#BitCoin | #ክፍል_ሁለት
#ቢትኮይን ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈለሰፈው እንደ ፈረንጆቹ 31 October 2008 ሲሆን #Bit እና #Coin ከሚሉ ሁለት ቃላት ነው የተወሰደው #Shorter_Coin የሚል ይዘትም አለው!
✅BitCoin ሁሉንም የሚያስማማ አይነት አፃፃፍ የለውም ማለትም የተወሰኑት #BitCoin ብለው ሲፅፉ የተወሰኑት ደግሞ #bitcoin ብለው ይፅፉታል!
Bitcoin Units:- BTC, XBT አርገን በአጭሩ መፃፍ እንችላለን!
MilliBitCoin እንዲሁም Satoshi (Sat) BitCoin በሰራው ስም የተሰየመው እነዚህ Bitcoin ትንንሽ Unit ሲሆኑ 1 Satoshi= 0.00000001 #ቢትኮይን ነው!
1 MilliBitcoin=0.001 BitCoin ነው!
✔️የBitcoin Domain Name BitCoin.Org እንደ ፈረንጆች August 18 በ2008 ነበር የተመዘገበው! Bitcoin ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው እራሱ Satoshi Nakomoto ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ #Bitcoin የተቀበለው ወይም የመጀመሪያውን #Transaction የፈፀመው CypherPunk Hal Finney ነው! ይህ ሰው የመጀመሪያውን #Reusable Proof Of Work System (RPOW) Creator በ2004 #Finney የBitcoin Software Download አድሮጎ በመቀጠል ከNakomoto 10 BitCoin ተቀበለ ከሱ በመቀጠል Wei Dai የBitcoin Predecessor B-Money Creator እና Nick Szabo, Creator Of Bitcoin Predecessor Bit Gold እነዚህ የBitcoin Transaction ለመጀመሪያ ጊዜ የፈፀሙ ሰዎች ናቸው! #Nakomoto በዛን ጊዜ 1B እንደነበረው ይነገር ነበር!
#ክፍል_ሶስት #ይቀጥላል
@daily_tech2 #DigCurrency