#በጣም_አሳዛኝ_ዜና
#2_ልጆቼ_ማጥናት_አልቻሉም_በሚል_ክስ_የመካነ_ኢየሱስ_ቤተክርስቲያን_ተዘጋች
(ክርስቲያን የሆነ ሁሉ ይሄንን መልዕክት ሼር ያድርገው)
በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ፈረንሳይ ማህበረ ምዕመናን ቤተክርስቲያን ከተመሠረተችበት 1987 ዓ.ም ጀምሮ ለ 26 ዓመታት የተጠቀመችበትን ቦታ አንድ በአካባቢው የሚኖር ግለሰብ ልጆቼ ማጥናት አልቻሉም ብሎ ከሶ እንድትዘጋ ፍርድቤት ወስኗል።
ቤተክርስቲያኗ በፈረንሳይ አካባቢ እና በአጎራባች ክፍለ ከተማዎች እና ወረዳዎች ለሚገኙት የአካባቢው ማህበረሰብ ወንጌልን ሁለንተናዊ በሆነ ሁኔታ አገልግሎት በመስጠት ትልቅ የወንጌል ስራ ስታከናውን ቆይታለች።
#ለ26 ዓመት በስፍራው ነበረ።
#ህጋዊ የይዞታ ካርታ ያላት ቤተክርስቲያን ነች።
ቸርቿ በእግዚአብሔር ጸጋ ይህንኑ ወንጌልን ሁለንተናዊ በሆነ አገልግሎት ማድረስ በተሰኘው ርዕይ በስፋት አጠንክራ በማከናወን ላይ ነበረች ከ700 በላይ የምዕመናን ያሏት፣ ከ 260 በላይ የሚረዱ የዳሃ ዳሃ ልጆች ያሉባት እንዲሁም ከ1500 በላይ የልጆች ቤተሰቦች የሚረዱበት ቤተክርስቲያን ነች።
ይህች አንጋፋ ቤተክርስቲያን ታዲያ በአንድ ግለሰብ 2 ልጆቼ ማጥናት አልቻሉም ብሎ ባቀረበው ክስ እንድትዘጋ ተወስኗል።
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ 130ዓመት በላይ አስቆጥራለች። በየትኛውም የኢትዮጵያ አቅጣጫ ቢኬድ አንዳንዱን መንግስት እንኳን መስራት የማይችላቸውን መልካም ተግባራት ለማህበረሰቡ ያበረከተች ቤተክርስቲያን ነች።
ምናልባት ይሄንን ውሳኔ የሚመለከተው አካል በአትኩሮት አጢኖት አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጠን እንጠይቃለን።

#በጣም_ጥቂት_ነው_የቀረው
ሼር ሼር ሼር ሽር ሼር ሼር ሽር
መልካምነት ለራስ ነው!
የወንጌል አርበኛው ኤፍሬም የኩላሊት ንቅለተከላ ለማድረግ እንዲችል እየሰጣችሁ ያላችሁ የሰማይ አምላክ ብድራታችሁን ይክፈል ወንድማችን በሙሉ ጤንነት ያለ እንቅፋት በታማኝነት የተቀበለውን አደራ ይፈጽም ዘንድ አብረነው እንቁም ሼርም ትልቅ እርዳታ ነውና አይታችሁ ሼር ሳታደርጉ እንዳታልፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ወንድማችን አለንልህ እንበለው
To donate 👉🏼https://gofund.me/3130ac8e
Efi J Efi Man Efi J Man

gofundme.com
ጀግናውን የወንጌል ሰባኪ እንታደግ, organized by Bethelhem Tessema
እጅግ ጀግናና ቆራጥ የወንጌል ሰው ነው። ከክፉ የጨለማ ህይወት ወጥቶ ጌታ እየሱስን ካገኘበት ጊዜ ጀምሮ ስለ ገባው ወንጌል ብዙ ዋጋ እየከፈለ የኖረ… Bethelhem Tessema needs your support for ጀግናውን የወንጌል ሰባኪ እንታደግ
አስደሳች መረጃ #አብረው ሊያገለግሉ ነው #ዘማሪት ሶፍያ እና ነብይ በረከት በአካል ተገናኙ #ነብይ በረከት ሁለቱንም ይቅርታ ጠየቀ #በጣም ትሁት ልጅ ነው https://youtu.be/jhqiBWVyG2k
YouTube
#አብረው ሊያገለግሉ ነው #ዘማሪት ሶፍያ እና ነብይ በረከት በአካል ተገናኙ #ነብይ በረከት ሁለቱንም ይቅርታ ጠየቀ #በጣም ትሁት ልጅ ነው Dec 31, 2021
ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_News
Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get…

በቸርችነት እያገለገለ ያለን #ቦታ "ለሆቴል እንፈልገዋለን" ብሎ #አንድ ደብዳቤ ፅፎ ተነሳ ማለት ጥሩ አካሄድ አይደለም።
የድሬደዋ መካነ-ኢየሱስ ቤተክርስቲያን "የትውልድን ስነምግባር የምትቀርጽ እና በይዞታዋም ህጋዊ የሆነችን ቤተክርስቲያን አፍርሶ ሆቴል መስራት አግባብነት የለውም" ቢልም የከተማው ከንቲባ ፅ/ቤት ቦታውን ለሆቴል እንደሚፈልገው ገልፆ በአንድ ወር ውስጥ እንዲነሱ ትእዛዝ አስተላልፏል።
ሲሆን ሲሆን #ምንም አማራጭ ጠፍቶ ቦታው እጅግ #በጣም ለልማት ከተፈለገ እንኳን ቸርቹ ለ40 አመት በቦታው የነበረ መሆኑን በመረዳት እና የህዝብ የአምልኮ ስፍራ መሆኑን በመገንዘብ በስምምነት የተሻለ ተቀያሪ ቦታ ከተገቢ ካሳ ጋር በመስጠት እልባት መስጠት ይቻል ነበር።
ልማት የምታመጣው የህብረተሰቡን ሀይማኖት፣ ባህል እና እሴት ጠብቀህ ነው እንጂ እያፈረስክ አይደለም። እንዲህ አይነት ድርጊቶችን ለማውገዝ ደግሞ የዚህኛው ወይም የዛኛው ሀይማኖት ተከታይ መሆን አይጠበቅብንም።
Elias Meseret ለቤተክርስቲያን ድምፅ ስለሆንክ #እናመሰግናለን 🙏🙏🙏