ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
577 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
521 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
👋ሰላም ውድ የቻናላችን ወንድም እህቶች እንደምን ናችሁ! እንደሚታወቀው በባለፈው ጊዜ ስለ #CryptoCurrency ምንነት፣ አይነትና፣ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ቃኝተን ነበር! ዛሬ ደግሞ የCryptocurrency አይነት ስለሆነው #ቢትኮይን በስፋት እንዳስሳለን!

#BitCoin #ክፍል_አንድ
♻️ቢትኮይን ማለት የክሪፕቶ ከረንሲ ሲስተም የሚጠቀም አለም አቀፋዊ ዲጂታል የመገበያያ ገንዘብ ነው! በባለፈው ክፍለ ጊዜያችን እንዳወራነው ዩሮ፣ ዶላር ምናምን እንደሚባለው ሁሉ በዲጂታሉ አለምም የተከፋፈሉ የገንዘብ አይነቶች አሉ! ቢትኮይን የመጀመሪያውና ከፍተኛ የገንዘብ አይነት ነው!
#BitCoin አንድ ሰው ብቻ የማይቆጣጠረው የዲጂታል ስርአት ነው! በዚህ ስርአት የገንዘብ ልውውጦች ናቸው የሚከናወኑት! ማለትም እኛ በመደበኛው ስርአት ወይም ዲጂታል ባልሆነው ስርአት ገንዘብ ስንለዋወጥ ልውውጡን ለመተግበር ባንክ ቤቶች በመሀል ይገባሉ! በዚህ ስርአት ግን ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት ይህ ዲጂታል #ብር መለዋወጥ ይቻላል! ይህም የባንኪንግ ስርአቱን ይቀይረዋል ተብሎ ይጠበቃል! ይህ #System #Verify የሚደረገው በNetworkNodes አማካኝነት የክሪፕቶ ግራፊክ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ነው! ከዚያም በPublic Distributed Ledger ወይም በ #Block_Chain አማካኝነት ይመዘገባል!

💰ቢትኮይን በማንና እንዴት ተፈጠረ?
Bitcoin እራሱን #SatoshiNakomoto ብሎ በሰየመና ማንነቱ ባልታወቀ ግለሰብ እንደ #OpenSourceSoftware ሆኖ በ2009 ይፋ ተደረገ #BitCoin በመጀመሪያ የሚገኘው እንደ #Reward በMiningProcess ነው! እንደ ፈረንጆች በ2015 100,000 ነጋዴዎች እንደ ክፍያ ገንዘብ ተቀብለውት ነበር!
በCambridgeUniversity በተሰራ አንድ ጥናት #BitCoin በ2017 ከ2.8 እስከ 5.8 ሚሊዮን የሚደርሱ የክሪፕቶከረንሲ #ዋሌት ይኖራሉ ሲል ግምቱን አስቀምጧል!
#ክፍል_ሁለት #ይቀጥላል
@daily_tech2 #DigCurrency