ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
755 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
520 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
✳️ ሰላም ሰላም ምርጥ ምርጥ ቦቶችን ዛሬ እንጦቁማቹ።

▫️@YouTubeTGBot - #YouTube ላይ ቪድዮ ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን ቦት ተጠቀሙ። ከናንተ ሚጠበቀው የቪዲዮውን ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው።

▫️ @spotify_to_mp3_bot - በ Spotify bot በአስር ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ትራኮችን ይፈልጉ ፣ ያዳምጡ እና ያውርዱ። ለአዳዲስ የተለቀቁ ሙዚቃዎችን በ Spotify ይመልከቱ።

▫️ @XompressorBot - የማንኛውም mp3 ፎርማት ያሉትን Audio ሳይዛቸውን ይቀንስልና።

▫️ @pdfbot - ይህ ቦት የፈለጋቹትን pdf file ለመስራት እና ለማንበብ የሚያስችል ነው።

▫️ @mephbot - መንኛውም music በዚ ቦት ታገኛላችሁ።

▫️ @Yegna_321Bot - ጠቃሚ ቦት በውጡ ብዙ ነገር ይዞላቹሀል።

▫️@Uloadit_bot - ወደ ቴሌግራም #file upload ለማድረግ።

▫️ @ScreenShotTGBot - ለማንኛውም ቪዲዮ #screenshots በማድረግ የሚልክላቹህ ነው። ፊልም ለምታወርዱ አሪፍ ማረጋገጫ ነው።

@GmailBot - Gmail አፕ አያስፈልጋቹህም ይሄ ቦት አለ መልክትመላክ መቀበል የሚያስችል የ Gmail verify የሆነ ቦት ነ @daily_tech2
#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
✳️ ብዙ ሰዎች የማያዉቋቸው የGSM ሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች!

1. ስልክዎ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ! ወደ *21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ ስልክ ቁጥርዎ 0910****** ከሆነ ወደ *21*0910******# ይደውሉ ለማጥፋት ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ! ከላይ የተገለጸው በ900 ቦታ የፈለጉት ሌላ ትክክለኛ የስልክ ቁጥር ያልሆነም ማድረግ ይችላሉ!

➜ሁሉም ጥሪዎችና መልእክች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ለማድረግ ሲልጉ
*21*0144******# በ0144****** ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ
ስልክ ቁጥር ያስገቡ ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል *#21#
ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል

2. ስልክዎ ቢዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *67*የፈለጉትቁጥር# ብለው
ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ

3. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ *61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ

4. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *62*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ!

5. ኮል ወይቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ወይቲንግ ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ! ኮልወይቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም አለመደረጉ ለማወቅ *#43# መደወል

6. ሲደውሉ ስልክ ቁጥርዎ እንዳይታይ ወይም በሌላ ቁጥር ተክተው ለመደወል
ሲፈልጉ #31#የሚደውሉት ቁጥር ከዛ መደወል
▫️አንዳንድ ስልኮች #31# ከተደወለ በኀላ የምንደውለውን ቁጥር እናስገባለን በእኛ አገር ኔትዎርክ ላይሰራ ይችላል

🔸Forward , Like , Comment

#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
💡Join @daily_tech2
#8 ተመራጭ ፎቶ እና ቪድዮ ማቀናበሪያ አፕልኬሽኖች
አብዛኛውን ጊዜ ፎቶዎችን እና ቪድዮዎችን #ኤዲት ለማድረግ #ተንቀሳቃሽ ስላካችንን📱 እንጠቀማለን ሆኖም ግን በጣም ቀላል እና በአንድ ጊዜ በጣም ብዙ ነገሮችን መስራት እየቻልን እነዚህን #ዋነኛ አፖችን ባለማግኘት ለእያንዳንዱ ነገር #የተለያዩ እና ብዙ #አፖችን እንጠቀማለን ይህም ለስልካችን STORAGE እና አለአስፈላጊ ጊዜ #እናባክናለን እናም እንዚህን ትንሽ አፖችን ብቻ ከPLAY STORE አውርደን #በመጠቀም ለሌሎች አፖች የምናጠፋውን ጊዜ በ1 አፕ ብቻ መጨረስ እንችላለን ማለት ነው

#ከነዚህ ምርጥ አፖች መካከል
➢PHOTO EDITORS
1. PicsArt
2. PixelLab
3. Airbrush
➢VIDEO EDITORS
1. Kinemaster
2. FilmoraGo
3. Powet Director
4. VivaVideo
5.3dLut

#መረጃዎችን ላላወቁት ሼር አርጉ↘️
@daily_tech2
ሞባይል ኮሚዩኒኬሽንስ ለ ግሎባል ሲስተም ( GSM )

