28 የኢትዮጵያ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ተጭበርበሩ
28 የኢትዮጵያ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር መጭበርበራቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዓመታዊ የገንዘብ ደህንነት ሪፖርትን ጠቅሶ የፌደራል የሥነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ይፋ አደረገ፡፡
የባንኩ ሪፖርት እስከ ሰኔ 2024 ድረስ ያሉ የገንዘብ እንቅስቀሴዎች ዙሪያ ትኩረቱን አድርጓል፡፡ ባንኩ በሪፖርቱ ላይ እንደጠቀሰው 28 የኢትዮጵያ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በአጭበርባሪዎች ገንዘባቸውን አጥተዋል ብሏል።
የማጭበርበር ድርጊቶቹ የተፈጸሙት በሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶች፣ በተሰረቁ የኤትኤም ማሽኖች፣ በሐሰተኛ ቼኮች፣ በሐሰተኛ የስልክ መልዕክት እና ተያያዥ መንገዶች አማካኝነት ነው፡፡
በዚህ ዓመት ባንኮች ያጡት ገንዘብ ከዓምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ300 ሚሊዮን ብር ጭማሪ እንዳሳየም በሪፖርቱ ላይ ተጠቅሷል፡፡
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ካሉ 31 ባንኮች ውስጥ 28ቱ ሲጭበረበሩ የቀሪዎቹ ሶስት ባንኮች ማንነት ግን በሪፖርቱ ላይ አልተጠቀሰም፡፡
ባንኮች ከአነስተኛ የብድር እና ቁጠባ ተቋማት ጋር በመቀናጀት ብድሮችን እየሰጡ ነው የተባለ ሲሆን ይህ አገልግሎት እየጨመረ መሄድ እና የበይነ መረብ ማጭበርበሮች መበራከት ባንኮች የሚያጡት ገንዘብ ሊጨምር እንደሚችል ብሔራዊ ባንክ በሪፖርቱ ላይ ጠቅሷል፡፡
(ፌ/ሥ/ፀ/ሙ/ኮ)
==/ ቤተሰባችን ይቀላቀሉ \==
https://t.me/siraranews

Just In‼️
🔻
በሐማሱ መሪ ኻሊል አል ሃያ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ በተኩስ አቁም ድርድር ሃሳቦች ላይ ለመምከር ግብፅ ካይሮ ገብቷል።

ፈንጂ በሲም ካርድ‼️
“ሲም ካርድ በመጠቀም ፈንጂዎችን ለማፈንዳት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን ይዣለሁ” ሲል #የጎንደር ከተማ ሰላምና ፀጥታ መምሪያ አስታወቀ
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ መምሪያ “ሲም ካርድ በመጠቀም ፈንጂዎችን በማፈንዳት የህብረተሰቡን ሰላም ለማደፍረስ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ ሶስት ተጠርጣሪዎች” ይዣለሁ ሲል ገለጸ።
==/ ቤተሰባችን ይቀላቀሉ \==
https://t.me/siraranews
https://t.me/siraranews
“ሲም ካርድ በመጠቀም ፈንጂዎችን ለማፈንዳት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን ይዣለሁ” ሲል #የጎንደር ከተማ ሰላምና ፀጥታ መምሪያ አስታወቀ
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ መምሪያ “ሲም ካርድ በመጠቀም ፈንጂዎችን በማፈንዳት የህብረተሰቡን ሰላም ለማደፍረስ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ ሶስት ተጠርጣሪዎች” ይዣለሁ ሲል ገለጸ።
==/ ቤተሰባችን ይቀላቀሉ \==
https://t.me/siraranews
https://t.me/siraranews
ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው። አንዱ አጠገቡ ላለው ጓደኛው እንዲህ አለው። "ቄሱ ቆንጆ ሚስት አለቻቸው። እንዋደዳለን። አሁን እሷ ጋ ልሄድ ነው። አንተ ከቅዳሴ በኋላ ቄሱን በወሬ ያዝልኝ። ከመምጣትህ በፊት አስቀድመህ ደውልልኝ አደራ" አለው።
ጓደኛው ከቅዳሴ በኋላ ቄሱን አስቁሞ የባጥ የቆጡን ያወራላቸው ጀመር። ቄሱም በሰውዬው የተዘበራረቀ ንግግር ግራ ገባቸውና ምን እንደፈለገ በቁጣ ጠየቁት።
ሰውዬም የሃጢአተኝነት ስሜት ተሰማውና ዕውነቱን ነገራቸው "ይቅር ይበሉኝ አባቴ! ጓደኛዬ ከእርስዎ ሚስት ጋር ሊተኛ ሄዶ እኔ እርስዎን በወሬ እንድይዝሎት ነግሮኝ ነው" ብሎ እግራቸው ላይ ወደቀ።
ቄሱም ፈጥነው አነሱትና እንዲህ አሉት "አንተ ሞኝ! አሁኑኑ ወደ ሚስትህ ፈጥነህ ሂድ! እኔ ሚስቴ ከሞተች 5 ዓመት አልፏታል"....... !🙆♂️
ምን ልልክ ፈልጌ ነው ላጤነት ይለምልም 🖐
መልካም በዓል🙏
(በተስፋዬ ሐይለማርያም)

