#ልብ_ብለህ_አስተውል!
#አትመኝ፦ እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትሆናለህ፡፡ ኦሪ.ዘፍ 3÷1-8
#አትቅና፦ እንደ ቃየል ወንድምህን ትገላለህ፡፡ ኦሪ.ዘፍ 4÷1
#አትስከር፦ አዕምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለህ፡፡
ኦሪ.ዘፍ 19÷30-38
#ዓለምን አትመልከት፦ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ሆነህ ትቀራለህ፡፡
ኦሪ. ዘፍ19÷22-23
#በአባትህ አትሳቅ፦ እንደ ካም ትረገማለህ፡፡ ኦሪ.ዘፍ9÷20
#እልከኛ አትሁን፦ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለህ፡፡ ኦሪ.ዘጸ 14÷28
#በሐሰት አትመስክር፦ እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ
ትገባለህ፡፡ መጽ.አስቴር 7÷1
#ትዕቢተኛ አትሁን፦ እንደ ሰናክሬም ትወድቃለህ፡፡ 2ነገ19÷35
#ክፉ ባልንጀራን አትያዝ፦ እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለህ፡፡
መጽ.መሳ 16÷15
#አትዘሙት፦ እንደ ሰሎሞን አምላክህን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግሃል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
#ሥልጣንን አትውደድ፦ እንደ አቤሴሎም በአባትህ ላይ ትነሣለህ፡፡
2ነገ ሳሙ 15÷13-17
ገንዘብን አትውደድ፦ እንደ ይሁዳ ጌታህን ያስክድሃል፡፡
ማቴ 26÷14-16
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ
ክቡር አሜን!!!

#ክርስቲያናዊ_ሥነምግባር
#ክፍል-11
#9 የባልንጀራህን _ሚስት{ቤት} _ንብረት_አትመኝ አትግደል ፣ አታመንዝር፣ አትስረቅ ፣በሐሰት አትመስክር በማለት
ክፉ አድራጎትን ወይም የጥፋት ሥራዎችን የሐሰት ንግግሮችን ይከለክላል።
🖊 #አትመኝ በማለቱ ደግሞ ክፉ ምኞትንና መጥፎ ሐሳብን ይከለክላል። በውጭ በተግባር የሚደረጉት ከውስጥ በልቡናችን ከሚፈፀሙት ጋር ማለት ከምኞትና ከሐሳብ ጋር እንደሚታየው እንደ ግንዱ የተያያዙ ናቸው ። ሥሩ ደኀና ከሆነ ግንዱም ደኀና ይሆናል ። አንድ ነገር በድርጊት ከመፈፀሙ በፊት ነገሩ የሚጠነሰሰውና የሚጀመረው በምኞትና በሐሳብ ውስጥ ውስጡን ነው ። ክፉ ሰው ከልቡ ክፉ ነገርን ያወጣል ፤ ደግ ሰው ግን ከልቡ ደጋግ ነገሮችን ያወጣል።
🖊 #መመኘት ማለት የሌላውን ሰው ሚስት / ባልና ሀብት ለራስ እንዲሆን መፈለግና ማሰብ ስለሆነ አንድ ነገርን የተመኘ ሰው ጊዜና ቦታ ባይገድበውና ሁኔታዎች ቢመቻቹለት በልቡ የፈለገውን በሐሳብ ያቀደውን ፣ በስሜቱ የፈቀደውን ከማድረግ አይመለስም።
🖊 ስለዚህ የኀጢአት ምንጩ የወንጀል አባቱ በልቡና የሚገኘው ክፉ #ምኞት ነው ። ስለዚህ የሰውን ንብረት ከመመኘት መታቀብ አለብን ።
🖊ይህንንም ለማጥፋት እና ኀሊናን ለማፅዳት መትጋት አለብን ። የሕግ ሁሉ ፍፃሜና ማጠቃለያ #ፍቅር ነው ። ሁሉም ትዕዛዞች በፍቅር ይጠቃለላሉ። 🖊ባልንጀራውንም አምላኩንም የሚወድ ህግን ይጠብቃል።
ዘፍ፫ ፤ ማር፯÷፳፩-፳፫ ፤ ሮሜ፩÷፳፱ ኢያ፯÷፮-፳፮ ፤ ፪ኛሳሙ፲፩÷፲፬-፲፯/፲፪÷፲፭ ፤ መክ ፪÷፲/፩÷፯-፲ ፤ ዘፍ ፳፭÷፳፱-፴ ፤ ዘኁ ፲፩÷፬-፭ /፲፩÷፬ ፤ መዝ ፵፰/፵፱/፲፪÷፲፯ ፤ ሉቃ ፲፪÷፲፭ ፤ ፩ጢሞ ፮÷፱ ፤ ኤፌ ፭÷፭ ፤ ፩ኛቆሮ፲፪÷፩ /፲፬÷፩ ፤ ገላ፭÷፲፯
@zekidanemeheret
ይቀጥላል....
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ተጨማሪ👇👇👇ለማግኘት
@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret

👉ለመቀላቀል 👇👇👇 @zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret