🇪🇹 በብዙ የቻናላችን ተከታታዮች ጥያቄ መሰረት የተዘጋጀ።🇪🇹
✍
ለአንድሮይድ ስልኮች በተደጋጋሚ ኢንተርኔት ገብተው ሲወጡ በዛ ያለ ገንዘብ እየወሰደባችሁ ለተቸገራችሁ በሙሉ የሚከተለውን ሁለት የተለታዩ መፍትሄዎችን ይዘን ቀርበንላችኋል።
🥇የስልኮቻችንን Setting በማስተካከል
🥈 Software በመጠቀም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🇪🇹 @Techtalkwithsolo
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✍ የሚከተሉትን የስልኮቻችንን Setting በመጠቀም ኢንተርኔት ስንጠቀም በዛ ያለ ገንዘብ እንዳይወስድብን ማደረግ እንችላለን።
🔘
Setting -> Connection ( Wireless
and networks) ከሚለው ስር Data usage የሚለው ውስጥ ስንገባ ኢንተርኔት በጣም የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን እንደወሰዱት መጠን ተዘርዝረው ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ ይክፈቷቸው። Foreground (ከፍተው የተጠቀሙት) እና Background (ያለፍቃድዎ እና ሳይታዩ አፑ በራሱ የተጠቀመው) ምን ያህል Mega Bytes እንደሆነ ያስቀምጠዋል።
እሱን ዝቅ አድርገው Limit background process ከሚለው ፊት ያለውን [ √ ] በማድረግ ይምረጡት። ይሄም ካለ እኛ ፈቃድ አፑ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል ሲሆን ወደ ሗላ እየተመለስን ሁሉንም Data usage ውስጥ የተዘረዘሩ አፖች እየከፈትን መዝጋት (Limit) ማድረግ አለብን።
🔘
ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን መዝጋት ይኖርብናል።
🔘
🔺 አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ (samsung 5830 አይነቶች) Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ Setting-> Accounts and Sync ገብተን Background data የሚለውን አለመምረጥ ።
🔺በተጨማሪም Setting -> Privacy የሚለውን በመክፈት Back up my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ።
ይህ አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በላይ ለሆኑትም ይሰራል።
🔘
ለ Huawei ስልኮች Data usage ለመግባት፣ Setting —> wireless & Networks -> more .. — > Data
Usage -> Restrict background data የሚለውን [ √ ] በማድረግ መምረጥ Setting -> personal ከሚለው ስር Location access የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት።
ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል።
🔘
Setting -> Developer option
(About phone ከሚለው ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ ታች ስንወርድ Background Process limit የሚለውን እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል። እዚህ ላይ No background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል።
🔘
☞ Developer option የሚለውን Setting ውስጥ ካጡት የሚከተለውን ያድርጉ። Setting ->About phone የሚለው ውስጥ እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ በፍጥነት እንካው። ከዚያ ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone ከሚለው ከፍ ብሎ Developer option ያገኙታል።
🔘
🔺የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ (update) መዝጋት።
ለዚህም Setting -> About phone (device) -> Software update ገብተን Auto update የሚለው የተመረጠ ከሆነ [ √ ] እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ።
🔘
GPS መዝጋት
.
ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን (ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣ ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ ... የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት ያስቀራል።
🔺Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን ኢንተርኔት አለመግባት።
✍ ውድ እና የተከበራችሁ የ"Computer" እና የ"አንድሮይድ ትሪክስ ቻናል ተከታታዮች ከላይ የጠቀስናቸውን የስልኮን Setting ካስተካከሉ በእርግጠኝነት ለኢንተርኔት የሚያወጡትን ገንዘብ ይቀንሳሉ።
✍ ነገር ግን ይሄን ማስተካከል ካሸገሮት በቀላሉ እንዴት አድርገን በሶፍትዌር መዝጋት እንችላለን የሚለውንም እነሆ ብለናል።
🔷 መጀመርያ ከላይ የለቀቅንላችሁን አፕሊኬሽን ( DataEye) የሚለውን ስልካችን ላይ እንጭናለን ከዛ አብልኬሽኑን ስንከፍተው ከላይ ባለው ምስል "A" ላይ እንደምታዩት በ Usage ስር date saving mode Off/On የሚል አለ እሱን On ስናደርገው በምስል "B" ላይ እንደምታዩት ያሳየናል።
🔹ከዛም በቀጥታ Control በሚለው ስር ስንገባ በምስል "C" እንደምታዩት መጠቀም የምፈልጉትን ብቻ Open ታደርጋላችሁ ለምሳሌ አሁን እኔ መጠቀም የምፈልገው በምስል "C" ላይ የሚታዩተን ብቻ ስለሆነ ሌሎቹን በሙሉ በምስል "D" እንደምታዩት ሁሉንም ዘግቻለው (Block) አድርጊያለው ይህ ማለት እኔ ከከፈትኳቸው በምስል "C" ካሉት ውጪ ምንም አይነት አፕሊኬሽን አይሰራም ማለት ነው።
🔻ለምሳሌ ይሄን አስተካክለን ከጨረስን ብኋላ ሄደን ኢንተርኔት ከፍተን የዘጋንውን አፕሊኬሽን ብንከፍተው "DataEye" on ላድርገው off የሚል ምርጫ ይሰጠናል ያኔ On ብለንው ብንከፍት ኢንተርኔት አይሰራልንም ተዘግቷል ማለት ነው ያለኛ ፍቃድ ሊሰራ አይችልም።
👽ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ኢንተርኔት ከመክፈታችን በፊት መጠቀም የምንፈልገውን ከፍተን ሌላውን በምስል "D" እንደምታዩት መዝጋት አለብን ማለት ነው።
⚠️ ከዚህም በተጨማሪ ስልካችሁ #telegram ስትጠቀሙ ብዙ ብር እየወሰደባችሁ ከተቸገራችው አሁኑኑ የቴሌግራሞን setting ያስተካክሉ‼️
•••••••ቴሌግራሞን ይክፈቱ••••••••••
⬇️
°👉Setting
° ⬇️
°👉data and storage
° ⬇️
°👉automatic media downloaded
° ⬇️
°👉#click *when using Mobile data*
° 🔑🗝🔑
° 🔰 #Unmark❌ all & #save it
☞ [_]....photos
☞ [_]....voice messages
☞ [_]....videos
☞ [_]....files
☞ [_]....music
☞ [_]....GIFS
✴️ ከላይ የጠቀስናቸውን መፍትሄዎች ካስተካከሉ እመኑን በእርግጠኝነት በትንሽ ብር ለረጅም Time መጠቀም ይችላሉ።
✍ በነገው ፕሮግራማችን accepted ተብላችሁ ተራ የደረሳችሁ በ"inbox" የጠየቃችሁንን Software ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
♡♡♡♡♡እናመሰግናለን!!♡♡♡♡
➖➖@techtalknew➖@techtalknew➖➖➖➖➖➖➖➖

#Telegram
📌የቴሌግራም ወርሃዊ ተጠቃሚዎች ቁጥር 400,000,000 መድረሱን ድርጅቱ አስታውቋል። በቅርቡ አሁን ባለው አገልግሎት ላይ ተጨማሪ ይዘቶችንም እንደሚያካት ይጠበቃል። ድርጅቱ በ2022 1 ቢሊዮን ተጠቃሚዎች እንዲኖሩት እየሰራ ነው።
💢በነገራችን ላይ #በኢትዮጵያም የቴሌግራም ተጠቃሚ ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ነው። ከፍተኛ ተጠቃሚ ካለባቸው ሀገራትም አንዷ እንደሆነች ይነገርላታል፤ በሀገሪቱ ምን ያህል ተጠቃሚ እንዳለ የሚያሳይ አሁናዊ ማስረጃ ባይኖርም።
💢ከዚህ ቀደም #በቴሌግራም ላይ እንቅስቃሴ የማያደርጉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ፣ ሚዲያዎች ፣ ታዋቂ ሰዎችም በስፋት እየተቀላቀሉ ይገኛሉ።
💢አሁን ደግሞ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ባመጣው ችግር ምክንያት ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸውን በቴሌግራም እያስተማሩ እንደሆነም እየሰማን ነው።
💢ለመሆኑ ይህን ያህል ለምን ተወደደ ?