10 ነጥብ 7 ሚሊየን የኢትዮ ቴሌኮም ድርሻ ተሸጠ
በኢትዮ ቴሌኮም የ10 በመቶ አክሲዮን ሽያጭ 10 ነጥብ 7 ሚሊየን የአክሲዮን ድርሻዎች መሸጣቸውን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ።
የአክሲዮን ሽያጭ ሂደቱ ለ121 ቀናት ሲካሂድ የቆየ ሲሆን፤ 47 ሺህ 377 ኢትዮጵያዊያን መሳተፋቸው ተገልጿል።
በሂደቱ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የተከፈለ ገንዘብ የተሰበሰበ ሲሆን 10 ነጥብ 7 ሚሊዮን የአክሲዮን ድርሻዎች ተሽጠዋል።
ጥቅምት 6 ቀን 2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮ ቴሌኮምን 10 በመቶ የአክሲዮን ሽያጭ ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል። [ኢትዮ ኤፍ ኤም]

የሩሲያ ከፍተኛ የጦር አዛዥ ተገደሉ‼️
የሩሲያ ከፍተኛ የጦር አዛዥ የሆኑት ሜጀር ጄኔራል ያሮስላቭ በሞስኮ ከተማ አቅራቢያ በመኪና ላይ በተጠመደ የቦንብ ጥቃት ህይወታቸው ማለፉን የሩሲያ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡
ጄኔራሉ በአካባቢው እያለፉ በነበረበት ወቅት በሪሞት የሚዘወር ቦንብ የተጠመደበት መኪና ፈንድቶ ጥቃቱ እንደደረሰባቸው ተገልጿል፡፡
ይህም የዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ እና ፕሬዚዳንት ፑቲን የተኩስ አቁም ስምምነትን በተመለከተ የሚያድርጉት ውይይት ሰዓታት ሲቀረው መሆኑ ተጠቁሟል፡፡
ጥቃቱን ተከትሎ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ "ሞስኮ የዩክሬንን ጦርነት ለማስቆም ከአሜሪካ ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ዝግጁ ነበረች፤ ሆኖም ግን ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል" ሲሉ ተናግረዋል፡፡

SIRARA
ዘገባውን ሚዛናዊ ለማድረግ የሄደው ጋዜጠኛ ታሰረ! የሪፖርተር ጋዜጣ ዘጋቢ ጋዜጠኛ አበበ ፍቅር ታሰረ፡፡ጋዜጠኛ አበበ የታሰረው ትናንት ሚያዚያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. ምሽት አካባቢ ነው፡፡ ጋዜጠኛው ለእስር የተዳረገው ከልደታ ክፍለ ከተማ ኃላፊዎች መረጃ በማሰባሰብ ላይ እያለ ሲሆን፣ የታሰረበት ምክንያት እስካሁን ግልጽ አልሆነም፡፡ ጋዜጠኛው ለእስር የተዳረገው እየሠራው ለነበረው ዘገባ ሚዛኑን ለመጠበቅ፣…
#Update
‼️ፍርድ ቤት ወሰነለት
ረዕቡ ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋለው የሪፖርተር ጋዜጠኛ አበበ ፍቅር፤ በአስር ሺህ ብር የገንዘብ ዋስትና እንዲለቀቀ ፍርድ ቤት ወሰነ።
መርማሪ ፖሊስ፤ ጋዜጠኛው "ሁከት እና ረብሻ ለመፍጠር ሲንቀሳቀስ" እንደተያዘ ለፍርድ ቤት መናገሩን ምንጮች ለቢቢሲ ተናግረዋል።
ጋዜጠኛው ከትናንት በስቲያ ረቡዕ በፀጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ስር የዋለው፤ እያዘጋጀ ለነበረው ዘገባ የልደታ ክፍለ ከተማ ኃላፊዎችን ለማነጋገር በክፍለ ከተማው ቢሮ በተገኘበት ወቅት እንደሆነ ተገልጿል።
#sirara #SHARE #JOIN