በ የተገነባ መሥፈርት ነው የአውሮፓ ቴሌኮሙኒኬሽን መስፈርቶች ተቋም ሁለተኛ-ትውልድ ለ ፕሮቶኮሎች ለመግለጽ (የ ETSI) ( 2G ) ዲጂታል የተንቀሳቃሽ ስልክ አውታረ መረቦች እንደ የተንቀሳቃሽ ስልኮች እና ጡባዊዎች እንደ የተንቀሳቃሽ መሣሪያዎች ጥቅም ላይ. እ.ኤ.አ. እ.ኤ.አ. በታህሳስ 1991 ለመጀመሪያ ጊዜ በፊንላንድ ተተክሎ ነበር ፡፡Dxkiller  እ.ኤ.አ. በ 2010 ዎቹ አጋማሽ ላይ ከ 90% በላይ የገቢያ ድርሻን ለማሳካት እና ከ 193 በላይ አገራት እና ግዛቶች ውስጥ ለሚሠራ የሞባይል ግንኙነቶች ዓለም አቀፍ ደረጃ ሆኗል ፡፡ 

2G አውታረ መረቦች ለመጀመሪያው ትውልድ ( 1G ) የአናሎግ ተንቀሳቃሽ አውታረመረቦች ምትክ ሆነው አገልግለዋል ፡፡ የጂኤስኤምኤስ መለኪያው በመጀመሪያ ለሙሉ Duplex የድምፅ የስልክ አገልግሎት የተመቻቸ ዲጂታል ፣ የወረዳ የተቀየረ አውታረ መረብን ይገኛል ፡፡Dxkiller ይህ ከጊዜ በኋላ የመረጃ ግንኙነቶችን በማካተት በመጀመሪያ በክብ የተቀየረ መጓጓዣ ፣ ከዚያም በፓኬጅ የውሂብ ትራንስፖርት በጄኔራል ፓኬት ሬዲዮ አገልግሎት (GPRS) እና በ GSM ዝግመተ ለውጥ (ኢ.ዲ.ጂ.) የተሻሻለ የውሂብ ሂሳብን ያካተተ ነው ፡፡

በመቀጠል ፣ ጂ.አይ.ፒ.ፒ. የሦስተኛ ትውልድ ( 3 ጂ ) UMTS መመዘኛዎችን ተከትሎም በአራተኛ ትውልድ ( 4G ) LTE የላቀ መመዘኛዎች የ ETSI GSM መስፈርትን የማይፈጥሩ ናቸው ፡፡

“GSM” በጂኤስኤምኤስ ማህበር የተያዘው የንግድ ምልክት ነው ፡፡ እንዲሁም ጥቅም ላይ የዋለው በጣም የተለመደው የድምፅ ኮዴክ ፣ ሙሉ መጠን ነው ፡፡

#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
@daily_tech2
✳️ #ይህንን_ያውቁ_ኖሯል ?

#Sony በ1998፡ ሰዎች ልብስ ለብሰው እያለ #እርቃናኛቸው እንደሆኑ #በማስመሰል የሚያሳዩ 700,000 ካምኮደሮች #በስህተት ወደ ገበያ #አቅርቦ ነበር !

#የኮምፒተር ሳይንቲስቶች (Computer Scientists) እስከ 2050 ተግባራዊ ይሆናል የተባለለት፡ ሰዎች የሚያሰቡትን ነገር #ከጭንቅላታቸው ዳውሎድ አድርገው ኮምፒተር ላይ ሚያስቀምጡበት #ቴክኖሎጂ በመስራት ላይ ናቸው !

#ZipBomb የተባለ ኮምፒተር #ቫይረስ #ዚፕ (Zip) ሲደረግ 42 KB (ኪሎባይት ሲሆን) #Unzip ሲደረግ 4.5 ፔታባይት (Petabyte, ወይም አንድ ሚልዮን ጊጋባይት (GB)) ሳይዝ ይኖረዋል !

#Y2K (Year 2000 ለማለት) በ2000 (እ.ፈ.አ) ይከሰታል ተብሎለት የነበረው #የኮምፒተሮች የቀን አቆጣጠር መንገድን #ያቃውሳል የተባለለትና #የኮምፒተር ፕሮግራመሮች ዐመተ ምህረቶችን #በሁለት ድጅት መጻፍ መሰረት ያደረገው #Computer_Bug በ2038 ይፈጠራል!
(ለምሳሌ 1999 ለማለት 99 ብሎ መጻፍ)

#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ @yortech_bot
✳️ #Tech Fact

#የኮምፒተር ሳይንቲስቶች (Computer Scientists) እስከ 2050 ተግባራዊ ይሆናል የተባለለት፡ ሰዎች የሚያሰቡትን ነገር ከጭንቅላታቸው ዳውሎድ አድርገው ኮምፒተር ላይ ሚያስቀምጡበት ቴክኖሎጂ በመስራት ላይ ናቸው !

