ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
577 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
521 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
#BitCoin | #ክፍል_ሁለት
#ቢትኮይን ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈለሰፈው እንደ ፈረንጆቹ 31 October 2008 ሲሆን #Bit እና #Coin ከሚሉ ሁለት ቃላት ነው የተወሰደው #Shorter_Coin የሚል ይዘትም አለው!
BitCoin ሁሉንም የሚያስማማ አይነት አፃፃፍ የለውም ማለትም የተወሰኑት
#BitCoin ብለው ሲፅፉ የተወሰኑት ደግሞ #bitcoin ብለው ይፅፉታል!

Bitcoin Units:- BTC, XBT አርገን በአጭሩ መፃፍ እንችላለን!
MilliBitCoin እንዲሁም Satoshi (Sat) BitCoin በሰራው ስም የተሰየመው እነዚህ Bitcoin ትንንሽ Unit ሲሆኑ 1 Satoshi= 0.00000001
#ቢትኮይን ነው!
1 MilliBitcoin=0.001 BitCoin ነው!
✔️የBitcoin Domain Name BitCoin.Org እንደ ፈረንጆች August 18 በ2008 ነበር የተመዘገበው! Bitcoin ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው እራሱ Satoshi Nakomoto ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ
#Bitcoin የተቀበለው ወይም የመጀመሪያውን #Transaction የፈፀመው CypherPunk Hal Finney ነው! ይህ ሰው የመጀመሪያውን #Reusable Proof Of Work System (RPOW) Creator በ2004 #Finney የBitcoin Software Download አድሮጎ በመቀጠል ከNakomoto 10 BitCoin ተቀበለ ከሱ በመቀጠል Wei Dai የBitcoin Predecessor B-Money Creator እና Nick Szabo, Creator Of Bitcoin Predecessor Bit Gold እነዚህ የBitcoin Transaction ለመጀመሪያ ጊዜ የፈፀሙ ሰዎች ናቸው! #Nakomoto በዛን ጊዜ 1B እንደነበረው ይነገር ነበር!
#ክፍል_ሶስት #ይቀጥላል
@daily_tech2 #DigCurrency