Telegram
SIRARA
ይህ ቻናል ወቅታዊ፣ ትክክለኛ እና የተረጋገጡ እና አዝናኝ የሆኑ መረጃዎች የሚቀርቡበት ነው!
ለማስታወቂያ እና ጥቆማ በዚህ ያናግሩን 👉 https://t.me/mo_anbesa

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማስጠንቀቂያ አውጥቷል።
"የአሜሪካ ኤምባሲ የአሜሪካ ዜጎች ለራሳቸውና ለቤተሰቦቻቸው የግል ደህንነት ሁልጊዜ ትኩረት እንዲሰጡ ያሳስባል። ወንጀል በማንኛውም ቦታና በማንኛውም ጊዜ ሊከሰት ስለሚችል፣ ንቁ መሆን ተጋላጭነትን ለመቀነስ ቁልፍ ነው።
ሰልፎችን፣ ስብሰባዎችን እና ሌሎች ብዙ ህዝብ የሚሰበሰብባቸውን ቦታዎች ያስወግዱ።
እነዚህ አይነት ስብስቦች በመላው ከተማ የትራፊክ መጨናነቅን፣ የፖሊስ መገኘትን እና የፖሊስ ፍተሻ ኬላዎችን እንዲሁም ሁከትን ሊያስከትሉ ይችላሉ።
በአብዛኛዎቹ ሁኔታዎች እነዚህ ሁነቶች፣ ሰልፎች እና/ወይም የትራፊክ ጉዳዮች በድንገት ሊከሰቱ ስለሚችሉ፣ ሁሉም ሰው ንቁ ሆኖ እንዲጠብቅ እናበረታታለን" ሲል ዜጉን አስጠንቅቋል።
#sirara #SHARE #JOIN
==/ ቤተሰባችን ይቀላቀሉ \==
https://t.me/siraranews
https://t.me/siraranews
"የአሜሪካ ኤምባሲ የአሜሪካ ዜጎች ለራሳቸውና ለቤተሰቦቻቸው የግል ደህንነት ሁልጊዜ ትኩረት እንዲሰጡ ያሳስባል። ወንጀል በማንኛውም ቦታና በማንኛውም ጊዜ ሊከሰት ስለሚችል፣ ንቁ መሆን ተጋላጭነትን ለመቀነስ ቁልፍ ነው።
ሰልፎችን፣ ስብሰባዎችን እና ሌሎች ብዙ ህዝብ የሚሰበሰብባቸውን ቦታዎች ያስወግዱ።
እነዚህ አይነት ስብስቦች በመላው ከተማ የትራፊክ መጨናነቅን፣ የፖሊስ መገኘትን እና የፖሊስ ፍተሻ ኬላዎችን እንዲሁም ሁከትን ሊያስከትሉ ይችላሉ።
በአብዛኛዎቹ ሁኔታዎች እነዚህ ሁነቶች፣ ሰልፎች እና/ወይም የትራፊክ ጉዳዮች በድንገት ሊከሰቱ ስለሚችሉ፣ ሁሉም ሰው ንቁ ሆኖ እንዲጠብቅ እናበረታታለን" ሲል ዜጉን አስጠንቅቋል።
#sirara #SHARE #JOIN
==/ ቤተሰባችን ይቀላቀሉ \==
https://t.me/siraranews
https://t.me/siraranews
አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ኢትዮጵያ ላሉ ዜጎቹ ⤵️
"ለግል ደህንነታችሁ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳትረሱ... እንደ ሰልፍ ያሉ ህዝብ ከሚሰበሰቡባቸው ስፍራዎች ራቁ"
የፌደራል ፖሊስ በኦፊሴላዊ የፌስቡክ ገፁ ፖስቱ ስር የሰጠው አስተያየት ⤵️
"ደርሶኛል"
🤔🤔
@EliasMeseret

የአለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት በአማራ ክልል በበድሮን በመታገዝ የሚደረጉ ጥቃቶችን አወገዘ‼️
በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ባሳለፍነው ሳምንት በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች መሞታቸው በከፍተኛ ሁኔታ እንዳሳዘናቸው እና ድርጊቱ እጅግ እንዳሳሰባቸው #የአለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ዋና ጸሃፊ ቄስ ፕሮፌሰር ዶ/ር ጄሪ ፒሌይ አስታወቁ።
በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ባሳለፍነው ሳምንት ሐሙስ ሚያዝያ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በትምህርት ቤት ዙሪያ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የዓይን እማኞች ማስታወቃቸውነ የተመለከተ ዘገባ መቅረቡ ይታወሳል።
“ይህ የከፋ ጥቃት በቅርብ ወራት ውስጥ ተፈጽመው የበርካቶችን ህይወት የቀሰፉ ተግባራት ተጨማሪ ማሳያ ነው፤ በርካታ ንጹሃንን የቀሰፉ የድሮን ጥቃቶችመ እ.አ.አ በ2024ትመ ተፈጽመዋል” ሲሉ ዋና ጸሃፊው መናገራቸውን ምክር ቤቱ ትላንት ሚያዚያ 17 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
“የአለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት በንጹሃን በብዛት በሚኖሩባቸው አከባቢዎች የሚፈጸሙ መሰል ጥቃቶችን በእጅጉ ይኮንናል” አመላክቷል።
በተጨማሪም ዋና ጸሃፊው ፒሌይ ተዋጎ ያልሆኑ ሰዎችን ከጥቃት በጠበቀ መልኩ እንዲሁም አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ህጎችን በጥብቅ ሳይከተሉ በግጭት አካባቢዎች የሚፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች እንዳሳሰባቸው አስታውቀዋል።
ፒሌይ የሀገር አቀፍ እና አለም አቀፍ ባለድርሻ አካላት ሁሉን አቀፍ ውይይት እና ሰላማዊ መፍትሄን እንዲከተሉ አሳስበዋል።

የተጨነቃችህ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ❤️🙏
ብዙዎች በሶሻል ሚዲያ በእስር ቤት እንድትወልድ ተወሰነባት ሲሉ የነበሩት የቲክቶኳ “ Neyo” በጋንዲ ሆስፒታል በጥሩ እንክብካቤ ወንድ ልጅ ከእነ ቃጭሉ "የወለደች ሲሆን፣ ለሷ የሚጠቅማት በምጥ መውለዱ እንዲሆን ቢደረገም የሽንት ውሀዋ ስለደፈረሰ በoperation ልጁ እንድትወልድ ሆኗል::
የወለደችውም የልጅ ክብደት
* 3.7 ኪሎ ግራም ሲሆን::
* ልጁን በጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛል::
በፌዴራል ፖሊስ ታጅባ ልጇን ያቀፈችው "ኒዬ "
በጋንዲ ሆስፒታል ልዩ የሆነ እንክብካቤ እንደተደረገላት ታውቋል::
እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እህታችን
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
🌴🌴🌴
ጉርሻ

ተሰማምቷል
‼️‼️‼️
ሐማስ በእጁ ያሉ እስራኤላውያን ታጋቾች በሙሉ በአንዴ ለመልቀቅና ለ 5 ዓመታት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ለመድረስ መስማማቱን አስታወቀ። ሐማስ ይህን ያስታወቀው ልኡካኑ ከግብጽ አደራዳሪዎች ጋር በተናጥል በካይሮ ያካሄዱትን ውይይት ተከትሎ ነው።
አንድ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የሐማስ ከፍተኛ ባለስልጣን ዛሬ ለአዣንስ ፍራንስ ፕረስ፤ «ሐማስ በእጁ የሚገኙ እስራኤላውያን ታጋቾች በሙሉ በአንዴ ለመልቀቅና ለ 5 ዓመታት የሚዘልቅ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ዝግጁ ነው» ብለዋል።
ሐማስ የሚካሄዱ የተኩስ አቁም ስምምነቶች ጦርነቱን እስከ ወድያኛው ሊያስቆሙ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤ በተጨማሪም እስራኤል ከጋዛ ሙሉ በሙሉ እንድትወጣና የሰብአዊ ዕርዳታ ያለእንቅፋት ለተረጂዎች እንዲቀርብ በተደጋጋሚ መጠየቁንም ዜናው አክሏል።

‼️ ሊቀመንበሩ አስጠንቀቁ
🔻"አደገኛ ሁኔታ ይከሰታል"🔻
ደብረጺዮን ገብረሚካኤል የሚመሩት የሕወሓት ክንፍ፣ ሕወሓትን በድጋሚ በምርጫ ቦርድ የማስመዝገብ ፍላጎት እንደሌለው በድጋሚ አስታውቋል።
ቡድኑ፣ ቦርዱ የሠረዘው የቀድሞ ሕጋዊ ሰውነቱ ካልተመለሰለት፣ አደገኛ ሁኔታ ሊከሰት እንደሚችል ያስጠነቀቀ ሲሆን፣ ፌደራል መንግሥቱ የፕሪቶሪያውን የግጭት ማቆም ስምምነት መንፈስ እንዲያከብር ጠይቋል።
#JOIN #SHARE
@siraranews