ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
754 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
520 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
✳️ ሰላም ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ Hacking በአማርኛ እያስተማር ያለም ምርጥ ቻናል ለስተዋውቃቹህ Hacking ብቻ አይደለም የሚያስተምርው

🔻አፕልኬሽን እሰራር
🔻ቪዲዮ ኤዲቲንግ
🔻ኦንላይን ስራ
🔻ሀኪንግ
🔻እና ሌሎችም...

✳️ Join Channel ብላችሁ በነፃ መማር ትችላላችሁ። Hacker መሆን ከፈለጋቹ ምን ትጠብቃላቹ ገብታቹ ተማሩ።
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
የፊታችን መጋቢት 12 ትልቅ አስትሮይድ ምድርን ተጠግቶ ያልፋል
*******************************
ናሳ በፈረንጆቹ መጋቢት 21 አንድ ትልቅ አስትሮይድ ምድርን ተጠግቶ እንደሚያልፍ ተናገረ፡፡ እንደ የህዋ ምርምር ተቋሙ መረጃ ከሆነ ትልቁ አስትሮይድ ከምድር 1.25 ሚሊዮን ማይሎች ያክል ይቀርባታል፡፡ ይህ አጋጣሚም ለተመራማሪዎች አስትሮይድን በቅርበት የመመልከት እድል ይፈጥርላቸዋል ሲል አሜሪካዊው የህዋ ምርምር ተቋም ተናግሯል፡፡ ተቋሙ አክሎም አስትሮይዱ ከ20 ዓመታት በፊት የተገኘ እና በመጠኑም 3000 ጫማዎች የሚያክል ዲያሜትር ይደርሳል ብሏል፡፡
ለመሬት ቅርብ የሆኑ ነገሮችን የሚያጠናው ማዕከል ዳይሬክተር የሆኑት ፓውል ኮዳስ የዚህን 2001 FO32 ኦርቢታዊ መተላለፊያ በትክክል እናውቀዋለን ያሉ ሲሆን አስትሮይዱ ከ1.25 ሚሊዮን ማይሎች በላይ ወደ ምድራችን ሊቀርብ አይችልም ሲሉ አረጋግጠዋል፡፡ ይህም በግርድፉ መሬት ከጨረቃ ካላት ርቀት 5.25 እጥፍ ያክል ማለት ነው፡፡ ምንም እንኳን አስትሮይዱ እንዲህ ባለ ርቀት መሬትን እንደሚያልፋት ቢነገርም ለአደጋ የሚያጋልጥ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡
ይህ አስትሮይድ በሰዓት 77 ሺህ ማይሎች ያክል እየተምዘገዘገ ያለ ሲሆን ከሌሎች አስትሮይዶች አንጻር ሲታይ በጣም ፈጣን እንቅስቃሴ ላይ ያለ ነው፡፡ አሁን ላይ ስለ አስትሮይዱ የታወቁት ነገሮች ጥቂት ሲሆኑ ወደ ምድር የበለጠ እየተጠጋ ሲሄድ ብዙ ነገሮችን መረዳት ይቻላል ሲሉ አንድ የናሳ ተመራማሪ ተናግረዋል፡፡
ናሳ እንደሚለው ከሆነ የስነ ፈለክ ተመራማሪዎች ስለ አስትሮይዱ ስሪትና መጠን ተጨማሪ መረጃዎችን ለማዎቅ ትልቅ ተስፋን ሰንቀዋል፡፡ ተቋሙ የፀሐይ ብርሃን አስትሮይዱን በሚያገኘው ጊዜ በአለቱ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ማዕድናት ሞገዶችን ሲውጡ አንዳንዶች ደግሞ ያንጸባርቃሉ ሲል ተናግሯል፡፡ እነዚህን ተንጸባራቂ ሞገዶች በመጠቀም ተመራማሪዎች በአስትሮይዱ ላይ የሚገኙ ማዕድናትን ምንነት መለየት እንደሚችሉ የምርምር ተቋሙ አስገንዝቧል፡፡
አስትሮይዱንም በደቡባዊ ንፍቀ ክበብ እንዲሁም በሰሜናዊ ዝቅተኛ አካባቢ ሲያልፍ መካከለኛ ቴሌስኮፕን በመጠቀም መመልከት ይቻላል ሲል ናሳ ተናግሯል፡፡ ይህንንም ለማድረግ የኮከብ ቻርትን መጠቀም አስፈላጊ ነው፡፡
ምንጭ PHYS.ORG
❇️ 3M የተሰኘው ድርጅት የሚሰራቸው እጅግ በጣም ጠንካራ መስታወቶችን አቅም ለማሳየት ድርጅቱ ፊትለፊት ያለ ባስ መቆሚያ ቦታ ጋር ጥይት በማይበሳው መስታወት ውስጥ $3 Million አስቀምጥዋል። ድርጅቱም "ይህንን መስታወት የሰበረ ብሩን መውሰድ ይችላል" ይላል። በዚህም ምክንያት ብዙዎች መስታወቱን ሰብረው ብሩን ሊወስዱ ቢሞክሩም ግን ማረግ አልቻሉም።(እቃ መጠቀም አይቻልም )
3M Security Glass
iCare_Data_Recovery_Enterprise_Edition_v3_8_2_Software_+_Serial.rar
3.1 MB
ከላይ ያለው ሶፍትዌር icare data recovery ይባላል
ማንኛውንም ፎርማት የተደረገን፣ ድሌት የተደረገን፣ ማንኛውንም computer, Flash Disk, Hard Disk በሙሉ ይመልሳል።
🚨🚨ማስጠንቀቂያ🚨🚨