✅ ከምንም በላይ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።
✅ ብዙ ወጪ አያስወጣም፤ በቀላሉ አገልግሎት ይሰጣል። ኔትዎርክ ደካማ በሆነባቸው ቦታዎች ላይም ለመጠቀም አያስቸግርም።
✅ ማንም ሰው የፈለገው ብቻ መልዕክት ነው የሚደርሰው ፤ ያለፍላጎቱ ምንም መልዕክት እንዳይደረሰው ማድረግ ይችላል።
✅ ተጠቃሚዎች እርስ በእርስ የሚሰዳደቡበት ዕድል እጅግ በጣም አነስተኛ ነው ፤ ፈልገው ወደ ግሩፖች እና ቻናሎች ካልገቡ በስተቀር።
✅የምልዕክት ልውውጥ ቀልጣፋ ነው። በአነስተኛ ገንዘብ የፈለግነውን ፋይሎችን ለመላላክ አመቺ ነው።
✅ሌሎችም በተጠቃሚዎች በኩል የሚሰጡ ምክንያቶች ብዙ ናቸው!
credit© ethiotechs
@daily_tech2

#telegram hacking tutorial
*1. በብዙዎች ውስጥ የስልክ ቴሌግራም መለያን እንዴት ማገድ እንደሚቻልሳያውቅ ቀላል መንገድ
በአንድ ሰው የቴሌግራም መተግበሪያ ላይ የቅርብ ምርመራን ለማቆየት እና ደህንነቱ የተጠበቀ እና ጤናማ በሆነ መንገድ ያቆዩዋቸው መሞከር እንደ ቴሌግራም ጠላፊ መተግበሪያን እየተጠቀመ ነው የልጆች ጉርድ ፕሮ. ቴሌግራምን ለመጥለፍ ሊያገለግል ይችላል ውይይቶች ፣ ሁሉንም ገቢ ፣ ወጪዎችን ጨምሮ
እና መልእክቶችም ተሰርዘዋል። ማየት ከፈለጉ በቴሌግራም ላይ ያሉ ወቅታዊ ግንኙነቶች ፣ መውሰድ ይችላሉ ሀ target ላማው በተንቀሳቃሽ ስልክ ላይ የርቀት ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ሚዲያ
ከ Telegram መተግበሪያ የተቀመጡ ፎቶዎች የመሰሉ ፋይሎች እንዲሁ ማድረግ ይችላሉ
ተጠንቀቅ KidsGuard Pro ን ለመጠቀም በጣም ጥሩው ነገር ነው። ከላይ የተጠቀሰው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ሊከናወን እንደሚችል
ላማው ተጠቃሚው ሳያውቅ በድብቅ።*
ክፍል 2 ይቀጥላል....
http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via @siraj_hu telegrams

#telegram hacking
ክፍል 1 የቴሌግራም አካውንትን እንዴት ማጫጨት እንደሚቻል
ቴሌግራምን ለመጥለፍ ቀላሉ መንገድ ከስፓይክ ጋር ነው ፡፡
ስፓይክ ከ ጋር የሚጣጣም ከፍተኛ ደረጃ ሰላይ መተግበሪያ ነው
iOS እና Android መሣሪያዎች። ብቸኛው መተግበሪያ ነው
ቴሌግራምን ለመጥለፍ በቂ የሆነ። ምን የበለጠ ነው ፣ እሱ ነው
ያለመታሰር ወይም ሥር ሳይኖር ማድረግ ይችላል!
1.1 spyic - ስላይዶች ያለፈው የቴሌግራም መከላከያ እንደ ቢላዋ ቢላዋ ስፓኒክ ለአንድ ሰው ሙሉ መዳረሻ ይሰጣል የቴሌግራም መለያ መተግበሪያው ምን ማድረግ እንደሚችል እነሆ- Messages መልዕክቶችን ያንብቡ ስፓይክ ሁሉንም ቴሌግራምን ያስገባል
targetላማው መሣሪያ ላይ የተተየቡ መልዕክቶች ፡፡ ይህ
አንድ ለአንድ የግል ውይይቶችን ያካትታል እንደ እንዲሁም የቡድን ውይይቶች። Deleted የተሰረዙ መልዕክቶችን ያንብቡ-ቴሌግራም ራስ-ሰር ሁሉንም መልእክቶች ያጠፋል። spyic ግን የምዝግብ ማስታወሻዎች ሁሉም መልእክቶች በቅጽበት ይደግ ቸዋል ሀ
የግል አገልጋይ። መልእክቶች ከ
ላማ መለያ ፣ አሁንም በ በኩል እነሱን መድረስ ይችላሉ
ስፓኒክ ዳሽቦርድ። Media የሚዲያ ፋይሎችን ይመልከቱ-ማንኛውም ቪዲዮ ፣ ምስሎች ወይም ቻት በ Android ወይም በ iOS ላይ የወረዱ ምዝግብ ማስታወሻዎች ስልክ ለእርስዎ ተደራሽ ይሆናል። Tim የጊዜ ማህተሞችን ያረጋግጡ: ማየት ይችላሉ በትክክል ውይይት ሲደረግ እና መቼ እንደነበረ ማን Contacts የእውቂያዎችን መረጃ ይድረሱባቸው: - ስፓኒክም
ሁሉንም የእውቂያዎች መረጃ ያሳየዎታል ፣ ጨምሮ ስሞች ፣ የስልክ ቁጥሮች ፣ አድራሻዎች ፣ የኢሜል መታወቂያዎች ፣
እና የስራ መግለጫዎች እንኳ። https://t.me/daily_tech2 ክፍል 2.. ይቀጥላል 👍👍👍👍

Hey,
@daily_tech2
Using Covid19 open API’s shared by almost every #government across world, I came up with an idea to create a simple #Telegram bot 🤖 where a user can share location from any part of the world and get the statistics immediately. Currently user can get detailed stats for India, USA, Germany, Netherlands, Canada, Spain, UK, Russia, Japan like State, District, province, county etc from respective countries and for other nations just the national stats..
