ስንክሳር ወግጻዌ ዘተዋሕዶ
829 subscribers
3.46K photos
103 videos
194 files
1.2K links
የየዕለቱ ስንክሳር እና ግጻዌ የሚቀርብበት ቻናል ነው፡፡

ለማንኛውም አስተያየት እና እርማት
@zetaodokos ላይ ይላኩልን።

👇👇የYoutube Channel ይቀላቀሉ👇👇
https://youtube.com/channel/UCupqpIYe_mMpSM7jMT3Njhw
Download Telegram
††† የካቲት 26 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ ሆሴዕ ነቢይ (ከ12ቱ ደቂቀ ነቢያት)
2.ቅዱስ ሳዶቅ ሰማዕት
3."808" ሰማዕታት (ከቅዱስ ሳዶቅ ጋር የተሰየፉ)

††† ወርሐዊ በዓላት
1.ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ
2.አቡነ ሐብተ ማርያም ጻድቅ
3.አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ዘሐይቅ
4.ቅዱሳን ሰማዕታተ ናግራን
5.አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን


💒የዕለቱ ምንባባት እና ምስባኮች💒
#ዘነግህ_(የጠዋት)ምስ.መዝሙ፡፴፥፲፫
"እስመ ሰማዕኩ ድምፀ ብዙኃን እለ ዐገተኒ ዐውድየ ሶበ ተጋባኡ ኅቡረ ላዕሌየ ወተማከሩ ይምሥጥዋ ለነፍስየ"
#ወንጌል_ማቴ፡ ፳፮፥፩--፮
ዘቅዳሴ💒💒
#ሮሜ፡ ፱፥፳፬--፴
#፪ጴጥ፡ ፩፥፲፱-- ፍ.ም
#ግብሐዋ፡ ፫፥፲፯--ፍ.ም
#ምስ_መዝሙ፡፸፰፥፲
"ወይርአዩ ኣሕዛብ በቅድመ አዕይንቲነ በቀለ ደሞሙ ለአግብርቲከ ዘተክዕወ ይባዕ ቅድሜከ ገዐሮሙ ለሙቁሓን"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ወንጌለ_ማቴ፡ ፲፥፴፮--ፍ.ም
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#የሚቀደሰው_ቅዳሴ_ወልደ_ነጎድጓድ ነው መልካም በዓል ይሁንልን ።

††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret
††† የካቲት 30 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት
(ታላቁ ነቢይና ካህን መጥምቁ ዮሐንስ ሔሮድስ በግፍ አንገቱን ካስቆረጠው በሁዋላ ቅድስት ራሱ ለ15 ዓመታት ዙራ አስተምራ አርፋለች:: በዚህ ዕለትም በልሑክት (በሸክላ ዕቃ) የተገኘችበት በዓል ይከበራል:: በዓሉም "ተረክቦተ ርዕሱ" በመባል ይታወቃል:: )
2.አባ ሚናስ ሊቀ ዻዻሳት

††† ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ ማርቆስ ዘአንበሳ (ሐዋርያ)
2.አባ ሣሉሲ ክቡር
3.ቅዱስ ጐርጐርዮስ ነባቤ መለኮት
4.ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት


💒የዕለቱ ምንባባት እና ምስባኮች💒
#ዘነግህ_(የጠዋት)ምስ.መዝሙ፡፻፲፯፥፲5
"የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኃይለ የማነ እግዚአብሔር አልዐለትኒ የማን እግዚአብሔር ገብረት ኃይለ"
#ወንጌል_ማር፡ ፩፥፬--፱
ዘቅዳሴ💒💒
#፪ቆሮ፡ ፬፥፯--ፍ.ም
#፪ጴጥ፡ ፩፥፲፱--ፍ.ም
#ግብሐዋ፡ ፲፫፥፳፬--፴፪
#ምስ_መዝሙ፡ ፻፲፯፥፲፰
"ገሥፆሰ ገሠጸኒ እግዚአብሔር ወለሞት ባሕቱ ኢመጠወኒ አርኅዉ ሊተ አናቅጽ ጽድቅ"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ወንጌለ_ማር፡ ፮፥፳፩--፴፬
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#የሚቀደሰው_ቅዳሴ_ወልደ_ነጎድጓድ ነው መልካም በዓል ይሁንልን ።


††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

👉ለመቀላቀል 👇👇👇
@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret
👆👆👆👆👆👆👆
=>መጋቢት 7 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ጻድቁ ኢትዮዽያዊ ንጉሥ ዐፄ ቴዎድሮስ
2.ቅዱስ ቴዎዶጦስ ሰማዕት
3.ቅዱስ ፊልሞን ሰማዕት
4.ቅዱስ አብላንዮስ ሰማዕት

=>ወርሐዊ በዓላት
1.ሥሉስ ቅዱስ (አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ)
2.አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
3.አባ ሲኖዳ (የባሕታውያን አለቃ)
4.አባ ዳንኤል ዘገዳመ ሲሐት
5.አባ ባውላ ገዳማዊ
6.ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ
7.ቅዱስ አግናጥዮስ (ለአንበሳ የተሰጠ


💒የዕለቱ ምንባባት እና ምስባኮች💒
#ዘነግህ_(የጠዋት)ምስ.መዝሙ፡፲፥፮
"እሳት ወተይ መንፈስ ዐውሎ መክፈልተ ፅዋዖሙ እስመ ጻዳቅ እግዚአብሔር ወጽድቀ አፍቀረ ወርትዕሰ ትሬእዮ ገጾ"
#ወንጌል_ማቴ፡ ፳፬፥፩--፮
ዘቅዳሴ💒💒
#ሮሜ፡ ፰፥፴፩--ፍ.ም
#፩ዮሐ፡ ፪፥፲፬--፳
#ግብሐዋ፡ ፭፥፲፯--፴፬
#ምስ_መዝሙ፡ ፻፲፥፲
"ቀዳሚሃ ለጥበብ ፈሪሀ እግዚአብሔር ምክር ሠዓት ለኲሉ ዘይገብራ ወስብሓቲሁ ይነብር ለዓለመ"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ወንጌለ_ማቴ፡ ፲፥፳፰--ፍ.ም
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
#የሚቀደሰው_ቅዳሴ_ወልደ_ነጎድጓድ ነው መልካም በዓል ይሁንልን ።


††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

👉ለመቀላቀል 👇👇👇
@zekidanemeheret @zekidanemeheret @zekidanemeheret