‼️የቴሌግራምን #ሎጎ Profile Picture አድርጋችሁ: telegram operator, telegram manager, Telegram, ... እነዚህንና የመሳሰሉ ስሞች የምትጠቀሙ ሰዎች ቴሌግራም አካውንታችሁን ያለምንም ማስጠንቀቂያ #Delete አድርጎ በድጋሚ እንዳትከፍቱም #Ban እንደሚያደርጋችሁ እወቁ።

📌ግሩፑ ላይ ከሚመጡ ጥያቄዎች መካከል #Ban ተደረኩ ምን ላድርግ የሚል እየበዛ እያየን ስለሆነ ነው፤ ያው የመመለስ እድሉ ጠባብ ቢሆንም አስተዛዝናችሁ #Email ላኩላቸው ለአንዳንዶች እየመለሱ ነው።

📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።

📥መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏
FLS.Producer.Edition.v12.5.0.59.Incl.Patch.and.Keygen-R2R.rar
679.9 MB
🆔FL Studio

⚠️FL Studio, an all-in-one music production software, is one of the world's most popular DAW
ሚስጥራዊ መረጃዎችን ለመመዝበር የሚላክ የማጥመጃ 'ፊሺንግ' ኢ-ሜይሎችን እንዴት መለየት እንችላለን?
ፊሺንግ # phishing ማለት ወንጀለኞች የታዋቂ ሰዎችን ወይንም ድርጅትን በማስመሰል የኢ-ሜይል መልእክት በአድራሻችን በመላክ ጠቃሚ እና ሚስጢራዊ መረጃዎችን ለመመዝበር የሚደረግ የማታለል ተግባር ነዉ፡፡
ወንጀሉ በብዛት የሚፈጸመው ማስፈንጠሪያ # links በመላክ
ተጠቃሚ ሊንኮችን ተጭነው ሲከፍቱ ሳያዉቁት በድብቅ አጥፊ ሶፍትዌር (malware) ኮምፒዉተርዎ ላይ በመጫን አልያም የቀረበልዎን ፎርም እንዲሞሉ በመጠየቅ ጠቃሚ መረጃዎችዎን የመስረቅ ሂደት ነዉ፡፡
'ፊሺንግ' የሚለው ቃል የመጣዉ ከአሳ ማጥመድ ሲሆን፤ ልክ አሳን ለማጥመድ መንጠቆ ላይ የአሳ ምግብ በማስቀመጥ አሳዉ ምግቡን ለማግኘት ጓጉቶ ሲመጣ እንደሚጠመደዉ ሁሉ የመረጃ አጥማጆችም አጓጊ ሊንኮችን ተጠቃሚው እንዲከፍት በተለያዩ
መደለያዎች በማቅረብ ወጥመዳቸው ውስጥ ይከቱታል፡፡
በማታለያነት ከሚጠቀሙት ዘዴዎች መካከል ገንዘብ ወይም ሌላ ሽልማት እንዲያገኙ ይህንን መረጃ ይሙሉ ወይም ይላኩ በማለትና ግለሰቦችም ጥቅሙ እንዳያመልጣቸዉ የተጠየቁትን ተግባር የሚፈፅሙበትና የሚያጭበረበሩበት መንገድ ነዉ፡፡
አንድ የተላከ ኢ-ሜይል ማጥመጃ ኢ-ሜይል መሆን ያለመሆኑን የምንለይበት መንገድ! - ኢ-ሜይል ለተላከለት አካል በቀጥታ በስሙ ሳይሆን ዉድ ደንበኛ
እና መሰል የወል ስሞችን በመጠቀም የሚላኩ ከሆነ
- የይለፍ-ቃል (ፓስወርድ)ን የመሳሰሉ ሚስጢራዊ መረጃዎችን
እንድትሰጧቸዉ ሚጠይቁ ከሆነ
- የተዘጋጀ ሽልማትን ለማግኘት ገንዘብ እንዲከፍሉ ወይም ተመሳሳይ
ወጪ እንዲያደርጉላቸዉ ከጠየቁ
በማጥመጃ የኢ-ሜይል መልእክቶች ከሚፈጸምብዎ የመረጃ ጥቃት
ራስዎን ለመከላከል ማድረግ ያለብዎ!
- አጠራጣሪ ጉዳዮች ሲመለከቱ ኢ-ሜይል ወደ ላከዉ ድርጅት
በመደወል ማጣራት፤
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆኗል። ውጤት ለማየት http://result.neaea.gov.et የሚለውን ክሊክ በማድረግ ይግቡ።
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
NEAEA - Ethiopian National Educational Assessment and Examination Agency
InstantView from Source
💡የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመግቢያ ነጥብ :