Use this below link to start and use the bot 🤖
https://t.me/CoronaWorldStatsBot

Telegram
Covid-19 Info Bot
This bot gives you COVID-19 stats when you share any location from around the world 🌎🌍
#telegram hacking tutorial
*1. በብዙዎች ውስጥ የስልክ ቴሌግራም መለያን እንዴት ማገድ እንደሚቻልሳያውቅ ቀላል መንገድ
በአንድ ሰው የቴሌግራም መተግበሪያ ላይ የቅርብ ምርመራን ለማቆየት እና ደህንነቱ የተጠበቀ እና ጤናማ በሆነ መንገድ ያቆዩዋቸው መሞከር እንደ ቴሌግራም ጠላፊ መተግበሪያን እየተጠቀመ ነው የልጆች ጉርድ ፕሮ. ቴሌግራምን ለመጥለፍ ሊያገለግል ይችላል ውይይቶች ፣ ሁሉንም ገቢ ፣ ወጪዎችን ጨምሮ
እና መልእክቶችም ተሰርዘዋል። ማየት ከፈለጉ በቴሌግራም ላይ ያሉ ወቅታዊ ግንኙነቶች ፣ መውሰድ ይችላሉ ሀ target ላማው በተንቀሳቃሽ ስልክ ላይ የርቀት ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ሚዲያ
ከ Telegram መተግበሪያ የተቀመጡ ፎቶዎች የመሰሉ ፋይሎች እንዲሁ ማድረግ ይችላሉ
ተጠንቀቅ KidsGuard Pro ን ለመጠቀም በጣም ጥሩው ነገር ነው። ከላይ የተጠቀሰው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ሊከናወን እንደሚችል
ላማው ተጠቃሚው ሳያውቅ በድብቅ።*
ክፍል 2 ይቀጥላል....
http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via @siraj_hu telegrams
*1. በብዙዎች ውስጥ የስልክ ቴሌግራም መለያን እንዴት ማገድ እንደሚቻልሳያውቅ ቀላል መንገድ
በአንድ ሰው የቴሌግራም መተግበሪያ ላይ የቅርብ ምርመራን ለማቆየት እና ደህንነቱ የተጠበቀ እና ጤናማ በሆነ መንገድ ያቆዩዋቸው መሞከር እንደ ቴሌግራም ጠላፊ መተግበሪያን እየተጠቀመ ነው የልጆች ጉርድ ፕሮ. ቴሌግራምን ለመጥለፍ ሊያገለግል ይችላል ውይይቶች ፣ ሁሉንም ገቢ ፣ ወጪዎችን ጨምሮ
እና መልእክቶችም ተሰርዘዋል። ማየት ከፈለጉ በቴሌግራም ላይ ያሉ ወቅታዊ ግንኙነቶች ፣ መውሰድ ይችላሉ ሀ target ላማው በተንቀሳቃሽ ስልክ ላይ የርቀት ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ሚዲያ
ከ Telegram መተግበሪያ የተቀመጡ ፎቶዎች የመሰሉ ፋይሎች እንዲሁ ማድረግ ይችላሉ
ተጠንቀቅ KidsGuard Pro ን ለመጠቀም በጣም ጥሩው ነገር ነው። ከላይ የተጠቀሰው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ሊከናወን እንደሚችል
ላማው ተጠቃሚው ሳያውቅ በድብቅ።*
ክፍል 2 ይቀጥላል....
http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via @siraj_hu telegrams
#sirajTechs_News
#Telegram አዲስ የማስታወቂያ ሥርዓት በሚቀጥለው ዓመት ዘረጋለሁ ብሏል!
