#tech news
ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አማዞን ፖሊስ የፊት ገጽታ መለያ ሶፍትዌሩን ለአንድ አመት እንዳይጠቀም ከልክሏል ።
ኩባንያው ይህንን ውሳኔ ያሳለፈው የሲቪል መብት ተሟጋቾች በስለላ ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ የዘር አድልዎ ሊፈጠሩ ይችላሉ የሚሉ ስጋቶችን በማስቀመጣቸው ነው ተብሏል።
ከዚያም ባለፈ አፍሪካ አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ በነጭ ፖሊስ መሞቱን ተከትሎ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ላይ ጫናዎች እየበረቱ መምጣታቸውን ተከትሎ መሆኑ ተነግሯል ።
ሆኖም የቴክኖሎጂ ኩባንያው ከሰዎች ሕገወጥ ዝውውር ጋር የተያያዙት ድርጅቶች ቴክኖሎጂውን መጠቀም ይችላሉ ብሏል።
የቴክኖሎጂ ኩባንያው በሰጠው መግለጫ÷ “መንግስት የፊት ገጽታ መለያ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ሥነ-ምግባርን የሚመለከቱ ጠንካራ ደንቦችን ማዘጋጀት አለበት ሲል ገልጿል ።
ኩባንያው አያይዞም ለአንድ ዓመት የህግ አስከባሪ አካላት የፊት ገጽታ መለያ ሶፍትዌሩን እንዳይጠቀሙ መደረጉ የአሜሪካ ህግ አውጪዎች ቴክኖሎጂውን እንዴት እንደሚጠቀሙ የሚቆጣጠር ህግ ለማውጣት እድል እንዲያገኙ ያደርጋል ብሏል።
በተያያዘም በዚህ ሳምንት አይ.ቢ.ኤምኤም የተባለው የቴክኖሎጂ ኩባንያም “ለጅምላ ክትትል ወይም ለዘር ልዩነት” የፊት መለያ ሶፍትዌር ማቅረቡን እንደሚያቆም ተናግሯል ።
የኢቢኤም ዋና ሥራ አስፈፃሚ አርቪንድ ክሪሽና ለኮንግረስ በፃፉት ደብዳቤ ÷ “ዘረኝነትን መዋጋት ከምንግዜም በላይ አስቸኳይ ነው” እናም ኩባንያው ከፖሊስ ማሻሻያ ፣ ኃላፊነት ያለው የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ዙሪያ አቅምን ማጎልበት እና የትምህርት ዕድሎች ላይ ከኮንግረሱ ጋር ለመስራት ይፈልጋል ብለዋል።
በነዚህ የፊት ገጽታን ለይቶ ማሳያ ቴክኖሎጂ ላይ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት አብዛኛዎቹ ስልተ ቀመሮች ከነጭ ሰዎች ፊት ይልቅ የጥቁሮችን ፊት በትክክል የመለየት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው በሚል ሲተች ቆይቷል።
ከጆርጅ ፍሎይድ ሞት በኋላ ፖሊሶች የሚጠቀሙት ስልቶች እና ህግ አስከባሪ አካላት የቴክኖሎጅ አጠቃቀም ላይ ከፍተኛ ትኩረት እየተደረገ መሆኑም ተመላክቷል።
ምንጭ፡- ቢ.ቢ.ሲ
@daily_tech2

✳️ #Tech Fact
#የኮምፒተር ሳይንቲስቶች (Computer Scientists) እስከ 2050 ተግባራዊ ይሆናል የተባለለት፡ ሰዎች የሚያሰቡትን ነገር ከጭንቅላታቸው ዳውሎድ አድርገው ኮምፒተር ላይ ሚያስቀምጡበት ቴክኖሎጂ በመስራት ላይ ናቸው !
#Y2K (Year 2000 ለማለት) በ2000 (እ.ፈ.አ) ይከሰታል ተብሎለት የነበረው የኮምፒተሮች የቀን አቆጣጠር መንገድን ያቃውሳል የተባለለትና #የኮምፒተር ፕሮግራመሮች ዐመተ ምህረቶችን በሁለት ድጅት መጻፍ መሰረት ያደረገው #Computer Bug በ2038 ይፈጠራል!
(ለምሳሌ 1999 ለማለት 99 ብሎ መጻፍ)
@sirajtech
#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።

#tech_facts
💢ኪቦርድ ላይ የኢንግሊዘኛ ቃላት አደራደር 'Q' 'W' 'E' 'R' 'T' 'Y' እያለ ነው የሚቀጥለው። ይህም የአልፋቤት ተርታውን የጠበቀ አይደለም። ይህ ደሞ የሆነበት ምክንያት አለው።
💢 ኪቦርድ መጀመሪያ ሲፈበረክ የትክክለኛ አልፋቤት ተርታ ነበረው። ይህም ሰዎች በጣም በፍጥነት መፃፍ እንዲችሉ አርጓቸው ነበር። ይህም በጊዜው የነበሩት #ኮምፒውተሮች💻 ፍጥነታቸው ቀርፉፉ ስለነበር በጣም እንዲዘገዩ እና ስታክ አርገው እንዲቆዩ እያረጋቸው ነበር።
💢ስለዚህ ለተጠቃሚዎች ፍጥነታቸውን #እንዲቀንሱ በማሰብ አሁን የምንጠቀምበትን የተዘበራረቀ ተርታ ያለውን ኪቦርድ⌨ ተሰራ።