በተፈጥሮ ሳይንስ ፦

🔹 ለወንድ 380 ፤ ለሴት 368

🔹 ለታዳጊ ክልሎች ደግሞ ለወንድ 368 ለሴት 358

🔹 ለአካል ጉዳተኞች ለወንድ 350 ፤ ለሴት 345

🔹 ለአርብቶ አደሮች አካባቢዎች 358

🔹 በትግራይ እና መተከል ለወንድ 358 ፤ ለሴት 350

በማህበራዊ ሳይንስ ፦

🔹 ለወንድ 370 ፤ ለሴት ደግሞ 358

🔹 ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ለወንድ 358 ፤ ለሴት 348

🔹 ለአካል ጉዳተኞች ለወንድ 340፤ ለሴት 335

🔹 በትግራይና መተከል ለወንድ 348 ፤ ለሴት 340

SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
ረመዳን !

1442ኛው የረመዳን ፆም ነገ ማክሰኞ ይጀምራል።

እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፅም በሰላም አደረሰን ፤ አድረሳችሁ፥ ረመዳን የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የሰላም ፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ወር እንዲሆንልን እንመኛለን።
RAMADAN KERIM
👋 for u & u'r family
oooAllah may make this ramadan
~Forgiveness
~Peacefull
~Achivement
~Love
~The end of corona and the one which you will get all what allah love for us.
✳️የሳይበር ጥቃት SMS Phishing የሚለውን የምናይ ይሆናል።

🔻ይህን Method በመጠቀም የATM ፤ የEmail ፤ የfacebook ወ.ዘ.ተ የሚስጥር ቁጥሮች በቀላሉ ይሰረቃሉ።

🔻SMS Phishing በቀላሉ ወደናንተ Fake የሆኑ SMS በመላክ ሊያጠቋችሁ ይችላሉ።

〽️ለምሳሌ፦ Facebook Account እንዴት ሊሰርቁ እንደሚችሉ እንመልከት...

1⃣. Facebook page በመግባት Forget Account የሚለውን ይጫናሉ

2⃣. የናንተን User Name በመጠቀም Verification Number እንዲላክ ያደርጋሉ Fbookም ወደናንተ Verification Number ይልካል

3⃣. Fake Phone Number በመጠቀም የራሳቸውን Phishing SMS ወደናንተ ይልካሉ። የሚልኩት SMS ለምሳሌ ፦ የFacebook አካውንታችሁን በተሻለ Secure ለማድረግ የደረሳችሁን 6 digit Verification Number መልሰው ይላኩ

⚠️From Facebook Company

‼️Notes ፦ የሚደርሳችሁ በEnglish language ሊሆን ይችላል በተጨማሪም በጣም እውነት የመሰሉ SMS ነው የሚጠቀሙት እና የሞባይል ቁጥርም የሚፈልጉትን ሀገር መርጠው ሊጠቀሙ ስለሚችል በቀላሉ ልንሸወድ እንችላለን።

4⃣. 6 digit Verification Number ለነሱ ላክን ማለት BOOM Facebook አካውንታችንን በድጋሜ ልናገኘው አንችልም ማለት ነው።

‼️ ማስጠንቀቂያ ‼️

🔻በምንም አይነት ስልክ ቁጥር ይሁን ከየትኛውም አይነት ሀገር... ከላይ እንደገለፅኩት አይነት ጥያቄ ቢያቀርቡላችሁ የትኛውንም አይነት SMS እንዳትልኩ።
#ኢትዮ_Computer_and_ቴክኖሎጂ

🙋ሰላም እንደምን አላችሁ! በዛሬው መረጃችን:-
#Telegram ላይ ማረግ የምንችለው አጺስ ነገር እንመለከታለን።ይህም ምንድነው #ቴሌግራም ግሩፓችን ላይ ቀጥታ ከmemeber ጋር በድምጽ ማውራት እንችላለን:-
1⃣ወደ ግሩፓችን በመግባት የቴሌግራም ግሩፓችን #profile እንነካዋለን።
2⃣በመቀጠል በቀኝ በኩል ያለችውን ሶስት ነጥብ እንነካለን ከላይ ያለው ስዕል ላይ መመልከት ትችላላችሁ።
3⃣ከዛ Start Voice chat የሚለውን እንጫናለን።
4⃣ድጋሜ start voice chat የሙለውን እንጫናለን።
5⃣ቀጥታ ወደ voice chat ይወስደና።
6⃣ከዛ Unmute የሚለውን በመጫን member ሲገባ ቀጥታ ማውራት ትችላላችሁ።
⚠️አልሰራም ያላችሁ ካላችሁ ቴሌግራማችሁን #Update በማድረ ሞክሩት!!


🙏🙏ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን🙏🙏
@sirajtech
መረጃወች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ!
ቻናላችንን 🔇mute ያደረጋችሁ Unmute 🔈 በማድረግ ተከታተሉን።