✅ የቴሌግራም መደበኛ ተጠቃሚዎች ቁጥር ወደ 500 ሚሊዮን መጠጋቱ ተገልጿል። እስካሁን ግን የገቢ ምንጩ ምን እንደሆነ የብዙዎች ጥያቄ🤔 ሆኖ ቆይቷል።
✅ ከዛሬ ሰባትና ስምንት ዓመት በፊት በሁለቱ ወንድም አማቾች ኒኮላይ እና ፓቬል ዱሮቭ የተጀመረው ቴሌግራም በገቢ ምንጭነት እስካሁን የሚጠቀመው የድርጅቱን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኃብት ነው። በዚህም ፓቬል ዱሮቭ ለቴሌግራም ሥራ ማስኬጃ በመቶ ሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ አድርጓል።
✅ ሥራ አስፈጻሚው ዛሬ በቴሌግራም ቻናሉ እንዳሳወቀው ድርጅቱ ገለልተኛና ጥራቱን እንደጠበቀ እንዲቀጥል በመጪው ዓመት ገቢ የሚያስገኙ ሥራዎችን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚጀምር አስታውቋል።
✅ ቴሌግራም አንዳንድ ማሻሻያዎችን እንደሚያደርግም የገለጸ ሲሆን ተጠቃሚዎች እስካሁን በነጻ ሲያገኙ የነበሩትን አገልግሎት ያለ ክፍያ እስከመቼውም መጠቀም እንደሚችሉ አረጋግጧል።
✅ ድርጅቱ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ከማስታወቂያ ገቢ መሰብሰብ እንደሚጀምር ያስታወቀው ፓቬል ዱሮቭ የግላዊ መልዕክት ልውውጦች እንዲሁም በቡድን ልውውጦች ወቅትም ምንም አይነት ማስታወቂያ እንደማይለጠፍ ገልጿል።👍
✅ቴሌግራም ማስታወቂያ አሳያለው ያለው #በቻናሎች ላይ ሲሆን ለዚህም ከመደበኛ መልዕክቶች ለየት ያለ እንዲሁም ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆነ የማስታወቂያ ስርዓት ዘረጋለውም ብሏል።
✅ማስታወቂያዎቹ የሚነገሩበት ቻናል በተከታዮቻቸው ብዛት መሰረት ቻናላቸው ይበልጥ ተደራሽነቱ ከፍ እንዲል እድሉ ይመቻችላቸዋል ተብሏል።
✅ በተጨማሪም ቴሌግራም በልዩነት ለሚያዘጋጃቸው ምስሎች (Stickers) የስነ ጥበብ ባለሞያው የትርፉ ተካፋይ ይሆናል።
@sirajtech

#ኢትዮ_Computer_and_ቴክኖሎጂ
🙋ሰላም እንደምን አላችሁ! በዛሬው መረጃችን:-
#Telegram ላይ ማረግ የምንችለው አጺስ ነገር እንመለከታለን።ይህም ምንድነው #ቴሌግራም ግሩፓችን ላይ ቀጥታ ከmemeber ጋር በድምጽ ማውራት እንችላለን:-
1⃣ወደ ግሩፓችን በመግባት የቴሌግራም ግሩፓችን #profile እንነካዋለን።
2⃣በመቀጠል በቀኝ በኩል ያለችውን ሶስት ነጥብ እንነካለን ከላይ ያለው ስዕል ላይ መመልከት ትችላላችሁ።
3⃣ከዛ Start Voice chat የሚለውን እንጫናለን።
4⃣ድጋሜ start voice chat የሙለውን እንጫናለን።
5⃣ቀጥታ ወደ voice chat ይወስደና።
6⃣ከዛ Unmute የሚለውን በመጫን member ሲገባ ቀጥታ ማውራት ትችላላችሁ።
⚠️አልሰራም ያላችሁ ካላችሁ ቴሌግራማችሁን #Update በማድረ ሞክሩት!!
🙏🙏ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን🙏🙏
@sirajtech
መረጃወች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ!
ቻናላችንን 🔇mute ያደረጋችሁ Unmute 🔈 በማድረግ ተከታተሉን።