#Y2K (Year 2000 ለማለት) በ2000 (እ.ፈ.አ) ይከሰታል ተብሎለት የነበረው የኮምፒተሮች የቀን አቆጣጠር መንገድን ያቃውሳል የተባለለትና #የኮምፒተር ፕሮግራመሮች ዐመተ ምህረቶችን በሁለት ድጅት መጻፍ መሰረት ያደረገው #Computer Bug በ2038 ይፈጠራል!
(ለምሳሌ 1999 ለማለት 99 ብሎ መጻፍ)

@sirajtech

#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
🌟 #10 ተመራጭ ዳታ #ቆጣቢ አፕሊኬሽኖች
የሞባይል ስልክን በሚጠቀሙበት ወቅት አማራሪ ከሆኑ ነገሮች መካከል አንዱና ዋነኛው ነገር የሞሉትን የዳታ መጠን ወይም ካርድ በቶሎ ማለቅ ነው በአብዛኛው ጊዜ የሞባይል ካርድ በቶሎ የሚጨርሰው ዳታ ሲከፈት ሲሆን የዚህም ምክንያት ተጠቃሚው በማያቀው (በማያየው ) መንገድ ከበስተጀርባ አፕሊኬሽኖች ፕሮሰስ ሲያደርጉና ሞባይሉ እራሱን አፕዴት ሲደርግ ነው ። ታዲያ ይህንን ችግር ለመቅረፍ ከታች የተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች መርጦ በመጫን እና ፕሮሰስ እንዲያርጉ የማይፈለጉትን አፕሊኬሽኖች መዝጋት መፍትሔ ማግኘት ይቻላል።

1. Datally
2. My Data Manager
3. Data Usage Monitor
4. DataEye
5. GlassWire
6. Net-Guard
7. Data Monitor
8. InternetGuard
9. Data Saver
10. Data Manager

#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
✳️የWiFi ኮኔክሽናችንን ፈጣን ለማድረግ የሚያስችሉ ዘዴዎችን ልጠቁማችሁ !

የWiFi ኮኔክሽናችን በጣም እየተንቀራፈፈ ሲያስቸግረን ኮኔክሽኑን ፈጣንና አስተማማኝ ለማድረግ የሚረዱ ብዙ ዘዴዎች አሉ፡፡ ከነዚህ ዘዴዎች የተወሰኑትን ልንገራችሁ፡፡

1ኛ፦ #Speedfy የሚባል አፕሊኬሽን ዳውንሎድ አድርጎ መጠቀም

አንድ አንድ ግዜ የWiFi አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ሆን ብለው የDownload እና Upload ፍጥነቱን ሊቀንሱ ስለሚችሉ WiFi ኮኔክሽኑ ሊንቀራፈፍ ይችላል፡፡ በዚህ ግዜ #Speedfy አፕሊኬሽን ኮኔክሽኑን ፈጣን ያደርገዋል፡፡በተጨማሪ #Speedfy አፕሊኬሽን እንደ VPNም ስለሚያገለግል ኮኔክሽኑን ፈጣን ያደርገዋል፡፡

2ኛ፦ #Opera ብራውዘር መጠቀም

የWiFi ኮኔክሽናችን በሚንቀራፈፍበት ግዜ #Opera ብራውዘርን ስንጠቀም ኮኔክሽናችን ፈጣን ይሆናል፡፡ ምክንያቱም #Opera ብራውዘር ፈጣን ፕርፎርማንስ እንዲኖረው የራሱ Built-in features ስላሉት።

3ኛ፦ በአንድ ግዜ የከፈትናቸው ብዙ ታቦች(Browser Tabs) ካሉ እነሱን መዝጋት

የተከፈቱ ብዙ ታቦች ካሉ ኮኔክሽናችንን ዝግግግግ… ስለሚያደርጉት የማንፈልጋቸውን ታቦች መዝጋት ኮኔክሽኑን ያሻሽለዋል፡፡

4ኛ፦ ቦታ በመለዋወጥ የተሻለ ኮኔክሽን ልናገኝ እንችላለን።

5ኛ የላፕቶፕ ወይም የስልክ ቻርጀር መሰካት

የላፕቶፓችን ወይም የስልካችን ባትሪ እያለቀ ከሆነ ቻርጀር መሰካት ኮኔክሽኑን ሊያሻሽል ይችላል( ይሄ እንኳን Theory ነው፤ ላይሆን ይችላል)

6ኛ፦ ከጀርባ የሚሮጡ አፕሊኬሽኖችን መዝጋት።

©DCT

#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ
I know her, so send me a photo