሄው

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 21/03/2016
በዘመናት የሸመገለ
ክብርን ሁሉ የጠቀለለ
እንደ አይሁድ ባህል ከዋነኛዉ ቀጥሎ መናኛ ማቅረብ የተለመደ ነዉ። ጌታ ኢየሱስ ሆይ ካንተ  መናኛ መጠበቅ ግን አንተን አለማወቅ ነዉ።

#ከፀደቀ #መንፈሰ
"A good teacher like a john the Baptist clears the way, declares, the way and then gets out of the way"

#Alistair Begg